08/05/2023
ቀጣይ ተጋጣሚያችን ታውቋል...
ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ግማሾ ፍፃሜ መግባቱን ተከትሎ ከሻለ ጤና ስፖርት ማህበር ጋር የሚጫወት ይሆናል። ካሸነፈ ለፍፃሜ ማለፉን የሚያረጋግጥ ይሆናል።
እናሸንፋለን....
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Addis Health Association, Sports Club, Addis Ababa.
08/05/2023
ቀጣይ ተጋጣሚያችን ታውቋል...
ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ግማሾ ፍፃሜ መግባቱን ተከትሎ ከሻለ ጤና ስፖርት ማህበር ጋር የሚጫወት ይሆናል። ካሸነፈ ለፍፃሜ ማለፉን የሚያረጋግጥ ይሆናል።
እናሸንፋለን....
08/05/2023
ግማሽ ፍፃሜ ገብተናል...
ቡድናችን ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ቪኦማን 2-1 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜ ገብቷል።
ቡድኑ በምድቡ አራት ጨዋታዎችን አድርጎ በሶስቱ አሸንፎ ዘጠኝ ነጥብ በመሰብሰብ ነው ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የገባው።
28/02/2023
ኢትዮ አዲስ በበጎ አድራጎት ውድድር ላይ ይሳታፈል.....
ኢትዮ አዲስ የጤና ስፖርት ማህበር ከአዲስ አበባ ስፖርት ቢሮ እውቅና ካገኘ ወዲህ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ሲሳተፍ መሳተፉን ቀጥሏል።
በዚህ መሠረት ዘንድሮም "ባዕልን ከነዲያን ጋር" የእግር ኳስ ውድድር ላይ እንደሚሳተፍ አረጋግጧል።
በውድድሩ 10 ቡድኖች የሚሳተፉ ሲሆን የውድድሩ አላማ ለነዲያን ለበዓል የሚሆን ድጋፍ ለማድረግ ነው። ውድድሩ በ35 ሜዳ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን ባለፈው የውድድር አመት ኢትዮ አዲስ መሳተፉ የሚታወስ ነው።
21/06/2015 ዓ.ም