የዩናይትድ አለም - YeUnited Alem

https://youtu.be/kl27yULuekA
21/10/2020

https://youtu.be/kl27yULuekA

የመጀመሪያው የዩትዩብ ቻናል በአማርኛ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ የሚያተኩር። ዜናዎች፣ አስተያየቶች፣ ስለሚደረጉ ቅድሚያ ጨዋታ ወሬዎችና ከጨዋታው በኃላ ደግሞ አስተያየት እንሰ.....

አረን ዋን-ቢሳካ፣ ሃሪ ማጓየር፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማርከስ ራሽፈርድ የWho Scored የሳምንቱ ምርጥ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ውስጥ ተካተዋል። [WhoScored]
20/10/2020

አረን ዋን-ቢሳካ፣ ሃሪ ማጓየር፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማርከስ ራሽፈርድ የWho Scored የሳምንቱ ምርጥ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ውስጥ ተካተዋል። [WhoScored]

ለመጨረሻ ጊዜ በፓሪስ ያደረግነው ጨዋታ 😍🔥ዛሬም ይደገም 🙏🏾❤
20/10/2020

ለመጨረሻ ጊዜ በፓሪስ ያደረግነው ጨዋታ 😍🔥

ዛሬም ይደገም 🙏🏾❤

19/10/2020

😂😂

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነገ ቡድኑን በአምበልነት እየመራ እንደሚገባ ኦሌ ሲናገር ያሳየው ምላሽ። [Simon Peach]
19/10/2020

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነገ ቡድኑን በአምበልነት እየመራ እንደሚገባ ኦሌ ሲናገር ያሳየው ምላሽ። [Simon Peach]

ጉዞ ወደ ፓሪስ 🛫🇫🇷
19/10/2020

ጉዞ ወደ ፓሪስ 🛫🇫🇷

🗞 ሜሰን ግሪንውድ እና ኤሪክ ባዪ ወደ ፓሪስ ካልተጓዙት መካከል ናቸው። ሜሰን የኒውካስል ጨዋታንም እንዳልተሰለፈ እናውቃለን 'ባልተገለፀ' የጉዳት ህመም። [MEN]
19/10/2020

🗞 ሜሰን ግሪንውድ እና ኤሪክ ባዪ ወደ ፓሪስ ካልተጓዙት መካከል ናቸው። ሜሰን የኒውካስል ጨዋታንም እንዳልተሰለፈ እናውቃለን 'ባልተገለፀ' የጉዳት ህመም። [MEN]

ሃሪ ማጓየር እና ኤዲሰን ካቫኒ ከቡድኑ ጋር ወደ ፓሪስ አልተጓዙም። [MEN]
19/10/2020

ሃሪ ማጓየር እና ኤዲሰን ካቫኒ ከቡድኑ ጋር ወደ ፓሪስ አልተጓዙም። [MEN]

ካቫኒ ቶሎ የተግባባ ይመስላል ከአዲሱ የቡድኑ አባላቶቹ ጋር 😍
19/10/2020

ካቫኒ ቶሎ የተግባባ ይመስላል ከአዲሱ የቡድኑ አባላቶቹ ጋር 😍

🇫🇷😍
19/10/2020

🇫🇷😍

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251920335722

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዩናይትድ አለም - YeUnited Alem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category