25/11/2021
⚽️BEIN SPORT ET⚽️
ተወዳጁ ይሄኛው 👉 አካውንታችን hack ተደርጎ ከሁለት አመት በላይ ለማስመለስ ብንጥርም አልቻልንም። ከአዲስ ቻናል create አርገን ለመጀመር ተገደናል። ይሄን ቻናል በማድረግ ይተባበሩን። ስራችንን በቅርቡ እንጀምራለን። 👇👇 https://t.me/beinsportet2
https://t.me/beinsportet2
https://t.me/beinsportet2
በዚህ Facebook ላይ አካውታችን ላይም ስራችንን በቅርቡ እንጀምራለን።
⚽BEIN ስፖርት
beiN SP⚽RT --------------------- ✔ English premier league ✔ La liga ✔ Seria A ✔ Bundeliga ✔ Champions league ✔ Europa league = እና ሌሎችም ብዙ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች እና ሊግ ካፕ √ትኩስ ትኩስ ትራንስፈር መረጃ √ዜናዎች ይ....
15/08/2020
ዛሬ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የሚደረግ ጨዋታ
⏰ ምሽት 4፡00
- ማንችስተር ሲቲ ከ ሊዮን
👉 ማንችስተር ሲቲ የውድድሩ ንጉስ ክለብ ሪያል ማድሪድን በድምር ውጤት
4 ለ 2 አሸንፎ ሲሆን ለሩብ ፍጻሜው የበቃው ሊዮን በበኩሉ ከክርስቲያኖ ሮናልዶው ጁቬንቱስ ጋር 2ለ2 አቻ ተለይቶ ከሜዳ ውጪ ባገባ በሚለው ህግ ነው ያለፈው ።
27/06/2020
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የFA CUP የዛሬ መርሀ ግብር !
🇬🇧በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
8:30/አስቶን ቪላ ከ ዎልቭስ
🏆 በFA CUP
2:30/ኖርዊች ሲቲ ከ ማን.ዩናይትድ
T.me/beinsportEt2
T.me/beinsportEt2
27/06/2020
ትላንት ምሽት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ
FT◾️ጁቬንቱስ 4-0 ሊቼ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
FT◾️ሲቪያ 1-1 ቫላዶሊድ
28/02/2020
★ትላንት የተደረጉ የኢሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች።
27/02/2020
⚪️ሰርጅዮ ራሞስ ባለፈው አመት በበርናባው ከአያክስ ጋር በነበረው ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ቀይ ካርድ ተመለከተ።
👉ዘንድሮም በበርናባው ትላንት ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በነበራቸው ጨዋታ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተወገደ።
🙏 🙏
27/02/2020
★
★ ★
★ በእለተ እሮብ የተከናወኑ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች።
👉ጨዋታዎቹ ተጠናቀቁ⌚️
🔷ሊዬን 1⃣-0⃣ ጁቬንቱስ🔘
⚽️ሉካስ_ቶሳርት 31'⌚️
🎙ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ሊዮንን የገጠሙት ጁቬንቱሶች በሉካስ ብቸኛ ግብ 1-0 ተሸንፈው ተመልሰዋል። የመልሱም ጨዋታ ሊከብዳቸው እንደሚችል ተዘግቧል።
⚪️ሪ.ማድሪድ 1⃣-2⃣ማን. ሲቲ💠
⚽️ኢስኮ 60'⌚️ ⚽️ጄሱስ 78'⌚️
⚽️ዴብራየን 83'⌚️P
🎙ሪያል ማድሪድ በሜዳው ሳንቲያጎ በርናባው ማንቸስተር ሲቲን አስተናግዶ 1-2 ተሸንፏል። ዴብሩይን ድንቅ ምሽት ባሳለፈበት ጨዋታ አንድ ፍፁም ቅጣት ግብ ሲያስቆጥር አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
🙏 🙏
26/02/2020
🇪🇺በእለተ ማክሰኞ የተከናወኑ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች።
👉ጨዋታዎቹ ተጠናቀቁ🕑
ናፖሊ 1-1 ባርሴሎና
🕑ሜርቴነስ 30'🕑 ⚽ግሪዝማን 57'🕕
ቼልሲ 0-3 ባየርን ሙኒክ
⚽ናብሪ 51',54'🕑
⚽ሊዋንዶውስኪ 76'🕠
22/02/2020
🔵ቼልሲ የመጀመሪያውን አጋማሽ በጅሩድ ብቸኛ ግብ አንድ ለባዶ እየመራ ወቷል።
22/02/2020
💙ጆዜ ሞሪንዮ ዛሬ ወደ ቀድሞው ክለባቸው ስታንፎርብሪጅ ስቴድየም አቅንተው ቼልሲን ይገጥማሉ።