13/12/2020
ዛሬ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇹የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ
04:00|ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
09:00 |ጂማ አባጅፋር ከ አዳማ ከነማ
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት
09:00 | ሳውዛምፕተን ከ ሼፊልድ
11:15 | ክሪስትል ፓላስ ከ ቶተንሀም
01:30 | ፉልሃም ከ ሊቨርፑል
04:15 | አርሰናል ከ በርንሌይ
04:15 | ሌስተር ከ ብራይተን
🇫🇷 በፈርንሳይ ሊግ 1 14ተኛ ሳምንት
09:00 | ኒስ ከ ሬኔስ
11:00 | ብሬስት ከ ሬምስ
11:00 | ሎሪዬንት ከ ኒምስ
11:00 | ናንቴስ ከ ዲዮን
11:00 | ስትራስበርግ ከ ሜትዝ
01:00 | ሊል ከ ቦርዶ
05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን
🇩🇪 በጀርመን ቡንስሊጋ 11ኛ ሳምንት
11:30 | ኦግስበርግ ከ ሻልክ
02:00 | ሌቨርኩሰን ሆፈንሄም
🇮🇹 ጣልያን ሴሪኤ 11ኛ ሳምንት
08:30 | ካግሊያሪ ከ ኢንተር ሚላን
11:00 | አታላንታ ከ ፊዮሬንቲና
11:00 | ቦሎኛ ከ ሮማ
02:00 | ጄኖዋ ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ፓርማ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 13ተኛ ሳምንት
10:00 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ኢባር
12:15 | ቤቲስ ከ ቪላሪያል
02:30 | ኤልቼ ከ ግራናዳ
05:00 | ባርሴሌና ከ ሌቫንቴ
12/12/2020
የማድሪድ ደርቢ
ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ተጠባቂውን የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር የሚያካሂዱ ይሆናል። የዚነዲን ዚዳኑ ሪያል ማድሪድ ለተጠባቂው ጨዋታ ቁልፍ ተጨዋቹ ፌዴ ቫልቬርዴ ከጉዳቱ አገግሞ ሊሰለፍ እንደሚችል የተጠቆመ ሲሆን። ቫልቬርዴ በትናንትናው እለት ከቡድኑ ጋር ሙሉ ልምምድ እንደሰራ ለማወቅ ተችሏል ።
በጉዳት ላይ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከኳስ ጋር ልምምድ የጀመረ ቢሆንም ወደ ሙሉ ልምምድ እንዳልተመለሰ ታውቋል።
12/12/2020
ዛሬ ምሽት ታላቁ የማንችስተር ደርቢ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን እና ኦሌ ገነር ሶልሻየርን የሚያፋጥጥ ሲሆን ፣ ሶልሻየር ጋርዲዮላን ከገጠሙባቸው 5 ጨዋትዎች ሶስቱን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን በአንፃሩ ማንችትሰር ሲቲዎች ኦልትራፎርድ ላይ 7 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ከየትኛው ቡድን በላይ ኦልትራፊርድ ላይ ድል ማጣጣም ችለዋል።
11/12/2020
በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ሰባት ተጨዋቾች ብቻ ሶስት እና ከሶስት ጊዜ በላይ ሀትሪክ መስራት ችለዋል ።
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇱 ሊዋንድውስኪ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇩🇪 ማሪዮ ጎሜዝ 3 ጊዜ ሃትሪክ
🇮🇹 ፊሊፕ ኢንዛጊ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ሊዊዝ አድሪያኖ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ነይማር ጁንየር 3 ጊዜ ሀትሪክ
03/12/2020
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ተሸለመ !
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ 2020 የ ተሸላሚ መሆኑ ይፋ ሆኗል ።
ሮናልዶ ይህን ሽልማት ሲያገኝ ሊዮኔል ሜሲን ፣ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ እንዲሁም ሞሀመድ ሳለህን በማስከትል ነው ።
በባለፈው የውድድር ዓመት በዚህ የሽልማት ዘርፍ ላይ ሉካ ሞድሪች ማሸነፍ ችሎ ነበር ።
ሽልማቱ በስፖርት ስኬቶቻቸው እና በግል ስብእናቸው ጎልተው ለሚወጡ ተጫዋቾች የሚሰጥ የወርቅ እግር አለም አቀፍ ሽልማት ነው ፡፡