Bole 17 Football Association

Bole 17 Football Association

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bole 17 Football Association, Sports Club, Addis Ababa.

BOLE 17 aspires to achieve social impact by practicing regular fitness exercise with the aim of maintaining it's members fit and healthy and become role models to the general public as well as participate in various social and humanitarian activities.

Photos from Bole 17 Football Association's post 12/10/2024

02/02/2017 ዓ.ም

በቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር እና በታገስ ስጋ ቤት አዘጋጅነት ለወንድማችን ፍፁም ብርሃኔ መታሰቢያ በሻላ ሁለገብ ሜዳ ሲካሄድ የቆየው የፉትሳል ውድድር በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።

የፍፃሜ ጨዋታ ውጤት

ኪያ ስቱዲዮ 0-2 ሻላ አብሮ አደግ

የሻላ አብሮ አደግ ቡድን የውድድሩ አሸናፊ በመሆኑ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን አብዲ እሸቱ ከሻላ አብሮ አደግ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች እንዲሁም ሄኖክ አለማየሁ ከእንጦጦ ስላሴ B በ 8 ጎል የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን ተሸላሚ ሆነዋል።

ለዚህ ውድድር መሳካት ድጋፍ እና ትብብር ላደረጉ:

ታገስ ስጋ ቤት
ደሬ ማስታወቂያ
ኪያ ስቱዲዮ
ሎጬ የስፖርት ትጥቅ መሸጫ
ቦሌ ፋና ሸማቾች ሕ/ስ/ሽ ማህበር
ወረዳ 3 ስፖርት ፅ/ቤት
ፍፁም ተዘራ
አዲስ ተ/ማርያም
ተመስገን ተሰማ እና
ይትባረክ ከተማ በተጨማሪም
ለአስሩም ተሳታፊ ቡድኖች የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።

ለመላው የሻላ አብሮ አደግ የጤና ቡድን አባላት እና ደጋፊዎች በሙሉ የውድድሩ አሸናፊ በመሆናችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ።
⚽️🏆🎉🎊

02/10/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016/17 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

ለዋንጫ ፍፃሜ ለማለፍ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት:

ረቡዕ 22/01/2017 ዓ.ም

9:00 ሰዓት
እንጦጦ ስላሴ B 1-2 ኪያ ስቱዲዮ
(በመለያ ምት)

10:00 ሰዓት
23 ጤና 1-4 ሻላ አብሮ አደግ

በዚህም መሰረት የፍፃሜው ጨዋታ በኪያ ስቱዲዮ እና በሻላ አብሮ አደግ ቡድኖች መካከል በ02/02/2017 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ በሻላ ሁለገብ ሜዳ የሚካሄድ ይሆናል።

ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን ለፍፃሜውም መልካም ዕድል እእንመኛለን🤞
⚽️🏆

21/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016/17 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

ለዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ ጨዋታዎች

22/01/2017 ዓ.ም

ረቡዕ 9:00 ሰዓት

እንጦጦ ስላሴ B ከ ኪያ ስቱዲዮ

ረቡዕ 10:00 ሰዓት

23 ጤና ከ ሻላ አብሮ አደግ

Photos from Bole 17 Football Association's post 21/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016/17 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የአራተኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ውጤት
11/01/2017 ዓ.ም

ቅዳሜ 4:30

እንጦጦ ስላሴ B 3-1 አሚጎስ

ቅዳሜ 5:30

እንጦጦ ስላሴ A ከ ሻላ ፉትሳል

(እንጦጦ ስላሴ A ለጨዋታ ባለመገኘቱ ለሻላ ፉትሳል ፎርፌ ተሰጥቷል)

በዚህም መሰረት የምድብ ጨዋታዎች በሙሉ ተካሂደው የተጠናቀቁ ሲሆን ወደቀጣይ ዙር ያለፉት ቡድኖችም ተለይተዋል።

20/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016/17 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የአራተኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች
11/01/2017 ዓ.ም

ቅዳሜ

ጠዋት 4:30
እንጦጦ ስላሴ B ከ አሚጎስ

ጠዋት 5:30
እንጦጦ ስላሴ A ከ ሻላ ፉትሳል

19/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016/17 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ውጤት
08/01/2017 ዓ.ም
ረቡዕ

10:00
የሎ አፕል 3- 4 ሻላ አብሮ አደግ

11:00
ግዕዝ 0-11 እንጦጦ ስላሴ B

09/01/2017 ዓ.ም
ሐሙስ

10:00 ሰዓት
ኪያ ስቱዲዮ 0-0 እንጦጦ ስላሴ A

11:00 ሰዓት
23 ጤና 4-1 ዩኒክ

16/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ፕሮግራም

08/01/2017 ዓ.ም
ረቡዕ

10:00 ሰዓት
የሎ አፕል ከ ሻላ አብሮ አደግ

11:00 ሰዓት
ግዕዝ ከ እንጦጦ ስላሴ A

09/01/2017 ዓ.ም
ሐሙስ

10:00 ሰዓት
ኪያ ስቱዲዮ ከ እንጦጦ ስላሴ B

11:00 ሰዓት
ዩኒክ ከ 23 ጤና

14/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የሶስተኛ ዙር ጨዋታዎች ውጤት
04/01/2017 ዓ.ም
ቅዳሜ

2:30
23 ጤና 3-1 ሻላ ፉትሳል

3:30
ግዕዝ 0-4 ሻላ አብሮ አደግ

4:30
የሎ አፕል 2-3 አሚጎስ

5:30
ዩኒክ 1-2 ኪያ ስቱዲዮ

12/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የ2016 ዓ.ም የፉትሳል ውድድር
በሻላ ሜዳ

የሶስተኛ ዙር ጨዋታዎች ፕሮግራም
ቅዳሜ 04/01/2017 ዓ.ም

2:30 ሰዓት
23 ጤና ከ ሻላ ፉትሳል

3:30 ሰዓት
ግዕዝ ከ ሻላ አብሮ አደግ

4:30 ሰዓት
የሎ አፕል ከ አሚጎስ

5:30 ሰዓት
ዩኒክ ከ ኪያ ስቱዲዮ

Photos from Bole 17 Football Association's post 11/09/2024
Photos from Bole 17 Football Association's post 10/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የ 05/13/2016 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ውጤት

ማክሰኞ

10:00 ሰዓት
ኪያ ስቱዲዮ 1-0 ሻላ ፉትሳል

11:00 ሰዓት
ዩኒክ 4-1 እንጦጦ ስላሴ A

Photos from Bole 17 Football Association's post 09/09/2024

ቦሌ 17 የጤና እግር ኳስ ማህበር
የፉትሳል ውድድር
2016 ዓ.ም
በሻላ ሜዳ

የ 04/13/2016 ዓ.ም
የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ውጤት

10:00 ሰዓት
እንጦጦ ስላሴ B 2-1 ሻላ አብሮ አደግ

11:00 ሰዓት
ግዕዝ 3-3 የሎ አፕል

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa