Adal women hiking

Adal women hiking

Share

women hiking

Photos from Adal women hiking's post 13/12/2023

አዳል የሴቶች እግር ጉዞ እነሆ ተናፉቂውን ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ ልንጓዝ ጥቂት ቀናት ይቀራሉ

የጉዞ ቀን....እሁድ የታህሳስ 14,2016

👉የጉዞ አይነት :ለሁሉም አይነት የሚሆን።

🌴መገናኛ ቦታ..... ጦር ኃይሎች

⏰መነሻ ሰዓት..... ጠዋት12:00

ታህሳስ 14 የሚከናወነው ይህ የደርሶ መልስ ጉዞ በጣም መጠነኛ የእግር ጉዞ ማለትም 7 ኪሜ ብቻ ይጠብቀናል ።
በቦታው ላይ
🐎 የፈረስ ግልቢያ
🏊‍ ዋና
🚣‍ ጀልባ ቀዘፉ
🏹 ቀስት
⛳️ ጦር ውርወራ
⚽️ እጅ ኳስ እንዲሁም መረብ ኳስ ጨዋታ ያገኛሉ ።
ታህሳስ 03 ድረስ ክፍያ ለሚፈፅሙ 2200
ከታህሳስ 04 በኃላ ብር 2500 ይሆናል ።
ለበለጠ መረጃ 0913 776060
በቴሌግራም

16/07/2023

እነሆ ከእረጂም እረፍት በኃላ ተመልሰናል
ለሴቶች ብቻ የሚያዘጋጀው አዳል የሴቶች እግር ጉዞ የወፎች ዝማሪ በጆሯችን እየሰማን ከአይን የራቁን አእዋፍን በጫካ ውስጥ በአጉሊ መነፅር እየተመለከትን ከአዝናኝ ጭዋታዎች ጋር ቤተሰብ የምንሆንበት የእግር ጉዞ ተሰናድቷል ።
ከከተማ ሳንወጣ ውብ እና በፏፏቴ መንፈሰን ድካምን የሚያድስ ቦታ
በኢትዮጵያ ብቸኛው እፅዋት ማዕከል የሆነውን ጉለሌ ቡተኒካል ጋርደን አምስት ኪሎ ሜትር በእግር እንጓዛለን ።

እርስዎም በስራ የደከመ አእምሮዎን በማሳረፍ ከእህቶች ጋር የደስታ ጊዜ ያሳልፉ አዳዲሰ ቤተሰብ ይተዋወቁ የህይወት ልምድ ልውውጥ ያድርጉ

የጉዞ ቀን: ሀምሌ 16 2015
ሰዓት :1:30. _7:30
መነሻ ቦታ ሜክስኮ እና ጦርሃይሎች

በጉዞ ለመሳተፍ በቴሌግራም

መልዕክት በመላክ አስቀድሞ ቦታ መያዝ ይገባል ።
ትራንሰፓርት ቁርስ እንዲሁም የፓርክ መግቢያ ዋጋ ጨምሮ እስከ ሀምሌ 9 ቀድመው ለሚመዘገቡ ብር 500 ይሆናል
ከሀምሌ 10 በኃላ ምዝገባ ለሚያከናውኑ 650 ይሆናል ።
ፈጥነው ይመዝገቡ

Photos from Adal women hiking's post 29/04/2023

እናቶችን ውብ ወደሆነው የመኪና ድምፅ የማይሰማበት በውሃ የተከበቡ አምስት ደሴት መገኛ ወደሆነው ባቱ (ዝዋይ )
እናቶችን ይዘን እንጓዛለን ።
ሚያዝያ 29 ,2015
ለዘመናት በደሴት ህይወታቸውን ያሳለፋትን የተለያየ ቋንቋቸውን ወደ አንድ በማምጣት አብረው ዘመናትን የተሻገሩትን የዛይ ማህበረሰብን ከቦታው ሆነን እንጎበኛለን ።

በጀልባ በመጓዝ አዝናኝ የቤተሰብ ጊዜ ያሳልፉሉ
ይህ ጉዞ ሙሉ ነገርን የሸፈነ ምርጥ ጊዜን በባቱ (ዝዋይ) ደሴቶች ላይ ለማሳለፍ የተዘጋጀው ውሰን ቦታዎች በመሆኑ ከወዲሁ ቦታ ይያዙ ።
ቁርስ
ምሳ
ጀልባ ሸርሸር
አሰጎብኚ
ደርሶ መልስ ትራንስፓርት
እነዚህን አገልግሎቶች ፈጥነው ለሚመዘገቡ በብር 1800

