Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maleda Sport ማለዳ ስፖርት, Sport & recreation, Addis Abeba, Addis Ababa.

18/08/2021

በ1ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ያደረጉ ክለቦች ፦

9⃣ ⚒ ዌስትሀም
8⃣ 🔵 ብራይተን
8⃣ 🔴 ሊቨርፑል
8⃣ 🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ
7⃣ 🟡 ዋትፎርድ
6⃣ 🔵 ቼልሲ
6⃣ 🔵 ኤቨርተን

MaledaMaleda Sport ማለዳ ስፖርት Maleda Sport ማለዳ ስፖርትፖMaleda Sport ማለዳ ስፖርትMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

Photos from Maleda Sport ማለዳ ስፖርት's post 18/08/2021

👕| ማን.ሲቲ በ 2021/22 የውድድር ዘመን የሚለብሰውን ሶስተኛውን መለያ ይፋ አድርጓል!

MMaleda Sport ማለዳ ስፖርትSMaleda Sport ማለዳ ስፖርትማMaleda Sport ማለዳ ስፖርትስMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

የቼልሲው ቤልጂየማዊ አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ በስታምፎርድ ብሪጅ በመገኘት በክለቡ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል።

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

ሳዉዝሀምፕተኖች ከጀምስ ዋርድ ፕሮዉስ ዝውውር 50 ሚሊየን ፓወንድ እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።

አስቶንቪላ ከወር በፊት ለተከላካይ አማካይ መስመር ተጫዋቹ ዝውውር 25 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቦ በቅዱሳኖቹ ዉድቅ እንደተደረገበት አይዘነጋም ።

SHARE ◊◊➤ Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

ኢንተር ሚላን ለሮሜሉ ሉካኩ ምትክ ሲባል የቦርሲያ ሞንቼግላድባውን ተጫዋች ማርከስ ቱርሀም ማስፈረም ይፈልጋሉ።

SHARE ◊◊➤ Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

አርሰናልና ማድሪድ በ35 ሚሊየን ዩሮ+ተጨማሪ ክፍያ ከስምምነት ደርሰዋል።

ኦዴጋርድ በአርሰናል አራት አመት ኮንትራት ይፈርማል ክለቡ ኮንትራቱን በአንድ አመት የመጨመር መብት አለው።[The Athletic]

Maleda Sport ማለዳ ስፖርት

"SHARE"

18/08/2021

📝 DEAL DONE: ጁቬንቱስ ማኑል ሎካቴልኒን ከሳሱሎ በ€35ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል ። ተጫዋቹም በጁቬንትስ ቤት እስከ 2026 የሚያቆመውን ውል ፈርሟል ።

SHARE" MMaleda Sport ማለዳ ስፖርትSMaleda Sport ማለዳ ስፖርትማMaleda Sport ማለዳ ስፖርትስMaleda Sport ማለዳ ስፖርት

18/08/2021

በዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች...

በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ባለው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000 ሜትር የወንዶች ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያዎችን አሸንፋለች።

በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ በ7:42.09 1ኛ በሆነ ሰዓት በመግባት የወርቅ ሜዳሊያ ሲያሸንፍ፤ አትሌት አሊ አብዱልመና ደግሞ በ7:44:55 በሆነ ሰዓት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል።[ጎል ስፖርት]

18/08/2021

🚨 ቶተንሀም ለዎልቭሱ ተጫዋች አዳማ ትራውሬ 40 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል። የቀድሞ የዎልቭስ የአሁኑ የቶተንሀም አሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ከቀድሞ ተጫዋቻቸው ጋር ዳግም ለመስራት ፈልገዋል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa