ETIO salam

ETIO salam

Share

salam.media ለሁሉም የሰው ልጅ ሠላም ይመኛል

17/03/2026

ጥያቄ ነው ማወቅ እፈልጋለው

13/03/2026

''አሰብ አፈጣጠሩም ለኤርትራ ሳይሆን ለአባት ሀገሩ ኢትዮጲያ ነው'' ሜጄር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ

ሜጄር ጀኔራሉ በሰጡት ማብራሪያ የባህር በር ጉዳይ የብሄር የዘር የጎሀሳ አይለም የህልውና ጉዳይ ነው፣ ኢትዮጲያ የባህር በር ካላከኘች መቀጠል አትችልም፣ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን በስተቀር ማለትም ከግብፅና ከጥቂት ምቀኛ ጎረቤቶቻችን በስተቀር የአለም መንግስታት ኢትዮጲያ በዲፕሎማሲ መንገድ የባህር በር እንደሚያስፈልጋት አምነዋል።

እናም ዋነኛው እኛ ላንድ ሎክድ አይደለንም እኛ ኦሽን ሊንክድ ሎክድ ነን ሲሉ በቦልድነስ ተናግረዋል። የአሰብን ወደብ ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችው ይበሰብሳል እንጂ ምንም ሊሆን አይችልም።

ሜ/ጄነራል ተሾመ ገመቹ ይህን የተናገሩት የባህር በር እና ወደብን አስመልክቶ በአድዋ ሙዚየም ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ነው፤ በማብራሪያቸው ኢትዮጵያ እንኳን በሰጥቶ መቀበል ሕግ በነፃ የባሕር በር ይገባት ነበር ብለዋል።

ለዚህ ንግግራቸው ሞሮኮ ለጎረቤት ሀገራት በነፃ የባሕር በር መስጠቷን በምሳሌነት አንስተዋል፤ ሞሮኮ ምዕራብ ሰሃራ አካባቢ ላሉ ሀገሮች፣ ጎረቤታቸው ላሉ ሀገሮች በነፃ የባሕር በር ሰጥታለች። ይሄን ለመድረክ ፍጆታ ሳይሆን እዚህ ሞሮኮ ኤምባሲ መጠየቅ ትችላላችሁ፤ ምንም ሳያስከፍሉ በነፃ፣ ይሄ ታሪክ ሳይሆን አሁን በሥራ ላይ ያለ ነገር ብለዋል።

የኛ ጉዳይ የምቀኝነት ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር እንደ ሞሮኮ ዓይነት ልብ ስለሌላቸው ካልሆነ በስቀር እንኳን በሰጥቶ መቀበል ሕግ ነፃም ይገባን ነበር ሲሉ ተደምጠዋል።

ኢትዮጵያ የባሕር በር ቢኖራት ተጠቃሚዎቹ አሁን ባሕር በር አይገባችሁም የሚሉት የጎረቤቶቻችን ቡድኖች እና ግለሰቦች ናቸው፤ ጄነራሉ በማብራሪያቸው የአሰብን ወደብ በመጥቀስ ለኤርትራ ሳይሆን ኢትዮጵያን ብቻ እንዲያገለግል ታስቦ የተሰራ ነውም ብለዋል።

ይህን ወደብ በኤርትራ ያሉ ግመሎች እንኳን አያገኙትም በማለት አስረድተዋል፤ አሰብ የሚባለው ወደብ እራሱ ሲሰራ ዲዛይንድ ሲሆን ኢትዮጵያን እንዲያገለግል ብቻ ታስቦ ነው። አፋርን ጨምሮ ወደዚህ ያለውን ሀገር ወይም ደግሞ አቅጣጫ ብቻ እንዲያገለግል ተብሎ ስለተሰራ በዚያ በኤርትራ በኩል ግመልም አይደርስበትም።

የግመል ውኃ መጠጫ ይባላል እንጂ አሰብ ወደብ በጀርባው በኩል ግመልም አያገኘውም፤ ምንም ሊሆን አይችልም ሲሉ የመከላከያ የውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተሩ አብራርተዋል።

08/02/2026

Cussen qabboh dorro!

"Yab Akak yanikkek ugsanam qax-meqeeh.
"Num isii Tariikit yaabam boola hinna.
"Dagoo tiyat yabaw yabti kassiisih.

