28/03/2022
Tickets Available Now
DM: +251985754485
Our objective is to organize a strong and dedicated Racing Team
28/03/2022
Tickets Available Now
DM: +251985754485
25/03/2022
Some Pictures From Addis Ababa Motor Sport Association (AAMSA)
25/03/2022
ወድ የሞተር ስፖርት ቤተሰብ
እንደምታቁጥት የአዲስ ሞተር ስፖርት ሻምፒዮና መጋቢት 25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ ይዘጋጃል፡፡ በመሆኑም ዝግጅቱን ለታዳሚያን ለማብሰር በልዩ የሚድያ አውታሮች በተጨማሪ የሶሻል ሚድያ ድህረገጾች ላይ እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡ የመጀመሪያዎቹም ማስታወቅያዎች በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ቲክቶክ እንዲሁም ትዊተር ላይ ተለቀዋል፡፡ ስለዚህም እታች ያስቀመጥናቸውን ሊንኮች በመከተል follow share like comment እንድታረጉ በተጨማሪም ለዝግጅቱ የተዘጋጀውን የመመዝገብያ ፎርም ሊንኩን በመከተል ከራሳቹ ጀምራቹ ከወዳጅ አዝማዳችሁ በመምሙላት የልፋታችን ውጤት ተካፋይ እንዲሆኑ የተከበራቹ የስፖርቱ አፍቃሪያንን እንጠይቃለን፡፡
የመመዝገብያ ፎርም ለመሙላት ይህን ይከተሉ https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
የፌስቡክ Facebook አካውንታችንን ለመእክተል ይህን ይከተሉ https://www.facebook.com/AddisMotorSportChampionship
የኢንስታግራም Instagram አካውንታችንን ለመእክተል ይህን ይከተሉ https://instagram.com/addismotorsportchampionship?utm_medium=copy_link
የቲክቶክ TikTok አካውንታችንን ለመእክተል ይህን ይከተሉ https://vm.tiktok.com/ZMLu8N56N/
ዝግጅቱ 5 አጓጊ ውድድሮች በ4 ምድቦች የተከፈሉ ሲሆን ከ1000cc እስከ 2000cc ድረስ ይካሄዳል። ዝግጅቱ ምግብ እና መጠጥ ፣ የመኪና ትርዒቶች ፣ እና የሙዚቃ ድግስን ያዘለ ሲሆን መግብያ ቲኬት በ100ብር ብቻ፡፡ ቀድመው ቦታ ለማስያዝ የመመዝገብያ ሊንኩን አሁኑኑ በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ። አስፋልቱ ጋር እንገናኝ!
18/03/2022
Some Shoots From Training session
Credit: Teamsenna
Adiam Negussie
15/03/2022
🏁🏁🏁We Have New Race🏁🏁 On
KILINTO INDUSTRIAL PARK👌🤟
️APRIL 3RD
9:30AM-4PM
ADDIS ABABA MOTORSPORT REPRESENTS
CONTACT US FOR MORE
08/10/2021
We are SO glad to work with you mates
driveaddis_
Kuriftu Resort Entoto
መልካም የመስቀል-ደመራ በዓል።🎄🎄🎄
31/05/2021
P5