Maraki Sport Arena/ ማራኪ ስፖርት አሬና

Maraki Sport Arena/ ማራኪ ስፖርት አሬና

Share

ፈጣን፣ ወቅታዊ እና ትክክለኛ የስፖርት መረጃዎችን ለመከታተል ገፃችንን ላይክና ሼር ያድርጉ !

30/05/2026

አብዛኞቹ የእንግሊዝ ክለቦችና ተጫዋቾች አርሰናል የሻምፒዎንስ ሊግ ዋንጫውን በማጣቱ በመድፈኞቹ ላይ ነቆራ ጀምረዋል።

30/05/2026

ዋንጫውን አናቱ ላይ ዘቅዝቆ የደፋው ተጫዋች ማነው?😂😂😂

30/05/2026

"ሊዮኔል ሜሲ ፒኤስጅን ሲለቅ አንተ ደካማ ተጫዋች ስለሆንክ ቻምፒዎንስሊግ በጭራሽ አትበላም ብሎኝ ነበር። እሱ ከለቀቀ በኋላ ይሄው ዛሬ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን አነሳሁ። ዋንጫውን ስናነሳ እየተመለከተኝ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።" - ቪቲንሀ

30/05/2026

ደምበሌ ዘንድሮም ባሎንዶሩን የሚበላው አይመስላችሁም?

30/05/2026

በእውነት ለአርሰናል ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ከዛሬው ቀን በላይ ልብ ሰባሪና አሳዛኝ ቀን የለም። 💔💔💔
በ140 አመታት የሻምፒዎንስ ሊግ ታሪክ ውስጥ መድፈኞቹ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ለፍጻሜ ጨዋታ ደርሶ የዋንጫ ጥሙን ያረሰርሳል ተብሎ ሲጠበቅ በፒኤስጅ በአሳዛኝ ሁኔታ ተነጠቀ።

30/05/2026

"please try again later"
No Champions League Trophy for Arsenal!

በዚህ አመት በሻምፒዎንስሊጉ ያለምንም ሽንፈት ለፍፃሜ የደረሰው የሚኬል አርቴታው ቡድን አርሰናል በፍፃሜው ጨዋታ ተሸንፎ ዋንጫውን አጥቷል።

30/05/2026

"ኑና የዋንጫዎች መነሀሪ የሆነውን የለንደን ቤታችንን በመጎብኘት ዋንጫዎችን እናሳያችሁ።" - ቸልሲዎች ለአርሰናል ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ያስተላለፉት መልዕክት

30/05/2026

ማርኪንሆስ - የሰውነት ውሀልክ!❤❤❤
ከጓደኞቹ ጋር በደስታ ከመቦረቅ ይልቅ በሀዘን ልቡ የተሰበረውን የአርሰናሉን ተጫዋች ማጋሌሽን ሲያፅናና አመሸ።

24/05/2026

New record
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ታሪክ በአንድ ሲዝን ብዙ ለጎል የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በኬቨን ደብሮይነ እና በሄነሪ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ሰብሮታል።
21 አሲስት

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Addis Ababa