Flash Sports Betting PLC

Flash Sports Betting PLC

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Flash Sports Betting PLC, Sports Event, Ethiopian, Addis Ababa.

The Official Flash Sports Betting Telegram Channel.
ከሐሰተኛና ተመሣሣይ ቻንሎች ይጠንቀቁ።
በሃላፊነት ይወራረዱ 21+ Bet Responsibly
👉🏽E-Mail : - [email protected]
👉🏽Phone : - ☎️ 0118126065

09/11/2022

ትልቅ የ1 ሚሊዮን ነጥብ ውድድር 🔥🔥
በ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ከየምድቡ ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፉ ቡድኖች እና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች አሸናፊ ቡድን መገመት ይችላሉ ? መልስዎ አዎ ከሆነ የፊታችን እሁድ በድሐረ ገጻችን ላይ በምንለቀው የ1,000,000 😱😱የነጥብ የብራኬት ቻሌንጅ ተሳታፊ ለመሆን ይዘጋጁ። በአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ከሐበሻ ስፖርት ጋር ይዝናኑ !

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

09/11/2022

አርሰናል ከ ብራይተን!
የእንግሊዝ ኢኤፍኤል ካፕ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚደረጉ ሲሆን አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ስታዲየም ብራይተንን ይገጥማል። መድፈኞቹ በሳምንቱ መጨረሻ ቼልሲን በማሸነፍ በጥሩ መነቃቃት ላይ የሚገኙ ሲሆን ብራይተን በተመሳሳይ መልኩ ዎልቭስን በማሸነፍ በጥሩ መነቃቃት ላይ ይገኛል። ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ሜዳ ለመጨረሻ ጊዜ ያደረጉትን ግጥሚያ በብራይተን አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። ዛሬስ ተመሳሳይ ውጤት እንመለከታለን ?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

09/11/2022

ተጠባቂ የቀኑ ጨዋታዎች!
ዛሬ በተለያዩ የአውሮፓ ሊጎች እና የእንግሊዝ ኢኤፌል ካፕ በርካታ አጓጊ እና ለውርርድ ምርጥ የሆኑ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን ማንቸስተር ሲቲ ከ ቼልሲ የሚያደርጉት ግጥሚያ ተጠባቂ ሆኗል። አርሰናል ከ ብራይተን ፣ ሊቨርፑል ከደርቢ እና ኖቲንግሃም ከ ቶትንሃም ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። በጣሊያን ሴሪኤ ፣ ስፔን ላሊጋ እና ጀርመን ቡንደስሊጋ እንዲሁ በርካታ ግጥሚያዎች ይደረጋሉ። በሚወዱት እግርኳስ እየተዝናኑ ከእኛ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ!

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

Photos from Flash Sports Betting PLC's post 08/11/2022

ቨርቹዋል የፔናሊቲ ጨዋታ ተጀመረ!
የፔናሊቲ ጨዋታ ፍጹም ቅጣት ምት የሚመታበትን አቅጣጫ/ረድፍ የሚገምቱበት የውርርድ አይነት ሲሆን እርስዎም ከቀረቡት አማራጮች በመምረጥ እስከ 24 ኦድ አሸናፊ መሆን ይችላሉ። የፔናሊቲ ጨዋታ አምስት የውርርድ አማራጮችን ያካተተ ሲሆን እነዚህም ኳሱ የሚመታበት ቦታ ቁጥር መገመት ፣ በየትኛው ቀለም ላይ ኳሱ እንደሚመታ ፣ በየትኛው ረድፍ ላይ ኳሱ እንደሚመታ ፣ ማዕዘኑን በመምታት እና ይሳታል/በረኛ ያድነዋል የሚሉ ናቸው። ቨርቹዋል ፔናሊቲ እየተጫወቱ በየሰከንዱ አሸናፊ ይሁኑ!
ይህንን ሊንክ በመጫን እየተዝናኑ አሸናፊ ይሁኑ
https://habeshabets.com/en/external-games/penalty

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

08/11/2022

ዎልፍስበርግ ከ ዶርትሙንድ!
የ14ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት የሚደረጉ ሲሆን አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ዶርትሙንድ ወደ ዎልፍስበርግ ያቀናል። ሁለቱ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጓቸው አምስት ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት ያላስተናገዱ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ ባደረጉት ግጥሚያ ተመሳሳይ የ3 ለ 0 ድል አሳክተዋል። ባለፈው ውድድር አመት ባደረጓቸው ሁለት ጨዋታዎች ላይ በድምር 11 ግቦችን የተቆጠሩ ሲሆን ዛሬም በርካታ ግቦችን ልንመለከት እንችላለን። ስንት ግቦች የሚቆጠሩ ይመስላችኋል ?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

08/11/2022

ተጠባቂ የቀኑ ጨዋታዎች!
ዛሬ በተለያዩ የአውሮፓ ሊጎች በርካታ አጓጊ እና ለውርርድ ምርጥ የሆኑ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን በጀርመን ቡንደስሊጋ ዶርትሙንድ ዎልፍስበርግን ሲገጥም ባየር ሙኒክ ወርደር ብሬመንን ያስተናግዳል። በጣሊያን ሴሪኤ መሪው ናፖሊ ኢምፖሊን ሲገጥም ኤሲ ሚላን ወደ ክሪሞኔስ ያቀናል። በስፔን ላሊጋ እና በእንግሊዝ ኢኤፍኤል ካፕ እንዲሁ በርካታ ግጥሚያዎች ይደረጋሉ። በሚወዱት እግርኳስ እየተዝናኑ ከእኛ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ!

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

07/11/2022

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይፋ ሆነዋል!

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይፋ የተደረጉ ሲሆን የአምና የዋንጫ ተፋላሚዎቹ ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ድጋሜ ተገናኝተዋል።

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

07/11/2022

ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ማድሪድ!
የ13ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ የሚደረግ ሲሆን የአምናው ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ ወደ ራዮ ቫልካኖ ያቀናል። ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ሎስ ብላንኮቹ መሪነታቸውን ከባርሴሎና መልሰው ለመረከብ ይጫወታሉ። ባለፈው የውድድር አመት በዚህ ሜዳ የተደረገው ግጥሚያ በማድሪድ የ1 ለ 0 አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። ዛሬስ ተመሳሳይ ውጤት ይጠብቃሉ ?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

07/11/2022

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ!
የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ የሚደረጉ ሲሆን ስምንተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዳማ ከተማ ከቀኑ አስር ሰአት ላይ ሲዳማ ቡናን የሚገጥም ይሆናል። ሲዳማ ቡና በወራጅ ቀጠናው ላይ የሚገኝ ሲሆን የዛሬውን ግጥሚያ በማሸነፍ ደረጃውን ለማሻሻል ይጫወታል። ሃዲያ ሆሳእና እና ለገዳዲ ለገጣፎ ደግሞ ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ የሚገናኙ ይሆናል። እነዚህን ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

06/11/2022

ቶትንሃም ከ ሊቨርፑል!
በቀኑ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የአንቶኒዮ ኮንቴው ቶትንሃም በሜዳው ሊቨርፑልን ይገጥማል። ቶትንሃም በ26 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሊቨርፑል በአስር ነጥብ ዝቅ ብሎ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው የውድድር አመት ያደረጉትን ግጥሚያ በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። ዛሬስ ተመሳሳይ ውጤት ይጠብቃሉ ?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

06/11/2022

ቼልሲ ከ አርሰናል!
አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መሪነቱን ለማስመለስ ቼልሲን ከሜዳው ውጪ ይገጥማል። ለዚህ አጓጊ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታ ቼልሲ ቁልፍ ተጫዋቾቹን በጉዳት ያጣ ቢሆንም ተመጣጣኝ ጨዋታ እንደምንመለከት ይጠበቃል። ቼልሲ ከዚህ ጨዋታ ነጥብ የማያገኝ ከሆነ ከምርጥ 4 ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ይሰፋል። አርሰናል ሁለተኛ ተከታታይ የሊግ ድሉን ያስመዘግብ ይሆን?

ከምርጦቹ ኩባንያ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ፦
E-Mail: - [email protected]
👉🏽 Phone: - ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️
👉🏽 www.habeshabets.com
👉🏽 https://t.me/flash_sports_betting

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Ethiopian
Addis Ababa