29/08/2021
Ethiopian WUSHU Federation
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian WUSHU Federation, Sports, Meskel Square, Addis Ababa.
29/08/2021
12/06/2021
20/04/2021
የ2013 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የውሹ ሻምፒዮና በአዳማ ከተማ ተጀመረ፡፡
ሚያዚያ 11 / 2013 ዓ/ም አዳማ
ከሚያዚያ 10 – 17 / 2013 ዓ/ም የሚካሄደው ሶስት ክልሎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች የሚሳተፉበት የ2013ዓ/ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በአዳማ ከተማ በድምቀት ተጀምሯል፡፡
በሻምፒዮና ውድድሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ ኦሮሚያ ክልል ፣ ሐረሪ ክልልና አፋር ክልል ይሳተፋሉ ፡፡
በመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን አቃቢ ንዋይ አቶ ስለሺ ንጉሴ እንደገለጹት ፌዴሬሽኑ ስፖርትን ለማስፋፋትና ለማሳደግ ዘርፈ ብዙ ስልቶችን በመንደፍ ህብረተሰቡ በውሹ ስፖርት ቀጥተኛ ተሳታፊ እንዲሆንና በመላ ሀገሪቱ እንዲዘወተር ለማስቻል በዕቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
15/04/2021
የኢትዮጵያ ዉሹ ሻምፒዮና በአዳማ ከተማ ከሚያዝያ 10 ጀምሮ በሪፍቲ ቫሊ ዮኒቨርሲቲ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Ethiopian WUSHU Federation
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Meskel Square
Addis Ababa