Qatar Football World Cup 2022

Qatar Football World Cup 2022

Share

Love and peace

Photos from Qatar Football World Cup 2022's post 14/10/2025

የኢትዮጵያውያን ትብብር በጉባ ሠማይ ስር ታላቁ የሕዳሴ ግድብንና የንጋት ሐይቅን ማብሰር አስችሏል -የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 4/2018 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያዊያን ትብብር በጉባ ሠማይ ስር ታላቁ የሕዳሴ ግድብንና ትውልድ ተሻጋሪውን የንጋት ሐይቅ ማብሰር ማስቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ።

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ - የንጋት ሐይቅ የረቂቅ ማስተር ፕላን ጥናት ማስጀመሪያ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፥ ለትውልድና ታሪክ የሚሻገር አሻራን ለማስቀመጥ አብሮና ተባብሮ መስራት መታደል ነው ብለዋል።

ኢትዮጵያውያን በተባበረ አቅማቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በጉባ ሰማይ ስር በመገንባት ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ትልቅ የልማት ሥራ ማሳካታቸውን ገልጸዋል።

የሕዳሴ ግድብ ስኬትም ዜጎች የኃይል አቅርቦት እንዲያገኙ እና የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ቁልፍ ሚና እያበረከተ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

የግድቡ ሰው ሰራሽ የሆነው ንጋት ሐይቅ የሚሸፍነው 240 ኪሎ ሜትር ርዝመትና ከ74 ቢሊዮን ሜትር ኪዩቢክ በላይ የውሃ መጠን ለኢትዮጵያዊያን ዘርፈ ብዙ ትሩፋት እንዳለው አስገንዝበዋል።

የንጋት ሐይቅን በተደራጀና ራሱን በቻለ ማስተር ፕላን ለመምራት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን በማንሳት፥ ይህም ሐይቁ ተጠብቆ ከትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገርና ዜጎች ከትሩፋቱ ተቋዳሽ እንዲሆኑ የሚያስችል ነው ብለዋል።

የሕዳሴ ግድብ - የንጋት ሐይቅ የረቂቅ ማስተር ፕላን በዓሳ ምርታማነት፣ በውሃ ዘላቂነት፣ በቱሪዝምና በአስተዳደር ውጤታማ ሥርዓት ለመዘርጋት እንደሚያስችል ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ፍላጎት ፍትሐዊ የጋራ ልማት ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ መሆኑን ጠቁመው፥ የሕዳሴ ግድብ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል።

በንጋት ሐይቅ የረቂቅ ማስተር ፕላን ጥናት ማስጀመሪያ የምክክር መድረክ ላይ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

27/06/2025

Pretty talented actress ❤️

09/04/2025

💚💚💚💚




The Evolution of : A Legacy of Engineering Excellence
Introduction
Bayerische Motoren Werke AG, commonly known as BMW, is a renowned German automobile and motorcycle manufacturer celebrated for its performance-oriented vehicles and cutting-edge technology. Founded in 1916, BMW has become synonymous with luxury, innovation, and driving pleasure. This article explores the history, evolution, and impact of BMW on the automotive landscape.

History and Foundation
BMW was established in Munich, Germany, originally as a manufacturer of aircraft engines during World War I. The company's first product was the BMW IIIa aircraft engine, which gained acclaim for its performance and reliability. However, the end of the war in 1918 led to a ban on aircraft engine production in Germany, prompting BMW to diversify its offerings.

In 1923, BMW shifted its focus to motorcycles, launching the R32, which featured a revolutionary flat-twin engine and shaft drive. This motorcycle laid the foundation for BMW's reputation in the two-wheeled segment, eventually leading to several racing successes in the years that followed.

The Automotive Era
BMW entered the automotive market in 1928 with the acquisition of the Fahrzeugfabrik Eisenach. The first BMW car was the BMW 3/15, based on the Austin Seven. The introduction of the BMW 328 in the 1930s marked a turning point for the company, establishing it as a manufacturer of high-performance sports cars. The 328 gained recognition in motorsports, winning the Mille Miglia in 1940.

However, World War II led to significant challenges for BMW. The company was forced to redirect its production to support the German war effort, resulting in severe damage to its factories and infrastructure. After the war, BMW faced the daunting task of rebuilding and redefining its identity.

Post-War Recovery and Growth
In the post-war years, BMW focused on producing small, affordable cars. The BMW 501 and 502, launched in the 1950s, represent

17/02/2025

❤️🇪🇹
💙🇪🇹

for watch more 👆👆👆👆.












❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

15/01/2025

🙏🇪🇹 🙏ሼር🙏🙏
🙏
'












❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓

04/01/2025
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa