02/05/2025
አዲስ አበባ ፖሊስ የ ብስክሌት ቡድን አሸናፊነቱ እንደቀጠለ ነዉ 23/08/2017 በተደረገዉ የ አዲስ አበባ የክለቦች ሻምፒዮና የ ቡድን ክሮኖ ሜትር ዉድድር የ 1ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል
Addis Ababa police Cycling Team page.
02/05/2025
አዲስ አበባ ፖሊስ የ ብስክሌት ቡድን አሸናፊነቱ እንደቀጠለ ነዉ 23/08/2017 በተደረገዉ የ አዲስ አበባ የክለቦች ሻምፒዮና የ ቡድን ክሮኖ ሜትር ዉድድር የ 1ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል
02/05/2025
አዲስ አበባ ፖሊስ የ 2017 የክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በ 23/08/2017 የተካሄደዉን የቡድን ክሮኖ ሜት ዉድድር አዲስ አበባ ፖሊስ 1ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ቀሪዉን 4ዉድድሮች በጥሩ ዉጤት እንደምናጠናቅቅ ባለሙሉ ተስፋ ነን በቀጣይ እስክንገናኝ መልካም ግዜ
09/04/2025
አዲስ አበባ ፖሊስ የብስክሌት ቡድን ባለፉት አመታት በ ግል አቋም መለኪያ፣በ አሮ ወንጪ በተደረገዉ የዳገት ዉድድር፣ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮን እና በ ኢ/ት ሻምፒዮና ዉድድር አመርቂ የሚባል ዉጤት ማስመዝገቡ ይታወሳል ሆኖም ከዚ የበለጠ ጠንሮ በመስራ ከዚ የተሻለ ሆኖ ለመቅረብ ዘመናዊ የመወዳደርያ ብስክሌቶችን ከ 2,900,000 (ሁለት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሺ ) ብር በላይ አዉጥቶ በመግዛት የብስክሌት ቡድኑን አጠናክሯል ።
በ 28/07/2017 በጀመረዉ የ አ/አ የክለቦች ሻምፒዮና በግል ሰአት ሙከራ(ክሮኖ ሜትር)ዉድድር ከ ሁለተኛ እስከ አራተኛ ያለዉን ዉጤት ይዘን ጨርሰናል 2ኛ ሰለሞን አለሙ የ ብር ሜዳልያ
3ኛ አይሮ መንግስቱ የነሀስ ሜዳልያ
4ኛ ያሬድ ተካ በ መሆን ዉድድሩን
አጠናቀዋል በቀጣዮቹ ሰባት ዉድድሮች ከዚ የተሻለ ዉጤት ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን።
23/08/2024
ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ብስክሌት ቡድን ለ2017 የውድድር አመት 4 የነባር ስፖርተኞችን ውል ሲያድስ ሁለት አዳዲስ ስፖርተኞችን ወደ ቡድናችን ቀላቅለናል::
ውል ያራዘሙ
🔰 ጌታሁን ቡልቡላ ➖ አሰልጣኝ
🔰 ሰለሞን አለሙ ➖ ተወዳዳሪ
🔰 ፉአድ ሻሚል➖ተወዳዳሪ
🔰 ያሬድ ተካ➖ተወዳዳሪ
🔰 አዕምሮ መንግስቱ➖ ተወዳዳሪ
አዲስ የፈረሙ
🔰 ፍራኦል ወ/ኪዳን➖ተወዳዳሪ
🔰 ነብዩ ደምል➖ተወዳዳሪ
ተጨማሪ አዲስ የሚፈርሙትን የምናሳውቅ ይሆናል
ለአዳዲስ ተጫዎቾቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን ሙሉ ለኩለባችን ልዑካን ቡድን ለ2017 መልካም የውድድር ዘመን እንመኛለን::
24/12/2022
የአዲስ አበባ ፓሊስ ብስክሌት ቡድን የ2015 የአመቱን የመጀመሪያ ውድድር ነገ ይጀምራል። ቡድኑ ለውድድር የሚመጥን በቂ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል።
12/10/2022
ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ስፖርት ክለብ በያዝነዉ የዉድድር አመት አሸናፊነቱን ለማስቀጠል የነባር ተወዳዳሪዎችን ዉል ሲያራዝም የቆየ ሲሆን ፣ አሁን ደግሞ የመጀመሪያ አዲስ ሁለገቡን ተወዳዳሪ አስፈርሟል::
ስም :- ፉአድ ሻሚል
የነበረበት ክለብ :- የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
መልካም የዉድድር አመት ይሁንልክ! Fuad Umi
12/09/2022
በክለባችን ጥሩ ግዜ ያሳለፈዉ ደጋጋ ዘላለም ዉሉን በመጨረሱ ከክለባችን ጋር በስምምነት ተለያይቷል::
Degaga Zelalem, who spent a good time in our club, ended his contract and parted ways with our Addis Ababa police cycling team.
THANK YOU- DEGAGA ZELALEM
14/07/2022
ክለባችን አዲስ አበባ ፖሊስ ለ2015 የዉድድር ጊዜ ተጠናክሮ ለመቅረብ የነባር እና አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛል
ዉላቸዉን ያደሱ ነባር ተጨዋቾቻችን
1/ታደሰ ሙሉዬ
2/ሰለሞን አለሙ
3/ጌታሁን ቡልቡላ
4/በሃይሉ ፍቅሬ
*በቀጣይም አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
04/06/2022
Addis Ababa Club's Championship Team Time Trial champion Addis Ababa Police cycling team🏆 🥇🥇🥇