08/07/2024
Next year Higher League!
Addis Ababa University Football club represents the univesity community.
08/07/2024
Next year Higher League!
06/04/2023
የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለባችን የአፍጥር ፕሮግራም አካሂዷል።
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ለ ተደልድሎ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው እግር ኳስ ክለባችን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በቡድኑ ውስጥ ላሉ ሁለት ተጨዋቾችን አቡበከር ሸምሱ እና ሀምዲ ኡስማን አብሮነት እና ፍቅር እንድሁም በልዩነት ላይ ያለውን አንድነት ለማሳየት ዛሬ ምሽት የአፍጥር ፕሮግራም በደብረ ማርቆስ ከተማ በሚገኘው መገናኛ ካፌና ሬስቶራን አካሂደዋል፡፡
ሰኞ ታህሳስ 03/2015 ዓ.ም ረፋድ 5:00 ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ
Vs
ሻኪሶ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
መልካም ጨዋታ መልካም ዉጤት አአዩ💪