27/04/2026
ለኮምፒዩተር ዓለም አዲስ ነዎት❓
ልጆችዎ ከወዲሁ ስለ ኮምፒዩተር ምንነት አውቀው ከወዲሁ የድጅታል አለምን እንዲቀላቀሉ መሰረት ለመጣል አስበዋል
እንግዳውስ ያዘጋጀነውን የመሰረታዊ ኮምፒዩተር ክህሎት ስልጠና ይመዝገቡና ይሰልጥኑ።
📅 የመማሪያ አማራጭ ፕሮግራሞች:
መደበኛ | ማታ | ቅዳሜና እሁድ | ኦንላይን (በፈለጉት አማራጭ)
★ ስለ ሁሉም ኮርስ ምንነትና ማብራሪያ ለማንበብ፡ https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/436
★ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ ክፍያ መረጃ ለማግኘት፡ https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/508
📍 አድራሻ: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
📞 ስልክ: 098 714 3030 / 098 926 3030 / 011 273 9973
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ: www.mizantechinstitute.com
💬 ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ: https://t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
የነገን ህይወት ዛሬ ይጀምሩ!
23/04/2026
Abiy Ahmed Ali
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Ethiopian Artificial Intelligence Institute- የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት
#aiforafrica #pmoethiopia #artificialintelligence #digitalhealth #africanunion #techinethiopia #edtech #digitaltransformation #machinelearning | Mizan Institute of Technology - MiT
We would like to extend our warmest congratulations to H.E. Prime Minister Abiy Ahmed on his rightful selection as an African Union Champion for Artificial Intelligence and Digital Health. As one of the leading tech institutes of the private sector in Ethiopia that is very keenly interested in advan...
20/04/2026
🚀 የ12ኛው ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! | Registration is OPEN!
🎤 በዲጂታል ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ12ኛ ዙር ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።
💭 በዚህ ዙር ስልጠናዎቻችን ከበፊቱ በተለየ መልኩ ለ2 ወራት ብቻ የሚሰጡ ይሆናል። (ክፍያም የ2 ወሩን በአንድ ላይ የሚከፈል ይሆናል)። በቀጣይ የክረምት (13ኛ) ዙር ስልጠናችን ወደ ተለመደው የ3 ወር ጊዜ የሚመለስ ይሆናል።
🎁 ልዩ ቅናሽ!
በዚህ ሳምንት እስከ አርብ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች የ10% ቅናሽ አዘጋጅተናል! የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
🎁 በዚህ ዙር የሚሰጡ ስልጠናዎች:
• Graphic Design
• Video Editing
• Digital Marketing
• Basic Computer Skills
• Python
• Data Science
• AI (Artificial Intelligence)
• Arabic Language
• English Language
📅 የመማሪያ አማራጭ ፕሮግራሞች:
መደበኛ | ማታ | ቅዳሜና እሁድ | ኦንላይን (በፈለጉት አማራጭ)
♦ ስለ ሁሉም ኮርስ ምንነትና ማብራሪያ ለማንበብ፡ https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/436
♦ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ ክፍያ መረጃ ለማግኘት፡ https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/508
📍 አድራሻ: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
📞 ስልክ: 098 714 3030 / 098 926 3030 / 011 273 9973
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ: www.mizantechinstitute.com
💬 ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ: https://t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
የነገን ህይወት ዛሬ ይጀምሩ!
26/01/2026
ከፍሪላንስ ስልጠናችን የተወሰደ🗝💎
https://youtu.be/ge7VY9VO5Gs?si=4zbB2oZ_s5V2KSek
ተመራቂዎቻችንን ወደ ስራው ዓለም ስንሸኝ፣ ዝም ብለን የምስክር ወረቀት ሰጥተን ብቻ አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው ራሳቸውን እንዲቀይሩ መንገዱን ጭምር እናሳያቸዋለን!
ከምረቃቸው በፊት በ Upwork እና በመሳሰሉት የፍሪላንሲንግ (Freelancing) ፕላትፎርሞች ላይ Top Rated የሆነውና 100% Job Success ያለው ሲኒየር ሶፍትዌር ኢንጂነር ፈይሰል፤ ስለ Remote Work እና ዲጂታል የስራ እድሎች ለተማሪዎቻችን ያካፈለውን ወሳኝ ልምድ ከፊል እይታ በቪዲዮው ተመልከቱ።
👇
🎥 ሙሉውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
https://youtu.be/ge7VY9VO5Gs?si=4zbB2oZ_s5V2KSek
🔥 የ11ኛ ዙር ምዝገባ በልዩ ቅናሽ ቀጥሏል!
እርስዎም እንደነዚህ ተመራቂዎች በቴክኖሎጂው ዘርፍ የላቀ እውቀት ጨብጠው፣ በአለም አቀፍ ገበያ እራስዎን ማብቃት ይፈልጋሉ?
⏳ በ12 ሰዓታት ውስጥ ቀድመው ለሚመዘገቡ የ15% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
የምንሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች፡
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🤖 AI & Machine Learning
📊 Data Science
🐍 Python & Advanced Python
🔒 Cyber Security
🎨 Graphic Design & Video Editing
📢 Digital Marketing
🤖 Robotics... እና ሌሎችም!
ማራኪ የቅናሽ እና የክፍያ አማራጮች፡
✅ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች (ማለፊያ ውጤት ላላመጡ) 25% ቅናሽ!
✅ ለተማሪዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ልዩ ቅናሽ!
