11/06/2026
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጰያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተቋቋመ። በሰሜን አሜሪካ የተመሰረተዉን ጽ/ቤት
አቶ ዘነበ ስንታየሁ
አቶ ክፍሌ ወልዴ
አቶ ዩሀንስ ዕድሉ (ጆኒ) በጊዜአዊነት፣የሚመሩት ሲሆን በቀጣይ ጊዜአዊ ኮሚቴዉ ፣በሚያመቻቸዉ የስብሰባ ቦታና ቀን፣ በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ጋር በሰፊዉ ይወያያሉ።በቀጣይም ጽ/ቤቱን የሚመሩ አባላት ምርጫ ያደርጋሉ።
11/06/2026
💛 ቀጣይ ጨዋታ 🤎
🆚 ሲዳማ ቡና
🗓️ እሁድ ሰኔ 7-2018
🕘 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎫 ትኬት http://ticket.ethiosport.pro 🟢 home
10/06/2026
የኢትዮጵያ ቡና የመሀል ተከላካይ ቦታ ተጨዋች የሆነው ራሚኬል ጀምስ የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26 ጨዋታ Statistcal profile ይሄን ይመስላል።
©️ማሊካቦስ
06/06/2026
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
"በሲዳማ ቡና እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረጉ የቅርብ ጊዜ ጨዋታዎች ምን ያስተምሩናል? 🤔
ባለፉት 3 ተከታታይ ግጥሚያዎች ሲዳማ ቡና የበላይነቱን ወስዷል፦ 🔹 ጥር 2026 (2025/26 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ሲዳማ ቡና 3-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️⚽️⚽️ 🔹 ሚያዝያ 2025 (2024/25 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሲዳማ ቡና ⚽️ 🔹 ጥቅምት 2024 (2024/25 የኢትዮጵያ ሻምፒዮና)፦ ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️⚽️
ኢትዮጵያ ቡና መጨረሻ ድል ያስመዘገበው መጋቢት 2024 ላይ 3-0 በማሸነፍ ነበር።
የጎል ስታቲስቲክስ 🔢🎯
"በቁጥር ሲገለጽ 📉📈
ኢትዮጵያ ቡና፦ ⚽️ ያስቆጠረው ጎል፦ 21 (በአማካይ 1.11 በጨዋታ) 🥅 የገባበት ጎል፦ 20 (በአማካይ 1.05 በጨዋታ)
ሲዳማ ቡና፦ ⚽️ ያስቆጠረው ጎል፦ 20 (በአማካይ 1.05 በጨዋታ) 🥅 የገባበት ጎል፦ 21 (በአማካይ 1.11 በጨዋታ)
ሁለቱም ቡድኖች በጎል ማስቆጠርም ሆነ በመከላከል ረገድ እጅግ የተቀራረበ አሃዝ አላቸው! ጨዋታው
ሁለቱም ቡድኖች እስካሁን ባደረጓቸው 19 ጨዋታዎች እኩል 6 ድል፣ 7 አቻ እና 6 ሽንፈት በማስመዝገብ ተመሳሳይ ውጤት አላቸው! 🤝
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎
28/05/2026
🇪🇹CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ
ጨዋታው ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ሀዋሳ ከነማ
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎
28/05/2026
🟤🟡አሰላለፍ
ሀዋሳ ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
የአሰላለፍ ለውጥ-የለም
28/05/2026
✅ የጨዋታ ቀን
🏆 CBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ
ሀዋሳ ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
🕙 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆
26/05/2026
በ2018 ዓ.ም የሁለቱ ክለቦች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰንጠረዥ እጅግ ተቀራራቢ ነው!
ኢትዮጵያ ቡና (5ኛ ደረጃ)፦ 46 ነጥብ ☕️
ሀዋሳ ከነማ (7ኛ ደረጃ)፦ 45 ነጥብ 🌊
በሁለቱ ክለቦች መካከል ያለው ልዩነት 1 ነጥብ ብቻ ነው! 33 ጨዋታዎችን ተጉዘው እንዲህ መተናነቃቸው የሁለቱ ክለብ ጨዋታ ልዩ እንዲሆን ያደርገዋል ።
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 🤎
💛 🤎
26/05/2026
✅ቀጣይ ጨዋታ
🎯NEXT MATCH
🇪🇹CBE የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ
👉ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
🗓ሐሙስ ግንቦት 20/10/2018
⌚️9:00 ሰዐት
⛳️አዲስ አበባ ስታድየም
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc
25/05/2026
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር ዘመን አጠቃላይ ስታቲስቲክስ! 🇪🇹⚽️
📊 ጠቅላላ መረጃዎች፦
የተደረጉ ጨዋታዎች፦ 329
የተቆጠሩ ግቦች፦ 589 (በአማካይ በጨዋታ 1.79 ግቦች)
አቻ የተጠናቀቁ ጨዋታዎች፦ 134 (41%)
በብዛት የተመዘገበ ውጤት፦ 0-0 (69 ጊዜ ተመዝግቧል)
🔥 የቡድኖች የውጤት ዝርዝር፦
🎯 ከፍተኛ ግብ ያስቆጠረ፦ መከላከያ (41 ግቦች)
📉 ጥቂት ግብ ያስቆጠረ፦ ድሬዳዋ (20 ግቦች)
🛡️ ጠንካራ ተከላካይ፦ ሲዳማ ቡና (20 ግቦች ብቻ የተቆጠረባቸው)
🧱 ደካማ ተከላካይ፦ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ (40 ግቦች የተቆጠረባቸው)
🏆 ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ፦ ሲዳማ ቡና (16 ጨዋታዎች)
📉 ዝቅተኛ ድል ያስመዘገበ፦ አርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ (5 ድሎች)
🤝 ብዙ አቻ የወጣ፦ ባሕር ዳር ከነማ (18 ጨዋታዎች)
❌ ብዙ ሽንፈት የገጠመው፦ አርባ ምንጭ (14 ሽንፈቶች)
✅ ትንሽ ሽንፈት የገጠመው፦ መከላከያ (6 ሽንፈቶች)
💪 ሳይሸነፍ ብዙ ጨዋታ የተጓዘ፦ ፋሲል ከነማ (13 ጨዋታዎች)
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc