24/08/2020
ያለምንም router በስልካችን ብቻ ዋይፋይ ፓስዎርድ ሀክ|hack any wifi paswword with out any router
Welcome to big boy habesha , do not forget to HIT the NOTIFICATION BELL to be the first like ore comments in the every new video! ያለምንም router በስልካችን ብቻ ዋይፋይ...
30/04/2020
ፈታ Tech
🔥🔥እባኮትን መረጃዋችን 📲share☎ ቢያንስ 10 ሰው add በማድረግ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ።🔥🔥 UPLOADING TECH INFO ████████████████] 99% t.me/fetashowtube 100 ሰው add ላረገ admin እንሰጣለን 🌾.....
19/02/2020
what is phishing attack and how it is performed?
Phishing ማለት ምን ማለት ነው?
phishing ማለት በአጭሩ ልክ እንደ ወጥመድ ልታዩት ትችላላችሁ፡፡
ለምሳሌ አንድ ሰው የፌስቡክ አካውንታችሁን ያለ እናንተ ፈቃድ ወይም እወቅና ሰብሮ ሊገባ ይችላል ግን እንዴት?
ከላይ እንደነገርናችሁ ለእናንተ ወጥመድ በማዘጋጀት ነው እንዴት ነው ወጥመድ የሚያዘጋጀው ?
በቀላሉ ለመመለስ
1st የፈስቡክ ገፅን copy or clone ያደርገዋል
2nd ያንን clone or copy ያደረገውን ገፅን ወደ ራሱ ሰርቨር ወይም web host ይገለብጠዋል
3rd copy የተደረገውን ዌብሳይት አድራሻ ወደ እናንተ ይልከዋል
4th ከዚህ በኀላ የእናንተ አድራሻውን ስትከፍቱት የፌስቡክ login ፔጅ ይከፈታል ከትክክለኛው የፌስቡክ ገፅ የማይለይ ነው
እናንተም እውነተኛው የፌስቡክ ገፅ መስሏችሁ ልትሸወዱ ትችላላችሁ ከዚያም email እና password ታስገቡበታላችሁ
Login ባላችሁበት ቅፅበት email እና password አችሁ ለሀከሩ ይደርሳል ማለት ነው
እንዴት መከላከል ይቻላል
1 check url የዌብሳይት አድራሻ የሚፃፍበትን ተመልከቱ ትክክለኛ የፌስቡክ አድራሻ ከሆነ ሁሌም "https://www.facebook.com" or
"https://facebook.com"
Or
"https://m.facebook.com"
ብሎ ይጀምራል
ከዚህ ውጭ የሆኑት fake facebook ገፅ ናቸው
በአጠቃላይ ይህ ጥቃት የሚፈፀመው በፌስቡክ አካውንታችን ላይ ብቻ አይደለም፡፡
ለምሳሌ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ copy/clone ሊደረግ ይችላል ይህም ደግሞ ገንዘባችሁን ሙሉ ለሙሉ ሊያሳጣችሁ ይችላል
ስለዚህ ምንም አይነት ጥርጣሬ ከተሰማችሁ ትክክለኛውን ዌብሳይት ለመጎብኘት ሞክሩ ወይም google አድርጉት
Share And Join For more👇
⚜
Facebook - Log In or Sign Up
Create an account or log into Facebook. Connect with friends, family and other people you know. Share photos and videos, send messages and get updates.
11/02/2020
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2012 ዓ.ም በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለሚያደርጉት ጉብኝት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ ዝግጁትን ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርብ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓም በዱባይ ከተማ ሸባብ አልአህሊ ክለብ በአልመክቱም ስታዲያም የሙሉ ቀን ዝግጅት ላይ በመገኘት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና በመካከለኛው ምስራቅ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መልእክት ያስተላልፋሉ።
ይህንኑ ዝግጅት ለማስተባበር ከህብረተሰብ አደረጃጀቶች ከሃይማኖት አባቶችና ከልማት ማህበራት የተውጣጣ አብይ ኮሚቴ ተቋቁሞ እየሰራ ይገኛል።
11/02/2020
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ላይ መስክረውብኛል ያሏቸውን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናት አባረሩ።
ትራምፕ ስልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀምና የምክር ቤቱን ስራ በማደናቀፍ ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በምክር ቤት ከታየ በኋላ ነጻ መባላቸው ይታወሳል።
ፕሬዚዳንቱ በዚህ ሂደት ምስክር በመሆን ስሜን አጥፍተዋል ያሏቸውን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናት ከስራ አሰናብተዋል።
በዚህም በአውሮፓ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር ጎርደን ሰንድላንድ እና በፀጥታው ምክር ቤት የዩክሬንን ጉዳይ የሚከታተሉትን ሌተናል ኮሎኔል አሌክሳንድር ቪንድማንም ከኋይት ሀውስ እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጥተዋቸዋል ነው የተባለው።
ኤፍ ቢ /ሲቢቢሲ
11/02/2020
ሁለት ጠጅ ቤቶች ጎን በጎን ይከፈታሉ የአንደኛው ገበያ በጣም ሲደራለት ሌላኛው ቀንቶ የቤቱን ስም ምን ብሎ ቢቀይረው ጥሩ ነው?
መግቢያው በዚህ ነው ጠጅ ቤት 😂😂😂
🎃At Share To Ur Friends
•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
11/02/2020
የዛሬ ዐበይት ዜናዎች❗️
1. ከቻይናዋ ውሃን ግዛት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የአየር መንገደኞች ወደ ልዩ ማቆያ እንዲገቡ ማድረግ እንደተጀመረ ፋና ብሮድካስት ዘግቧል፡፡ ለተጓዦቹ ልዩ መግቢያ በር ተዘጋጅቷል፡፡ እስካሁን የ3 ተጓዦች ናሙና ለምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልኳል፡፡ የሌሎች 3 ተጓዦች ናሙና ደሞ በሚቀጥሉት ቀናት ይላካል፡፡ ካሁን በፊት 14 ሰዎች በልዩ ማቆያ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
2. ባልተፈቀደ አግባብ የኢትዮጵያን ፓስፖርት በእጃቸው ያስገቡ 29 የውጭ ሀገር ዜጎች ፓስፖርቶችን እንደተሰረዘ የኢምግሬሽን ሃላፊዎች ማስታወቃቸውን ሸገር ዘግቧል፡፡ ፓስፖርት በገንዘብ የገዙ 3 የውጭ ሀገር ዜጎች ከሀገር ተባረዋል፤ ሌላኛው ደሞ ሊወጣ ሲል ታስሯል፡፡ ፓስፖርት በሕ ወጥ መንገድ በመስጠት የተጠረጠረ የተቋሙ ሠራተኛ ታስሯል፡፡
3. በታንዛኒያ እስር ቤቶች የነበሩ 75 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ነገ ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ በዳሬሰላም የኢትዮጵያ ኢምባሲ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ ቀሪዎቹ ከሰኞ በኋላ ባሉት ቀናት ይጓጓዛሉ፡፡ በጠቅላላው 1 ሺህ 443 እስር ላይ ያሉ ስደተኞችን ለመመለስ ታስቧል፡፡
4. በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን አንበጣ መንጋ ለመከላከል 76 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል- ብሏል የዐለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት፡፡ እስካሁን ለዚሁ ሥራ ከለጋሾች የተገኘው 18 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሱማሊያ ሌላ፣ አንበጣ መንጋው ወደ ኡጋንዳ እና ደቡብ ሱዳን ሊስፋፋ እንደሚችል ድርጅቱ ባሰራጨው መረጃ ስጋቱን ገልጧል፡፡
5. የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ኢትዮጵያን እና ጅቡቲን 15 አባላት ላሉት የኅብረቱ ሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤቱ አባል እንዲሆኑ እንደመረጣቸው ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል፡፡ አባልነታቸው ለሁለት ዐመታት ይዘልቃል፡፡
6. ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ በሚጀመረው የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ጉባዔ ላይ ለመካፈል የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ትሩዶ እና የናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ሙሐመዱ ቡሃሪ ከጉባዔው ተሳታፊነታቸው በተጨማሪ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡
7. የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ለኤርትራ ቲቪ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ቃል አቀባያቸው የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው አስፍረው ተመልክተናል፡፡ መግለጫው በቀጠናዊ እና ውስጣዊ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፡፡
8. ኬንያ ከነገ ጀምሮ የራሷ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላቦራቶሪ እንደሚኖራት የሀገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡ ካሁን ቀደም የቫይረሱ ተጠርጣሪ የደም ናሙናዎችን ወደ ደቡብ አፍሪካ ነበር የላከችው፡፡ ሀገሪቱ ከቻይናዋ ውሃን ግዛት ዜጎቿን የማስወጣት ሃሳብ እንደሌላትም ተጠቅሷል፡፡ በግዛቲቱ ያሉ 75 ተማሪዎች እስካሁን ደኅና ሁኔታ ላይ ናቸው፡፡
[ዋዜማ]
♨️
11/02/2020
…አትፍረድ…
የአንተ መንገድ ብቻ አደለም ልክ።
የአንተ ብቻ እውነት አደለም እውነት።
የአንተ እምነት ብቻ ሌሎችን አያድንም።
በአንተ ህይወት ውስጥ ልክ መሆን እምትችለው አንተ ብቻ ነህ…በአንተ ህይወት ውስጥ የሉት ነገሮች ምን አልባት ሌሎች ላይ ላይኖሩ ይችላል…ለምን እንዲ ይሆናሉ፣እንዲህ ይለብሳሉ፣ ለምን ይህን አላደረጉም እና በዚህ ለምን አይሄዱም አትበል…ወዳጄ እነሱ እንደዚያ ቢሉህ ትቀበላለህ እንዴ?… አየህ…አትቀበልም…ምክንያቱም ለአንተ እሱ ልክ አደለም አደል?…በቃ ለእነሱም እንደዛ።
በመርከብ ውስጥ በባህር ስትሄድ መዕበል ሊኖር እንደሚችል ማሰብ አለብህ…መዕበሉ አንድ አይነት አደለም…ቀስ ያለ፣ ከባድ፣ በጣም ከባድ ወይንም ደሞ እሚያስፈራ ሊሆን ይችላል…የአንተም ስሜት እንደ ማዕበሉ ይቀያየራል…ፀሐይ ካለች እውነት ነው ሁሌም ቀን ነው…እሚመሸው እስዋ ሳትኖር ሲቀር ነው…ፀሐይ በህይወቱ የወጣችለት ሰው ካለ እሱ ሰው ደስተኛ ነው…ግን ለሁሉም ያቺ ፀሐይ አልወጣችም…ቀናቸወን እሚጠብቁ በጨለማ ውስጥ ያሉ ብዙዋች ስላሉ ነውም አትፍረድ እምልህ።
🌥ሁሌ ከፍ ማለት የለም።
☀️ፀሐይ ለሚጠብቋ ቀርታ አታውቅም።
✍🏽 fetashow ✍🏽
⚡️ ✨
💫 🌟
11/02/2020
…ተስፋ ብቻ አድርግ…
እንደ ድንገትም ቢሆን እያነበብክ ከሆነ ወዳጄ ይህን ልነግርህ ወደድኩ …
ምን አልባት…አሁን ላይ በህይወትህ ከባዱን እና ደስ እማይለውን ጊዜ እያሳለፍክ ይሆናል…በሀገርህ፣በቤተሰብህ፣በምታፈቅራት ሴት እና በራስህ ደስተኛ አደለህ ይሆናል…እምታየውም ነገር ሁሉ አልጥምህም ብሎህም ይሆናል…
ምን አልባትም ደሞ…ስራ ፈልገህ አተህ ይሆናል፣እራስንም በሱስ ደብቀህ ይሆናል፣በማትፈልገውም መንገድ እየሄድክ ይሆናል፣የቀደመውን ፍቅርህንም እረስተህ በሀሰት ጐዳና ላይ እየተመላለስክ ይሆናል…
ግን ወዳጄ…ያል ነገ ጨለማ እና ያላባራ ዝናብ የለም…ተስፍ እንዳትቆርጥ…የፈለገ ቢደክምህ እና ቢሰለችህም እረፍት አድርግ እንጂ እንዳታቆም…አንድ እውነትም አለ… እሱም ምንድን ነው መሰለህ…ሁሌም ደስታ የለም…ይህን እንዳትረሳ…ሁሉም መልካም ይሆናል።
✍🏽 fetashow✍🏽
😇 😇
🙋🏽♂ 🙋🏽♂