"Ah dumah migaq elle yan Rasuk Sugteeh.
"Ah dumah lubak elle yan Rasuk Sugteeh.
"Ah dumah Celem elle yan Rasuk sugteeh.
"Biilu baysa mari elle yan Rasuk Sugteeh.
"Dokqi Biiluk eleelitan Rasuk Sugteeh.
"Ariiqo barseyyo woh kah Axceemik.

"Baxak^kenen, Sugte naagatal haarun baxa.
"Boynâ-baxak^kenen sugtew naagatal boyna.
"Baxak kenen Sugtew nagatal Taneê.

"Baxak ken geegal sugte marto-meqeh.
"Moominayti-qaddowe teeri luk Sugehiiy.
"Baxak^kenen yallol Sugte Sillaase.
"Anag-binnah meela sarise waakkah.
"Tanow-nagus xintok siinik iyyeenim.

"Farmo neh rubtew Awsak Aydaacisso
"Siin marih yabhat seefa neh bahante.
"Woo-tiyak boynab baxih baxi-yelleh.

"Seefa miyaxigayye dokqi xukkô- kee.
"Siin Akke, maay waytah woh kak iyyeenim.
"Dumim marak cinneh Raamoh ixxiga kok.
"Beyak Tenekke kok beyta leedata^Awra.

"Qaalamal Taarik le baaxo guleena.
"Mahakkalak Sugte Teeri Giclaaba.
"Naharsi Caxxa wayyanet yallo haytee.
"Leedata-wra Cinak tenekke kok Cintam.

07/02/2026

ጄነራል ሳሞራ የኑስ ስለ ትግራይ ክልል ምን አሉ?

የቀድሞው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ፣ በትግራይ ክልል ሰላምን በሚያናጉ አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ አሳሰቡ። ጄነራሉ "ጋዜጣ ፕላስ" ከተሰኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህትመት ጋር ባደረጉት ቆይታ ያስተላለፏቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡-

📌 እርምጃ ይወሰድ፦ በክልሉ ሰላም እንዳይሰፍን እንቅፋት በሚሆኑ "አደናቃፊዎች" ላይ ተገቢው እርምጃ ተወስዶ ክልሉ ወደ ሰላምና መረጋጋት ሊመለስ ይገባል።

📌 የሰላም አስፈላጊነት፦ ሰላም ለልማትና ለትምህርት መሰረት መሆኑን የገለጹት ጄነራሉ፣ ችግሮችን በኃይል ለመፍታት መሞከር ቡድናዊ ጥቅምን ከማስከበር ባለፈ ለህዝብ እንደማይበጅ ገልጸዋል።

📌 ውይይት ይቅደም፦ የፖለቲካ ልዩነቶች በጠባብ ፍላጎት ሳይሆን በውይይትና በመግባባት መፈታት እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።

📌 የህዝብ ተጠቃሚነት፦ ከሰላም የሚያተርፈው መላው ህዝብ ሲሆን፣ ከጦርነት የሚያተርፉት ግን ጥቂት አካላት ብቻ መሆናቸውን በመጥቀስ የሰላም አማራጭ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ አሳስበዋል።

ጄነራል ሳሞራ እርምጃ እንዲወሰድ ቢመክሩም፣ እርምጃው በማን ላይና በምን መልኩ መፈጸም እንዳለበት ግን በዝርዝር አላብራሩም።

07/02/2026

6ኛው የክልል ምክር ቤት 9ኛመደበኛ ጉባኤ ዛሬ በሰመራ ከተማ ማካሄድ ጀመረ ..👌

ምክር ቤቱ በዚህ መደበኛ ጉባኤው የክልሉ ርዕሰመስተዳድር ሀጂ አወል አርባ Cajji Awel Arba ያቀረቡትን የአስፈጻሚ አካላትን የ6ወራት የስራ የአስፈጻሚ ሪፖርት ለምክርቤቱ በዝርዝር አቅርበዋል።

ርዕሰ-መስተዳድሩ በሪፖርታቸው በሰላም እሴት ግንባታ የግብርና ናእንስሳት ሃብት ልማትን ጨምሮ በማህበራዊ መስኩ በጤናናትምህርሀእንዲሁም በንጹህ መጠጥ ውሃ አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን ርዕሰመተዳድሩ በሪፖርታቸው አብራርተዋል።

