Addis Ababa Motor Sport Championship

Addis Ababa Motor Sport Championship

Share

ከ40 በላይ ተሳታፊዎች 5ውድድሮች በ4 መደቦች ከተለያዩ የመዝና? With more than 40 skilled racers, there will be 5 exciting races with the 2000cc division at the top end.

ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ደስታ እና ፌሽታ በተሞላበት መጋቢት25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ ለሚካሄደው የአዲስ ሞተር ስፖርትስ ሻምፒዮንሺፕ የመኪና ውድድር ተዘጋጅተዋል? 5 አጓጊ ውድድሮች በ4 ምድቦች የተከፈሉ ሲሆን በላይኛው መደብ እስከ 2000cc ድረስ ይካሄዳል። ዝግጅቱ ምግብ እና መጠጥ ፣ የመኪና ትርዒቶች ፣ እና የሙዚቃ ድግስን ያዘለ ሲሆን መግብያ ቲኬት በ100ብር ብቻ፡፡ ቀድመው ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ወይንም ባስቀመጥናቸው ስልኮች በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ። አስፋልቱ ጋር እንገናኝ!

ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን

25/03/2023

የአዲስ ሞተር ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር ደረሰ! የመኪና እና የሞተር ውድድር አድናቂዎች በሙሉ የወድድሩ ሜዳ ላይ ነገ መጋቢት 16 ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በገላን ራሊ እንገናኝ! አይቀርም!

25/03/2023

የአዲስ ሞተር ስፖርት ሻምፒዮና ውድድር ደረሰ! ይህን አጓጊ እና አስደሳች የሆነው ውድድርና ፔጃችንን ይከታተሉ!

አዲስ ሞተር ስፖርት ሻምፒዮንሺፕ። 09/05/2022

የሞተር ስፖርት አፍቃሪ ኖት? እንግዲይውስ የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርትስ ሻምፒዮና መጋቢት 25 በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ያዘጋጀውን በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነ የትራክ ውድድር በአቦል ፈንዲሻ እንዲታደሙልን ጋብዘናል።

Are you a fan of motorsports? Then make sure to check out Abol fendisha's program on the Addis Motor Sports car race held this past April 3rd at Kilinto Industrial Park.



አዲስ ሞተር ስፖርት ሻምፒዮንሺፕ። አዲስ የሞተር ስፖርት ሻምፒዮና 2022 ልብ አንጠልጣይ ውድድር በፈንዲሻ

02/05/2022

የሞተር ስፖርት ቤተሰብ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የአስደሳች ኢድ አልፈጥር በዓል ምኞታችንን ለመግልፅ እንወዳለን።
The Addis motor sport family would like to wish the Muslim community a wonderful Eid filled with love and joy.

01/05/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳቹ።
We would like to wish all christians joy and happiness on this blessed day.

03/04/2022

“በፍጥነት መሄድ ሲፈልጉ ማርሽዎን ይምረጡ; ሩቅ መሄድ ሲፈልጉ ጓደኞችዎን ይምረጡ”
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ውድድር ደርሷል! መጋቢት 25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ ለሚካሄደው በአዲስ ሞተር ስፖርትስ የሚቀርብላቹ አይቀሬ ዝግጅት ላይ ከወዳጆ ጋር እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበንሎታል እንዳያመልጣቹ። የመጀመሪያው ውድድር የሚጀምረው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዐት ስለሆነ ቦታው ላይ እስከ 3፡00 ሰዐት እንዲደርሱ እንመክራለን።

በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035/ 0960395616/ 0910040853

"When you want to go fast, pick your gear; When you want to go far, pick your friends"
The hottest event in town, Addis Motor Sports Championship is finally here. Make sure you don’t miss the event April 3rd at Kilinto Industrial Park. The first race begins at 4:00 local time so we highly recommend you get there before 3:00 local time.

Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

02/04/2022

መጋቢት 25 ላይ በቂሊንጦ ኢንደሰትሪያል ፓርክ በሚያዘጋጀው አዲስ ሞተር ስፖርትስ የመኪና ውድድር ላይ ለመቅረት እንዳያስቡ! እርሶ ብቻ የፀሐይ መነፅርዎን ከኮፍያዎ ጋር ሽክ ብለው ይምጡ፣ የቀረውን ሁሉ ለኛ ይተውት!
ቀድመው ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ።
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን
Lock in your hats and look through your sunglasses straight at the action this April 3rd at Kilinto Industrial Park. Leave all the rest to us
Register here:
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
Or call 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853
Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