የጉዞ ቀን :ሚያዝያ 29 2015
መነሻ ቦታ :ጦርኃይሎች እና ጋርመንት
መሰባሰቢያ ሰዓት :12:30
መነሻ ሰዓት :1:00
መመለሻ ሰዓት ምሽት 2:00

ለመመዝገብ በቴሌግራም

https://t.me/adalkidshiking
ለበለጠ መረጃ
0913 776060

Adal Kids Hiking 27/04/2023

እናትነት በምንም የማይገለፅ ዉለታቸዉ ተከፍሎ የማያልቅ መሆኑ ግልፅ ነው ።
እነሆ እነዚህ እናቶች ከዘመን ታጋሪዎቻቸው ጋር በመሆን ሰብሰብ ብለው ንፁህ አየር ወዳለበት የጀልባ ሸርሸር መጠነኛ እግር ጉዞ ለማድረግ ወደ ዝዋይ ሀይቅ ያመራሉ ።
የሚጠየቁት እናትነት ብቻ ነው ቡና እየጠጣን አረፍ ብለን አየር ቀይረን እንመለሳለን ።
ሚያዝያ 29,2015 ቀጠሮ ይዘናል ። ከወዲሁ ምዝገባ ማጠናቀቅ ይገባል ።

ይሄንን የመዝናኛ Adal Kids Hiking ያሰተባብረዋል
ሀሳቡን ከወደዳችሁት ሼር አርጉት

እናቶችን ለማስመዝገብ በቴሌግራም


ለበለጠ መረጃ
0913 776060

Adal Kids Hiking ከአዲስ አበባ ብዙም ሳይርቁ ለተፈጥሮ ወዳጅ ቤተሰቦች ከልጅዎ ጋር አብረው የሚጓዙበት የጋራ ጊዜ እንዲኖርዎ ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ።

16/03/2023

ሶሰት ቀን ብቻ ይቀረዋል
ቤተሰቦች በቀረን ጥቂት ቦታ ምዝገባ አጠናቁ ። እናቶቻቹሁን ለማሰደሰት አብሮ ለመዋል ይህ እድል ባያመልጣቹህ ይመከራል ።
የምግብ ባለሙያ ፣የህክምና ቡድን ምቹ ትራንሰፓርት ከተሰማሚ አየር ጋር አሰናድተን እየጠበቅናቹህ ነው ።
እሁድ መጋቢት 10,2015 የእናቶች የጀልባ ጉዞ ይኖረናል ።
0913 776060

ቁርስ
ምሳ
ጀልባ ሸርሸር
አሰጎብኚ
ደርሶ መልስ ትራንስፓርት
እነዚህን አገልግሎቶች በብር 1200 ያገኛሉ
ለመመዝገብ በቴሌግራም

ለበለጠ መረጃ
0913 776060

18/01/2023

ለሴቶች ብቻ የሚዘጋጀው አዳል የሴቶች መዝናኛ መዳረሻችን በአለም ተመራጭ የሆነው ወንጪ ሀይቅ ምን ምን አካቷል ።
ለጤና ተመራጭ የሆነ የተፈጥሮ ፍልውሃ
ለቆዳ ተመራጭ የጭቃ ባዝ
ከ አዲስ አበባ በ 150 ኪ .ሜ ርቀት ላይ
አምቦ እና ወሊሶ መሀል የሚገኝ
እጅግ በጣም ያማረ ተፈጥሮአዊ መስህብ ያለው ስፍራ ነው።
ወንጪ ሀይቅ 3380 ሜትር ከፍታ ላይ ባለ ተራራየተከበበ ሀይቅ ነው ።
ጥቅጥቅ ያለ ደን ዙሪያውን አካበውታል
ብርቅዬ አዕዋፋትንም የሚገኙበት ነው።

