06/10/2024
ኤሪክ
" በፖርቶ ጨዋታ ኳስ መስረተን የምንወጣበት መንገድ በጣም ምርጥ ነበር እንዲሁም በመጀመሪያ 25 ደቂቃ በጣም ምርጥ ነበርን፤ በፖላስ ጨዋታም በኳስ ቁጥጥሩ ረገድ ጥሩ ተጫውተን ነበር ዛሬ ጨዋታ ግን ብዙ እድል አለፈጠርንም"
ሲል ሀሳቡን ሰቱዋል
Deep explantion
06/10/2024
ኤሪክ
" በፖርቶ ጨዋታ ኳስ መስረተን የምንወጣበት መንገድ በጣም ምርጥ ነበር እንዲሁም በመጀመሪያ 25 ደቂቃ በጣም ምርጥ ነበርን፤ በፖላስ ጨዋታም በኳስ ቁጥጥሩ ረገድ ጥሩ ተጫውተን ነበር ዛሬ ጨዋታ ግን ብዙ እድል አለፈጠርንም"
ሲል ሀሳቡን ሰቱዋል
23/04/2020
➦እንግሊዛዊው የ22 አመቱ ወጣት እንደሚታወሰው በ2016 ከአካዳሚው ወደ ዋናው ብድን በመቀላቀል አስደማሚ ብቃት እያሳየ እንደሆነ ብቃቶቹ ይመሰክራሉ እናም ይህ ወጣት ስለ ጆዜ ሞሪንሆ እንዲ ይላል......
🗣ከ ‹ሞሪኒሆ› ጋር ያሳለፍኩበት ወቅት የተሻለው ተጫዋች እንድሆን አድርጎኛል፡፡አዎ እንደሌላው ተጫዋች የከፍታን እና የዝቅታን ደረጃ ውጣ ወረዶችን አሳልፊያለው። ወደኋላ ከተመለስኩ ግን በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ግን ለእኔ ጠቃሚ ነበር እንድጎለብት አድርጎኛል ሲል ለፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ምስጋናውን አቅርቧል።
#እቤታቹ ተቀመጡ!
Live sport
23/04/2020
አርሰናል ኤስሚላን እና ሌስተር ሲቲ የሴልቲኪን ተከላካይ ክርስቶፈር አየርን ለማስፈረም ፍክክር ውስጥ ገብተዋል፡፡
Live sport
23/04/2020
ፓሪሴን ዦርማ የ29 አመቱን የቶተንሃም ግራ መስመር ተከላካይ ዳኒ ሮዝን ማስፈረም ይፈልጋሉ፡፡ ዳኒ ሮዝ ከቶተንሃም በውሰት ለኒውካስትል እየተጫወተ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
Live sport
22/04/2020
ከትላልቅ ክለቦች መሃል ፊሊፕ ኩቲኒሆን የማስፈረም ሰፊ እድል ያለው ቼልሲ ነው ሲል ታማኙ Sky Sport በፊት ገፁ አስነብቧል። ቼልሲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን የማስፈረም እድሉም ሰፊ እንደሆን አክሎ ገልፆ ከተቀናቃኙ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ፉክክር ይጠብቀዋል ብሏል።
Live sport
22/04/2020
Live sport
ጁቬንቱስ #ሮናልዶን በወረደ ዋጋ ለመሸጥ ይገደዳል..
ከወዲሁ ራሱ ደመወዙ እየተቆረጠበት ያለ ሲሆን፤ ጁቬንቱስ ሙሉ ደመወዙን ለመክፈል እየተንገዳገደ በመሆኑ ጣልያንን ለቆ ሊሄድ ይችላል።
ኮሮና ቫይረስ ባደረሰው ጉዳት ምክንያት የጁቬንቱስ የገንዘብ ቋት ክፉኛ የተጎዳ በመሆኑ ጁቬ #ሮናልዶን ለመሸጥ ሊገደድ ይችላል።
የቫይረሱ መዛመት በጣልያኑ ሻምፒዮን ላይ ትልቅ የገንዘብ እጥረት ሊፈጥር ይችላል የሚለው ነገር እውን እየሆነ የመጣ ሲሆን፤ Il Messagero እንዳለው ጁቬ የኮከብ ተጫዋቹን ደመወዝ ለመክፈል ሊቸገር ይችላል።
#ሮናልዶ በአመት 28 ሚሊዮን ከሚያገኝበት ደመወዙ በዚህ ሳምንት ብቻ 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ፓውንድ ሊያጣ ተገዷል።
CIES Football Observatory እንዳጠናው ጥናት፤ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተጫዋቾች የዝውውር ዋጋ በ28 ፐርሰንት የሚቀንስ ሲሆን፤ ይህ ማለት #ሮናልዶ በ2018 ከሪያል ማድሪድ ወደ ጁቬ የመጣበት 100 ሚሊዮን ፓውንድ አሁን ላይ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ቢሆን ነው የሚያወጣው።
የ35 አመቱ ተጫዋች ከጁቬ የሚወጣ ከሆነ ፈላጊ ክለብ አያጣም። እንዲያውም ከዚህ በፊት የቀድሞ ተጫዋቻቸውን በድጋሚ ለማስፈረም ጥረት አድርገው የነበሩት ማንችስተር ዩናይትዶች ፍላጎታቸው በድጋሚ ሊነሳሳ ይችላል።
ማንችስተር ሲቲዎችም ተጫዋቹን ለማስፈረም ገንዘብ የሚያጡ አይመስልም፤ ሆኖም ከFFP የገቡበት ችግር ነገሮችን ሊያወሳስብ ይችላል።
#ሮናልዶ ከጁቬ ከወጣ፤ በሳምንት 400 ሺ ፓውንድ የሚያገኘው እና በጁቬ 2ኛው ውድ ተከፋይ አሮን ራምሴም ችግር ውስጥ ሊገባ ይችላል።
የመጋቢት፣ ሚያዚያ፣ ግንቦት እና ሰኔ ወር ደመወዝ ለተጫዋቾች አለመከፈሉ ክለቡን 80 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያድንለት ሲሆን ወደፊት ለሚመጣው ገበያም ትልቅ ጥቅም ይሰጣቸዋል።
የእግር ኳስ ባለሙያዎች እንደሚሉት በኮሮና ቫይረስ መዛመት ምክንያት አሁን ላይ ያለው የእግር ኳስ ምስል በሃይለኛው ይቀየራል። በመሆኑም በመጪው የበጋ የተጫዋቾች ዝውውር ሁኔታዎች ምን እንደሚመስሉ የሚታይ ይሆናል።
ውድ ወገኖቼ ራሳችንን ከኮረና እየጠበቅን
ፔጁን ላይክ ሼር በማድረግ ተከታተሉ
22/04/2020
Live sport
አርሰናል ሙስጣፊን እና ሄነሪክ ሚኪቴሪያንን ለመሸጥ ወስኗል።
ጋቦናዊውን አጥቂ ፔር ኤምሪክ ኦቦሚያንግን የማጣት ፈተና ያጋጠማቸው አርሰናሎች የጎል አዳኙን በመድፈኞቹ ቤት ለማቆየት እና የሚጠይቀውን የደሞዝ መጠን ለመክፈል በውሰት ውል በሮማ የሚገኘውን ሚኪቴሪያንን እንዲሁም ጀርመናዊውን የመሀል ተከላካይ ለመሸጥ መወሰናቸውን ለለንደኑ ክለብ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እያስነበቡ ይገኛል።
እንደ ቻርለስ ኒኮላስ ዘገባ ከሆነ ደግሞ የአርሰናሉ አለቃ አርቴታ በቀጣይ ቡድኑን ይበልጥ ለማጠናከር 5 የሚደርሱ ተጨዋቾች ከክለቡ እንዲለቁ ይፈልጋል ሲል አስነብቧል ጋቦናዊው አጥቂም ለመድፈኞቹ በ97 ጨዋታዋች 61 ጎሎችን ከመረብ ላይ ማሳረፍ መቻሉ የሚታወስ ነው።
ውድ ወገኖቻችን ራሳችሁን ከኮረና እየጠበቃችሁ
ፔጁን ላይክ ሼር በማድረግ ተከታተሉን
22/04/2020
Live sport
ከቡሩኖ ፈርናንዴዝ ጋር ስጫወት ይህ የመጀመሪያዬ አይደለም በ2010 በዬድኒዜ አብረን መጫወት ችለናል, እይታው አስገራሚ ነው ለማንችስተር በሊጉ ብዙ ነገር መስራት የሚችል ተጫዋች ነው, እዚህ ከመምጣቴ በፊት ዬናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም እንደሚፈልግ እሰማ ነበር እንዲያስፈርመው ፈልግ ነበር ምክንያቱም እሱ ግሩም ተጨዋች ነው ወደፊት ድንቅ ስራን ይሰራል ቡድኑን በደንብ እንደሚለውጠው ጠብቃለሁ." ኢጋሎ
ውድ ወገኖቻችን ራሳችሁን ከኮረና እየጠበቃችሁ
ፔጁን ላይክ ሼር በማድረግ ተከታተሉን
22/04/2020
አትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቹን ቶማስ ፖርቲ በአርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ በጥብቅ መፈለጉን ተከትሎ አዲስ ኮንትራት ሊያቀርብለት ነው። ዲዬጎ ሲሞኒ አትሌቲኮ ማድሪድ የሚቆይ ከሆነ ተጫዋቹን እዛው ማቆየት ይፈልጋል ተብሏል።
ውድ ወወገኖቼ ራሳችንን እንጠብቅ
ትኩስና ሰሰዓቱን የጠበቁ መመረረጃዎች እንዲደርሰዎ ፔጁን ላይክ ሼር በማድረግ ይከከታተሉን
15/12/2019
ኬቨን ዴብሮይን ኮከብ ሁኖበት ባመሸበት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ከረፍት በፊት ባስቆጠሩት ሶስት ጎል ሶስት ለምንም አርሰናልን መርታት ችለዋል
15/12/2019
ማን ዩናይትድ 1 ኤቨርተን 1ተጠናቀቀ
13/12/2019
ሎዛ አበራ ታሪክ ሰርታለች !
ሎዛ አበራ በማልታው ክለብ የመጀመሪያዋን ዋንጫ ማሳካት ችላለች ::
ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ ላይ ሎዛ አበራ ለተከታታይ ጨዋታዎች ሀትሪክ መስራት ችላለች ::
በሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ምጋር ዩናይትድን 5 ለ 0 ሲያሸንፉ ሎዛ ሶስት ጎሎችን ከመረብ አሳርፋለች ::
ይህም ለሎዛ በማልታ የመጀመሪያዋ ዋንጫ ሆኗል :