Karibu Kids Zone

Karibu Kids Zone

Share

Karibu Kids Zone is the new fun place for your children where they can play and relax on the weekends. The place is suitable both for Children & Adults.

The Addis Ababa Golf Club is also suitable for parents as it has dinners and recreational facility at its disposal.

27/04/2023

Safe Addis-Expo from June 2nd to 4th, 2023 at the Addis Ababa Golf Club
ሴፍ አዲስ ኤክስፖ ከግንቦት 27 እስከ ግንቦት 29 2015 በአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ
ይህ በሴፍቲ ላይ የሚዘጋጀው ኤግዚቢሽን በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ ሲሆን በዘርፉ የተሰማሩትን አካላት በጠቅላላ የሚያሳትፍ ይሆናል። እርሶም መተው እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።

ካሪቡ ኢቬንትስ

28/06/2022

የተከበራችሁ የካሪቡ የህጻናት መዝናኛ ቤተሰቦች በክረምቱ እየተጠናከረ መምጣት ምክንያት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ እስከ መስከረም ድረስ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን አስቀድመን መግለጽ እንወዳለን። ስለዚህም የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የአመቱ የመጨረሻ አገልግሎታችን ይሆናል ማለት ነው።

እናመሰግናለን አብራችሁን ስላላቹ።

18/06/2022

Come to Karibu Kids zone for the weekend.

Karibu Kids Zone/ካሪቡ የህጻናት መዝናኛ በጎልፍ ክለብ🏌‍♀ 10/06/2022

ካሪብ የህጻናት የመዝናኛ ሥፍራ በጎልፍ ክለብ

የምንሰጣቸው የልጆች መዝናኛ አገልግሎቶች:

* ጃምፒንግ ካስል (Jumping Castle 🏰)
* ዋና አና የውሃ ቀዘፋ (Swimming 🏊‍♂️)
* የውሃ ላይ የእጅ ኳስ ጨዋታ ⚽️
* 7D ዲጂታል ጌሚንግ (VR)
* ፌስ ፔይንት እና ሌሎችም።

>ለወላጆችም በግቢያችን መቹ የመዝናኛ ሥፍ ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ያለን መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው።

>በተጨማሪም ለልጆቾ አይስክሬምን ጨምሬ የተለያዩ አርረቦቶችንም ይዘን እንጠብቃችኋለን።

>ዕድሜ ከ 2 ዓመት እስከ 12 ዓመት ላሉ ህጻናት።

>ዋጋ 150ብር ለህጻናት የሙሉቀን መዝናኛ።

>የሥራ ሰዓት⌚ ቅዳሜ እና እሁድ የባዕላትን ቀን ጨምሮ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 7 ሰዓት።

🤳ስልክ
+251944194767

Telegram :-

Karibu Kids Zone/ካሪቡ የህጻናት መዝናኛ በጎልፍ ክለብ🏌‍♀ የልጆች የመዝናኛ ሥፍራ

03/06/2022

ነገ ቅዳሜና እሁድን ልጆቾን የት ላዝናናቸው ብለው አስበዋል?
እንግዲያውስ ጎልፍ ክለብ ወደሚገኘው የካሪቡ የልጆች መዝናኛ ሥፍራ ይዘዋቸው ይምጡ አስደሳች ጊዜን ያሳልፋሉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
+251944194767 ይደውሉልን

Photos from Karibu Kids Zone's post 12/05/2022

በካሪብ የህጻናት የመዝናኛ ዓለም በጎልፍ ክለብ ልጆቾን ቅደሜና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን እኛ ጋር ይዘዋቸው ይምጡ በጣም ጥሩ ጊዜ ያሳልፋሉ።
በመዝናኛ ሥፍራችን ጃምፒንግ ካስል (Jumping Castle) የዋና መጫወቻ ያለን ሲሆን በተጨማሪም የዘመኑ ቴክኖሎጂ የሆነውን 7D ዲጂታል ጌምና የፌስፔንት ከጣፋጭ አይስክሬምና ሌላም ሌላም አገልግሎቶች ጋር ይዘን እንጠብቃችኋለን። ይምጡና ይጎብኙን ልጆቾ ተደስተው እርሶም በአገልግልግሎታችን ረክተው ይመለሳሉ።

07/05/2022

እንደምን አድራችኋል ልጆች እና ወላጆች ዛሬ እኮ ቅዳሜ ነው ወደ ጎልፍ ክለብ ብቅ በሉና በካሪቡ የልጆች መዝናኛ አስደሳች ጊዜን አብረን እናሳልፍ እሺ።

03/05/2022

ሠላም የካሪቡ የልጆች መዝናኛ ቤተሰቦች ሐሙስ ሚያዝያ 27 2014 ሥራ ዝግ ሆኖ የሚውልበት እለት ስለሆነ በዚሁ ቀን መዝናኛችን ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን እያሳወቅን ይህንንም ላልሰሙ እንድታሰሙልን ብሎም ከልጆቾ ጋር መጥተው መልካም ጊዜ እንዲያሳልፉ ባክብሮት እንጋብዛለን።

02/05/2022
Photos from Karibu Kids Zone's post 02/04/2022

Come and have fun in this beautiful & sunny day Kids Zone at Golf Club Addis Ababa.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
1000

Opening Hours

Saturday 09:00 - 19:00
Sunday 09:00 - 19:00