29/09/2025
ምርጥ ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ከ EthioFm 107.8
SoccerAddis Sport Media
29/09/2025
ምርጥ ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ከ EthioFm 107.8
በጭቅላ እድሜው የተቀጭው ብራድሊ ላውሪይ!
15/08/2022
አርቴታ ጄሱስን አወድሷል – Daily Feta Amharic - መረጃ ፔጅ → ወቅታዊ • ትምህርታዊ • አዝናኝ
12/08/2022
ከነገው ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አሠልጣ ኝ ሚኬል አርቴታ ሥለ ጫወታው እና ሥለ አርሠናል አሁናዊ ሁኔታ መግለጫ ሠጥቷል
ከነገው ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አሠልጣ ኝ ሚኬል አርቴታ ሥለ ጫወታው እና ሥለ አርሠናል አሁናዊ ሁኔታ መግለጫ ሠጥቷል – Daily Feta Amharic - መረጃ ፔጅ → ወቅታዊ • ትምህርታዊ • አዝናኝ
26/10/2021
Gooooooaaaaaaal
18/10/2021
መልካም ልደት ኦዛ❤
18/10/2021
👉ብዙ ክሊንሺት አስመዝግቧል
👉ሁለት ትላልቅ ዋንጫዎቸን ከቼልሲ ጋር አሳክቷል
👉 የቻምፒዮንስ ሊግ የዉድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል ተሸልሟል
👉ሀገሩ ሴኔጋል በእግር ኳስ ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃን እንድትይዝ የራሱን አሻራ አሳርፏል
ነገር ግን የባላንዲዮር እጩ ምርጥ አስር ዉስጥ መካተት አልቻለም😠
12/10/2021
ለትዝታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
09/09/2021
በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለፍፃሜ የደረሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያው ቪሂጋ ኩዊንስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የኮቪድ ምርመራ በማድረግ የመጨረሻ ልምምድ ከረፋዱ 3:30 ጀምሮ አከናውኗል። ሶከር ኢትዮጵያ ከስፍራው ባገኘችው መረጃም በስብስቡ ውስጥ የሚገኙት ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ መገኘታቸውን ያመላክታል። የቡድኑ ተጫዋቾች ልምምድ በሚሰሩበት ሰዓት ጎን ለጎን የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ እንደተደረገ እና ክለቡ የሚለብሰው መለያ እንደተለየ ተጠቁሟል።
የቡሩንዲ ዜግነት ባላቸው የመሐል ዳኛ ሱዋቪስ ኢራቱንጋ የሚመራው ጨዋታም ነገ 10 ሰዓት የሚከናወን ይሆናል።
https://t.me/SoccerAddis
03/09/2021
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ለብሶ እንደሚጫወት ተረጋግጧል
# # # # # # # # # # # # # # # # # # # #
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት ቁጥር ማሊያ ለብሶ እንደሚጫወት ማንችስተር ዩናይትድ አረጋገጠ።
የ36 ዓመቱ ተጫዋች በኦልትራፎርድ ለብሶ የተጫወተበትን 7 ቁጥር ከኤዲሰን ካቫኒ ተረክቧል። ኡራጓዊው አጥቂ ደግሞ 21 ቁጥር ለብሶ ይጫወታል።
ሮናልዶ በቅጣት ምክንያት በቀጣይ ጨዋታ ላይ ስለማይጫወት ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ውጭ እንዲሆን ከስምምነት ተደርሷል።
ሮናልዶ ለአምስት ቀናት በለይቶ ማቆያ ከቆየ በኋላ ከቀዮቹ ጋር ልምምድ ይጀምራል።
“ሰባት ቁጥር ማሊያን እንደገና ማግኘት ስለመቻሌ እርግጠኛ አልነበርኩም። ለዚህ አስደናቂ ምግባሩ ለኤዲ [ካቫኒ] ታላቅ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ” ብሏል ሮናልዶ።
“የፖርቹጋላዊው ኮከብ በዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ በተጫወተበት ወቅት ታዋቂውን ሰባት ቁጥር ለብሷል። አሁንም ሮናልዶ ይህንኑ ቁጥር እንደሚለብስ ለማረጋገጥ እንወዳለን” ብሏል ማንችስተር ዩናይትድ በድረ-ገጹ።
ሮናልዶ በዝውውር ቀነ-ገደቡ መጠናቀቂያ ዕለት ወደ ኦልድትራፎርድ መመለሱ መነጋገሪያ አድረጎት ነበር። ቀያዮቹ ሰይጣኖቹ በፕሪምየር ሊጉ ቅዳሜ መስከረም 1 ከኒውካስል ጋር ሲጫወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።
ሮናልዶ ማክሰኞ ዕለት በአየርላንድ ሪፐብሊክ ላይ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የወንዶች ዓለም አቀፍ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆኑ ይታወሳል።
ሮናልዶ ደስታውን ሲገልጽ ማሊያውን በማውለቁ ዳኛው ቢጫ ካርድ ስለሰጡት ነው በቀጣይ ጨዋታ ላይ መሰለፍ እንዳይችል የሆነው።
ለፖርቹጋል 111 ግቦች ለመድረስ ሮናልዶ ባለቀ ሰዓት ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል። ክብረ ወሰኑ እአአ ከ 1993 እስከ 2006 ድረስ ለኢራን 109 ግቦችን ባስቆጠረው በአሊ ዳዬ እጅ ነበር።
ምስል፡ gettyimage
03/09/2021
Half Time result
Join us on Telegram 👇👇
https://t.me/SoccerAddis
03/09/2021
FIFA World Cup African Qualifiers
14'
Ghana 🇬🇭 0-0 🇪🇹Ethiopia