02/04/2022

መጋቢት 25 ላይ በቂሊንጦ ኢንደሰትሪያል ፓርክ በሚያዘጋጀው አዲስ ሞተር ስፖርትስ የመኪና ውድድር ላይ ለመታደም በሚከተሉት ቦታዎች ላይ ቲኬቶች ማግኘት ይችላሉ፡፡ ዝግጅቱ ምግብ እና መጠጥ ፣ የመኪና ትርዒቶች ፣ እና የሙዚቃ ድግስን ያዘለ ሲሆን መግብያ ቲኬት በ100ብር ብቻ፡፡ አሁኑኑ ትኬቶን ይውሰዱ ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ!
ትኬቶችን በሚከተሉት ቦታዎች ማግኘት ይችላሉ፡
ሜክሲካ ደብረ ወርቅ ህንፃ አጠገብ ሊያ ሞባይል - ሄብሮም መስፍን ዐ912613305
ጥቀር አንበሳ city የመኪና እቃ መለዋወጫ - ኤሊያስ ጀማል 0934496158
ላፍቶ ሞል እንደተገባ በር ላይ ጣፋጭ ኩኪስ መሸጫ- ሀይማኖት ተሰማ ዐ928406248
ቅድስት ማርያም ዩንቨርስቲ በር ላይ ፎቶ ኮፒ ቤቱ- በሀይሉ 0913ዐዐ6325
Zefmash Mall- Shop Name Samsung Galaxy shop- Contact sami 0911108980
Unity university- Anana Stationary- Contact Anana 0911103845
Sofia Mall- Selam mobile- Contact Selamwit 0914888888
Alfoz plaza- The middle cosmetic shop- Contact Hiwot 0965523033
kality total
Kafdem Mall -jon mobile Yohannes tesgegn 0911608907
kality Menhriya- Farid- dak computer, Antensey- 091308839/ 0912629708
kilinto Around AASTU- main gate- Premium business center, 0978777977(gezahegn),0953457150
Around AASTU- tulu dimtu side gate- SG recreational, 0911677759(belete maeza)
Jemo 1 allmart bulding ground floor, momo stationary, 0964449202
4 kilo Ambassador bulding- Hot and cold cafe and restaurant, +251963224862 lemlem
Century Mall- Maza flower, Contact zenashe 0972304247
Gast Mall- Sahis Cafe, Contact Negash 0940165589

ቀድመው ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ።
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን

Grab your tickets at the mentioned locations to the hottest event in town this April 5 at Kilinto Industrial Park. There will be thrilling races, food and drinks, music entertainment, exciting car shows, and so much more. Entrance ticket is only 100 BIRR! Hurry and get your Tickets and don’t forget to follow the link and register to have early access. See you on the tracks!

Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

02/04/2022

1 ቀን ቀረው! አዲስ የሞተር ስፖርት ሻምፒዮና 2022 ልብ አንጠልጣይ ውድድር አምጥተንልዎታል፡፡ ቀድመው ቦታ ለማስያዝ የመመዝገብያ ሊንኩን አሁኑኑ በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ። መጋቢት25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ እንገናኝ!
ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን

Only 1 days to go!! Are you ready to get your heart racing? Cause the Addis Motor Sport Championship 2022 has arrived. Make sure you register and join us on April 3rd, at Kilinto Industrial Park for a one of a kind record breaking event.

Register here:
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
Or call 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

01/04/2022

በዚህ መጋቢት 25 AMSC በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ ባዘጋጀሎት የመኪና ውድድር ላይ የመኪና ድሪፍት ሾው እንዳያመልጥዎት። የመኪና ጥበበኞች ለማመን የሚከብዱ ትርኢቶችን አዘጋጅተዋል አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ቀድመው ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ።
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን

Don’t miss the car Drift show at AMSC car race this April 3rd at Kilinto industrial park. The smoke of burning tires and the sound of the screech will get you shouting for more.

Register here:
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
Or call 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

Track event: https://rb.gy/dvrsq9

Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

01/04/2022

2 ቀን ቀረው! አዲስ የሞተር ስፖርት ሻምፒዮና 2022 ልብ አንጠልጣይ ውድድር አምጥተንልዎታል፡፡ ቀድመው ቦታ ለማስያዝ የመመዝገብያ ሊንኩን አሁኑኑ በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ። መጋቢት25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ እንገናኝ!
ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
ወይም በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853
በአዲስ አበባ ስድስት ማዕከላዊ ቦታዎች ላይ መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት ለተሳፋሪዎች ተዘጋጅቷል።
አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን

Only 2 days to go!! Are you ready to get your heart racing? Cause the Addis Motor Sport Championship 2022 has arrived. Make sure you register and join us on April 3rd, at Kilinto Industrial Park for a one of a kind record breaking event.
Note: Public transportation services will be rerouted towards 6 central nodes in Addis.
Register here:
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
Or call 0909841480/ 0966785035 / 0960395616 / 0910040853

Brought to you by Addis Ababa Motor Sport Association

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Kilinto Industrial Park
Addis Ababa