በተጨማሪም በኢንሸስተመንት ንግድና ኢንደስተሪ ሴክተሩን ጨምሮ በገቢሴክተሩ ውጤታማ ስራዎች መከናወናውንም በርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርት ተብራርቷል።

በተለይም በሴክተሩ የተሰራው ስራ አሉ መደገፍ የታየበት መሆኑን የገለጹት ርዕሰ-መስተዳድሩ ባለፉት 6ወራት በሴክተሩ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ ለመሰብሰብ በተሰሩ ስራዎችከ4ሚሉዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስረድተዋል።

ጉባኤው እሰከሰኞ ድረስ ቀጥሎ የሚካሄድ በአፈጻጸሙዙሪያ ውይይት የሚያደርግ ሲሆን በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጆችንም መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

07/02/2026

Qafár Rakaakayih Mijlis 6heele Doorô Dabaanak 5heele Taamâ Liggidak 9haytô Madabiinô Kobox gexisam Qembise.

Ta Koboxul Rakaakayak Naharsi Saqal Massakaxxa Le Cajji Awal Qarba 6 Alsih Taama Gabbaaqu Xayyoysak geytima.

04/02/2026

አፋር የአሊሚራህ ልጆች ታሪክን፣
ሀገር ወደድነት ከጥንት ያተማሩ ናቸው እንጂ ማንንም ባንዳ ኢትዮጵያ በአፋር ድንበር አይወራም
አፋር ህዝብ በኢትዮጵያዊነት አይደራደርም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር

04/02/2026

"በጦርነት ውስጥ ንግድ እና ትርፍ የሚያገኙ ሰዎች ሰላም የሚባል አይመቻቸውም። ኮሽ ባለ ቁጥር ህዝቡን ከማረጋጋት ይልቅ ማጋጋልን ይመርጣሉ። እነዚህ ሰዎች አንድም ለህዝብ፣ አልያም ለሃገር የሚጠቅመውን ነገር ላይ ሳይሆን ! እንዴት ትርፍ ማግኘት እንችላለን ነው ነጥባቸው።

በሌላ በኩል ደግሞ ጦርነት የማይመቻቸው ሰዎች፣ የሰላም አምባሳደሮች ደግሞ አሉ። ግራ የሚያጋባው ሰላምም፣ ጦርነትም የማይፈልጉት ላይ ነው። ሰላም ሲሆን ጦርነት ይላሉ፣ ጦርነት ሲሆን ሰላም ይላሉ"---

ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ በፓርላማ ከተናገሩት ።

04/02/2026

የፌደራል ፖሊስ ለተሽከርካሪዎቹ የሰሌዳ ለውጥ ሊያደርግ ነው
*************

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪዎቹን የሰሌዳ ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል።

አዲሱ የሰሌዳ ሥርዓት በሕገ-ወጥ መንገድ የማይባዙና ምስጢራዊ የደኅንነት መለያዎች ያሏቸው ናቸው።

ከዘመናዊ የመረጃ ቋት ጋር የተሳሰሩ በመሆናቸው እንቅስቃሴን ለመከታተል ያስችላሉ፡፡

ማንኛውንም የዲሲፕሊን ጥሰት ለመቆጣጠርና የፖሊስን ሥነ-ምግባር ለማስከበር ይረዳሉ።

በ2030 ወደ ሙሉ ዲጂታል አሠራር ለመሸጋገር የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት ትልቅ ሚና እንደሚጫወትም ተገልጿል።

አዲሱ የሰሌዳ ሥርዓት በነገው ዕለት በይፋ ይመረቃል።

04/02/2026

የሰላም ጉዳይ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም እጦት እንድንኖር ካደረጉን እና ካልተላቀቅንባቸው ምክንያቶች መካከል

ከጥንት የተጠባነው ልዩነቶችን በሃይል ብቻ የመፍታት ልምምድ
አሁንም ከጥንት የመጣ የባንዳነት ልምምድ ሲሆን
የጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ካደገች የሚል ያልተቋረጠ ስጋት ነው።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Photos from ETIO salam's post 20/02/2025

ይህኑን ፅሑፍ በደንብ ተመለከቱት

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa