05/06/2026
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም አለምን ማስገረሙን ቀጥሏል!
አንድ የኢንስታግራም ገፅ ፕሪንስ ቦአቲንግ ለ ባርሴሎና ስፈርም እንደዚህ ብለው ነገሩኝ የኔ ምርጥ ተጨዋች ሜሲ ምርጥ ክለብ ደግሞ ባርሴሎና ነው ብለክ አውራ አሉኝ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ።
ነገር ግን የኔ ምርጥ ተጨዋች ሮናልዶ ነው ምርጥ ክለብ ደግሞ ሪያል ማድሪድ ነበር
ሜሲ ምርጥ ተጨዋች ነው ብዬ ካልተናገርኩኝ አያስፈርሙኝም ነበር የሚለውን ቪዲዮ ፖስቶ ነበር ሮናልዶም ኮሜንት ላይ በመግባት የሳቅ (😂) ኢሞጂ ኮምቷል
04/06/2026
ኬንያውያን የ ቼልሲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ጫወታ በፒኤስ ጂ መሸነፉን አስመልክቶ እነዚህ የሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ክፍት ባስ ተከራይተው ደስታቸውን እየገለጹ ታይተዋል
03/06/2026
ባርሴሎና ራሽፎርድን ለመግዛት 15 ሚሊዮን ዩሮ ለማንችስተር ዩናይትድ ያቀረቡ ቢሆንም ማንችስተር ዩናይትድ ግን ውድቅ አድርገውታል
✍️ | Mundo Deportivo
03/06/2026
👉 ብራዚላዊያን ደጋፊዎች ብሄራዊ ቡድናቸው ወደ አሜሪካ ለአለም ዋንጫ ከማምራቱ በፊት ተጨዋቾቹ የሚጓዙበትን አውሮፕላን ፀበል ረጭተዋል!
02/06/2026
ሳሊባ
🗣️ " ከአለም ምርጥ ተከላካዮች መካከል አንዱ ኑኝ ብዬ አስባለሁ "
30/05/2026
የ2025/26 የውድድር ዘመን ለአርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሰጥታ አለፈች!
30/05/2026
ፒኤስጂ የ2025/26 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን አነሱሱሱሱሱሱሱሱሱ
30/05/2026
አርሰናል በታሪካቸው ምንም የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የላቸውም
2 ፍጻሜ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል
30/05/2026
ፒኤስጂ የ025/26 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ሆነነነነ
30/05/2026
🇪🇺 የታላቁ የአውሮፓ ቻምዮንስ ሊግ ተጠባቂ ፍፃሜ ጨዋታ🏆
⏰ ተጠናቀቀ | ET
ፒኤስጂ 1-1 አርሰናል