28/03/2026
ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገናል፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
***************************
አንጋፋውና የታሪክ ባለቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የገጠመውን የመፍረስ አደጋ ለመታደግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አካላትን በማስተባበር የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ክለቡ ላለፉት ስድስት ወራት ደመወዝ መክፈል የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ አስተዳደሩ ከከተማዋ በጀት ከወሰነው በተጨማሪ ለባለሀብቶች ባቀረበው ጥያቄ መሠረት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ቢጂአይ ኢትዮጵያ በሰጡት ፈጣን ምላሽ የገንዘብ ድጋፉ ለተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴ ተበርክቷል።
ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የተጫዋቾችና የማኅበሩ ብቻ ሳይሆን የሀገርና የከተማችን ኩራት በመሆኑ፣ ይህንን ታሪካዊ ክለብ ከውድቀት የመታደግ ኃላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።
ድጋፍ ላደረጉት ተቋማትና ለስፖርቱ ቤተሰብ ምስጋናቸውን ያቀረቡት ከንቲባ አዳነች፣ ይህ እርምጃ አስተዳደሩ ለስፖርት ወዳዱ ሕዝብ የሰጠው ክብር ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።
ክለቡ ሁሉንም ባሳተፈና በግልጽነት አዲስ ቦርድ መርጦ፣ ከገጠመው ጊዜያዊ ችግር ተላቆ ወደ ቀድሞ ጥንካሬውና ዝናው እንዲመለስም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
Biruh Sport - ብሩህ ስፖርት Biruh Entertainment Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ
10/02/2026
15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና''
ከ10:00 ሰዓት ⌚ ሲል ጀምሮ ለም ሆቴል ወረድ ብሎ 22 መክሊት ህንፃ ጎን ካለው ወረዳ 04 ስፖርት ማዝወተሪያ ፉትሳል ሜዳ አይቀርም ።
መምጣት ካልቻሉ ባሉበት ቦታ ሆነው በዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይቻላል። ሊንኩን ኮሜንት ላይ።
10/02/2026
With Andualem Asfaw – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers! 🎉
07/02/2026
With Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ – I'm on a streak! I've been a top fan for 6 months in a row. 🎉
06/02/2026
With Wanaw Sports wear – I just got recognized as one of their top fans!
05/02/2026
15ተኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ | 15th Fanta Media Cup | 15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና''
መምጣት ካልቻሉ ባሉበት ቦታ ሆነው በዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይቻላል። ሊንኩን ኮሜንት ላይ።
05/02/2026
With AMN-Addis Media Network – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
04/02/2026
15ተኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ | 15th Fanta Media Cup | 15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና''
መምጣት ካልቻሉ ባሉበት ቦታ ሆነው በዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይቻላል።
Ethiopia Media cup አዝናኙ ሲዝናና is live!
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.