✅ ከወለድ ነፃ ዱቤ (Dube Ale): ክፍያ መክፈል ለተቸገሩ ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የተመቻቸ።
📅 የመማሪያ ጊዜ፡ መደበኛ | ማታ | ቅዳሜና እሁድ | ኦንላይን
📍 አድራሻ: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
📞 ስልክ: 098 714 3030 / 098 926 3030
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ: www.mizantechinstitute.com
💬 ለጥያቄዎ:
ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት - የነገን ህይወት ዛሬ ይጀምሩ!
How to Succeed on Upwork: Secrets from a Top-Rated Freelancer | Mizan Institute of Technology (MiT)
It’s not enough to just have technical skills; you need to know how to sell them to the world! 🌍💼In this exclusive clip from our recent graduation training...
24/01/2026
የሚዛን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቤተሰቦች በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩት ያደረጉት ልዩ የጉብኝት ጊዜ!
የሚዛን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሠራተኞች እና የተመረጡ ተማሪዎች፤ የቴክኖሎጂው ዘመን የልብ ምት በሆነው በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩት (EAII) አበረታች የስራ ጉብኝት አድርገዋል።
በዚህ ታሪካዊ ጉብኝት ወቅት ተቋሙ AIን በመጠቀም የሀገራችንን ችግሮች ለመፍታት እያደረገ ያለውን ዘርፈ-ብዙ እንቅስቃሴና ጥረት በቅርበት ለመመልከት ችለናል።
🔍 በጉብኝቱ የተዳሰሱ ዋና ዋና ጉዳዮች፡
✅ የዘርፉ ትግበራዎች፡ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ በጤና፣ በግብርና፣ በትራንስፖርት እና በመሰል ወሳኝ ዘርፎች ላይ እየፈጠረ ያለውን ተነሳሽነት ተመልክተናል።
✅ ምርምር እና ልማት፡ በሮቦቲክስ፣ በቋንቋዎች ቴክኖሎጂ (NLP)፣ በኮምፒውተር ቪዥን (Computer Vision) እና በሌሎች የላቁ ቴክኖሎጂዎች እየተሰሩ ያሉ የምርምር ሥራዎችን እንዲሁም የተቋሙን ግዙፍ የዳታ ማዕከል (Data Center) ጎብኝተናል።
✅ ኢንስቲትዩቱ ችግር ፈች የቴክኖሎጂ ሃሳብ ላላቸው ወጣቶች እና ለጀማሪ ስታርታፖች (Startups) እያደረገ ያለው ድጋፍ እጅግ የሚያስደስት እና ተስፋ ሰጪ ነው።
✅ ተቋሙ ኢትዮጵያን በአፍሪካ የAI ማዕከል ለማድረግ የያዘው ራዕይ እና እየተገበረው ያለው ስትራቴጂ የሚደነቅ ነው።
💡 ይህ ጉብኝት ለተማሪዎቻችን አዲስ ራዕይ እና መነሳሳትን የፈጠረ ነው። በሀገራችን በዚህ ዘርፍ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ፤ ኢንስቲትዩታችን ብቁ እና ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን የማፍራት ኃላፊነቱን በላቀ ትጋት እንደሚወጣ ያረጋግጣል።
የነገዋን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ለመገንባት አብረን እንሰራለን!
Ethiopian Artificial Intelligence Institute- የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት Thank you!
18/01/2026
የ11ኛ ዙር ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው!
በ48 ሰዓታት ውስጥ ቀድመው ለሚመዘገቡ 15% ልዩ ቅናሽ
በዲጂታል ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ወሳኙ ጊዜ አሁን ነው። ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዘመኑ የሚፈልገውን እውቀትና ክህሎት ሊያስታጥቃችሁ በሮቹን በይፋ ከፍቷል!
📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች:
• Full-Stack Web Development
• Mobile App Development
• Artificial Intelligence (AI) & Machine Learning
• Data Science
• Python & Advanced Python
• Cyber Security
• Graphic Design
• Video Editing
• Digital Marketing (Social Media Marketing, SEO, Content Creation, Facebook Ads, Google Ads, PPC…)
• Robotics
• Prompt Engineering (www.mizantechinstitute.com/trainings/)
• ቋንቋ እና ሌሎችም...
💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች:
🔹 ለስራ ፈላጊዎች: ሥራ አጥ መሆንዎን የሚገልፅ ማስረጃ ካቀረቡ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን!
🔹 ለተማሪዎች: የ15% ቅናሽ (ለ72 ሰዓታት ብቻ!)
🔹 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች: ማለፊያ ውጤት ላላመጡ 25% ቅናሽ!
🔹 ከወለድ ነፃ የዱቤ አገልግሎት: መክፈል ለማይችሉ ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የተመቻቸ።
📅 የመማሪያ ጊዜ: መደበኛ | ማታ | ቅዳሜና እሁድ | ኦንላይን በፈለጉት አማራጭ
ስለ ሁሉም ኮርስ ምንነትና ማብራሪያ ከፈለጉ፤ ሊንኩን በመንካት ከፍታችሁ አንብቡ። https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/436
ስለ እያንዳንዱ ኮርስ የወር መጠንና ክፍያ ለማወቅ ይህን ሊንክ ጎብኙት።
https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/508
📍 አድራሻ: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
📞 ስልክ: 098 714 3030 / 0989263030 / 0112739973
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ ድረ ገፃችንን ይጎብኙ: www.mizantechinstitute.com
ማንኛውም ጥያቄ ለመጠየቅ በቴሌግራም አናግሩን። https://t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio