African ITF Taekwon-Do Master's Union-ATMU

African ITF Taekwon-Do Master's Union-ATMU

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from African ITF Taekwon-Do Master's Union-ATMU, Martial Arts School, East Africa, Addis Ababa.

🥋Well-come to ATMU Families 🌎🆗.
🌎This the Official page of African ITF Taekwon-Do Master's Union(ATMU®️).
🥋Official Website®️ :-
www.aitftkdmu.fast-page.org
https://dev-african-itf-taekwon-do-masters-union.pantheonsite.io/
CEO #MSMJ®

15/04/2026

Excited to share that I just got recognised as one of Excellence Taekwon-Do Association 태권도 ኤክሰለንስ ቴኳንዶ አሶሴሽን's top fans! 🎉

13/04/2026

'ንቃተ ህሊና' ዶክተር አሸብርን ጨምሮ ከትውልድ አከባቢው ከፍተኛ ድጋፍ አገኘ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያው፤ የካፋ ተወላጅ ዩሐንስ ምስክር ( ጆን) በማህበራዊ ሚዲያም ሥሙ "ንቃተ ህሊና" የፊታችን ኤፕሪል 25 በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የMMA (ሚክስድ ማርሻል አርት) ውድድር በማድረግ የታሪክ አካል ሊሆን ቀን ተቆርጧል።

'ንቃተ ህሊና' ከቀናት በፊት በተደረገው "FACEOFF" በተገኘበትና ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጠበት መድረክ ተፎካካሪው በድርጅቶች ሎጎ ታጅቦ፤ ሲገኝ በእርሱ በኩል ምንም ነገር አለመታየቱ በትውልድ አከባቢው ከፍተኛ ቁጭት አስነስቷል።

በዚህም ከትናንት በስትያ ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆነው ይህ የስፖንሰርሺፕ ጉዳይ በዛሬው እለትም ቀጥሎ ሲውል፤ ከድርጅቶች ቀደም ብለው የአከባቢው ተወላጆች ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

ይህንን ተከትሎም የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት እንዲሁም አሃጉራዊው መሪ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እና የካፋ ዞን አመራሮች ከፍተኛው አጋርነታቸውን ገልፀውታል።

ከአመራሩ በተጨማሪ የቦንጋ ከተማና የመላው ካፋ ዞን ወጣቶች ከሞራል ድጋፍ በተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን ይህም በቅርቡ ከታዩ የማህበረሰቡ የአንድነት ትብብሮች አንዱ አድርጎታል።

ይህንንም የድጋፍ ሥራ በተመለከተ "ንቃተ ህሊና" በተገኘበት በተደረገው የቲክቶክ የቀጥታ ሥርጭት (LIVE) የወጣቶች የስነልቦና እና የፋይናንስ ድጋፍ አስደናቂ ሆኖ ታይቷል።

"ተወደደም ተጠላም አንበሳ መኖርያው ጫካ ነው፤ አሁን ሥጋን ፍለጋ ከከተማ ገብቷል እሱኑ አግኝቶ በልቶ ያሳያል" ሲሉም ያሞካሹት ወጣቶቹ "በቅርብ ቀናት አከባቢው በብዙሃን እንዲጠራ "የአከባቢውን ሥም የሸጠበት መንገድ አምባሳደር ያደርገዋል" ብለዋል።

"ቡኔ ቆንዶ ሻሂቴ" እና " ኡሮን ቂጲ ሼሬሞኖኔ"ን የመሳሰሉ ቀልዶችም በተነሱበት በዚህ ቆይታ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ራሳቸው ከመደገፍ ባለፈ ሌሎች ድርጅቶች አጋር እንዲሆኑ እንደሚያግዙት በተወካይ በኩል ተናግረዋል።

በወጣት የኔነህ አለማየሁ የመጀመሪያ ድጋፍ ተጀምሯል የተባለው የፋይናንስ ድጋፍ ዛሬም በከፍተኛ ርብርብ የቀጠለ ሲሆን ድርጅቶች ምርትና አገልግሎታቸውን ከእርሱ ጋር አጋር በመሆን እንዲያስተዋውቁም ጥሪ ቀርቧል።

በአዲስአበባ የሚገኙ ያኔት የጥርስ ህክምና ክሊኒክን ጨምሮ ሌሎች የቦንጋና በአዲስአበባ የሚገኙ የቢዝነስ ተቋማትም አጋርነታቸውን እንዲያሳዩ ይጠበቃል።

ይህ የስነልቦና እና የፋይናንስ ድጋፍ እየተደረገለት የሚገኘው ወጣት ስፖርተኛ "ብቻዬን እንዳይደለሁ ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ በከተማም ብሆን አንዳች እንዳልሆንም አምኛለሁ።" ብሎ እኛ ትልቅ ህዝብ ነን። እኛ ሰፊ ህዝብ ነን። ካፋ ከተባበረ ምንም ማድረግ ይችላል። በአንድነት ተነስተን የአከባቢያችንም እንቁም ሲል ጥሪ አቅርቧል።

በቲክቶክ የቀጥታ ሥርጭት ቆይታው ለመጀመሪያ ጊዜ በ1997 ዓ.ም ስፖርት ያስጀመሩት መምህሩና ሌሎች ሰዎች በተገኙበት መድረክ ለዘገየው አጋርነትና "በዚህ ትደርሳለህ ብለን ስላላመንን" በማለት የአከባቢው ልጆች ይቅርታ ጠይቀውታል።

ዶች ኤችዲ

12/04/2026
04/04/2026

With Evolution Martial Arts Taunton – I'm on a streak! I've been a top fan for 15 months in a row. 🎉

04/04/2026

With United ITF Taekwon-Do Australia – I'm on a streak! I've been a top fan for 15 months in a row. 🎉

04/04/2026

With ITF Philippines Taekwon-Do Union – I'm on a streak! I've been a top fan for 4 months in a row. 🎉

04/04/2026

With Master Khat Dar / Gambella Coach – I'm on a streak! I've been a top fan for 4 months in a row. 🎉

Photos from Excellence Taekwon-Do Association 태권도 ኤክሰለንስ ቴኳንዶ አሶሴሽን's post 31/03/2026
31/03/2026

With Evolutionary Taekwon-do ITF. – I'm on a streak! I've been a top fan for 15 months in a row. 🎉

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


East Africa
Addis Ababa