Tikvah-Sport

Tikvah-Sport

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tikvah-Sport, Sports, Addis Ababa.

23/03/2020

ላሊጋው ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል...

የስፔን ላሊጋ አስተዳዳሪ አካል ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት ከዚህ ቀደም ለሁለት ሳምንት ተቋርጧል ተብሎ የነበርው ላሊጋ በድጋሚ ለቀጣይ ላልተወሰነ ጊዜ መራዝው ታውቋል።

ሆኖም ግን አሁንም የላሊጋው ፕሬዝደንት ሀቭየር ቴባስ ሊጉ እንደምንም መጠናቀቅ እንዳለበት የተናገሩ ሲሆን በተጨማሪም በትንሽ ጊዜ ውስጥ በርካታ ጨዋታዎችን በማድረግ ሊጉን ሊፈፅሙት እንደሚችሉ ለማወቅ ተችሏል።

23/03/2020



የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡን ይፋ አድርገዋል፡፡

ክለቦችም ተጫዋቾችን ለመጠበቅ በዚህ ጊዜ ልምምዶችን ማቋረጥ እንዳለባቸው የእግር ኳሱ አስተዳዳሪው አካል አሳውቋል፡፡

23/03/2020

Welcome to Tikvah-sport on Facebook

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa
4444