06/03/2023
ለLaptop ተጠቃኒዎች ብቻ
እኔ ጀርባዬን የዳነኝን አንድ Product ቢኖር ይህ Laptop Stand ነው ምክንያቱም...
Computer አለአግባብ ለብዙ ግዜ አጎብጣቹ የምትጠቀሙ ከሆነ ወይም አቀማመጥ ምቹ ካልሆን የ Back Pain ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ Please ተጠንቀቁ።
ከባድ የሚባሉትን Laptop አንዳለ በቀላሉ ስለሚሽከምና በኪሳቹ የትምቦታ ይዛችሁት ለመዞር ምቹ ስላሆነ እኔ በጣም ነው የተመቸኝ።
03/03/2023
03/03/2023