ጥር 14 የሚከናወነው ይህ የደርሶመልስ ጉዞ በጣም መጠነኛ የእግር ጉዞ ማለትም ወደ 5 ኪሜ ብቻ ይጠብቀናል ።
በቦታው ላይ
🐎 የፈረስ ግልቢያ
🏊‍ ዋና
🚣‍ ጀልባ ቀዘፉ
🏹 ቀስት
⛳️ ጦር ውርወራ
⚽️ እግር ኳስ እንዲሁም መረብ ኳስ ጨዋታ ያገኛሉ ።

የጉዞ ዋጋ
🚎🚌ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
🥪🥪ቀለል ያለ ቁርስ
🍱🍱 ምሳ
🥛🥛 የታሸገ ውሃ
🍵🍵ትኩስ መጠጦች
የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ እስከ ጥር 10 ምዝገባ አጠናቀው ክፍያ ለሚፈፅሙ ብቻ 1500 ብር ይሆናል ።
ከጥር 11 ጀምሮ 1800 ብር

ዋጋዎቹ የፈረስ ግልቢያ እና ጀልባ ቀዘፉ አያካትትም እነዚህ በግለሰብ ፈቃደኝነት የሚደረጉ ናቸው ።
በቡድን ሆነው ለሚመጡ የተለየ የዋጋ ዝርዝር ይኖረናል።
ዝርዝር የፕሮግራም ይዘት
0913 776060
ወይም
ማግኘት ይችላሉ
ቦታ ለማስያዝ መልዕክት ያስቀምጡልን ።

Photos from Adal women hiking's post 16/01/2023

የእናቶች ነገር

የበዛ ሳቅ አሳለፍን በየመሀሉ የማያቋርጥ ምርቃት ጋር አንድ ቤት ይመሰል ያደጉት እናቶች እርስበእርስ ሲረዳዱ ሲደጋገፉ እንዲሁም የህይወት መንገዳቸውን ራሳቸውን ሲያሰተዋውቁ በደስታቸው ተደሰተን በሀዘናቸው አዝነን ጥሩ ቤተሰብ ጊዜ ትናንት በዝዋይ ደሴት አሳልፈን አመሻሽ ተመልሰናል ።
የዛሬ ተጓዥቻችን ለአይን የምትሳሱላቸውን እናቶችን በኛ በመተማመን ተሳታፊ እንዲሆኑ እድል ሰለሰጣቹሁን እናመሰግናለን ።
በቀጣይ የእናቶች ጉዞ መረጃ ለማግኘት 0913 776060 አጥብቃቹህ ያዙ

16/01/2023

እህቶች ትጥቅ አዘጋጁ ስንቁን Adal women hiking ያሰናዳዋል ።ሴቶች ብቻ የሚካፉሉበት የማይረሳ ትዝታን ወደ ህይወትዎ እንዲያሰገቡ ቀጣይ እሁድ ጥር 14,2015 ጉዞ ይኖረናል ።
ለበለጠ የጉዞ መረጃ የቴሌግራም ቁጥር ይጠቀሙ
0913 776060

13/01/2023

ወደ ዝዋይ የምናደርገው የእናቶች ጉዞ ዛሬ የመጨረሻ የምዝገባ ዕለት በመሆኑ ወላጆቻቹሁን የመውሰድ ፍላጎት ያላቹህ ከወዲሁ ምዝገባ እንድታጠናቅቁ እናሳሰባለን ።
0913 776060
https://t.me/adalkidshiking

09/01/2023

አንድ ሳምንት ቀረው የእናቶች መዝናኛ
ቤተሰቦች እናት ብቻ አይደለም
አክስት፣ የእናትህ(ሽ) ጓደኛ ፣ጎረቤት ብቻ አንተ(ቺ) እዚህ መድረስ ድርሻ ያላቸውን በእድሜ ገፉ ያሉትን እናቶች እስኪ እሁድ ጥር 7,2015 አየር ቀይረን እንምጣ ከጀልባ ሸርሸር ጋር እማ ከኔ ጋር ወደ ዝዋይ (ባቱ)እናሳልፍ በሏት።
_
ትራንስፖርት ፣ቁርስ፣ምሳ አካቶ ለአንድ ሰው 1500 ብር
የቀሩን ውስን ቦታዎች ናቸው በቴሌግራም ፈጥነው ይመዝገቡ


0913 776060

https://t.me/adalkidshiking

05/01/2023

ይደመጥ
0913 776060

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa