03/08/2025
ስለ body building ማንኛውንም ጥያቄ ካለዎት የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ
TikTok · ella fitness Check out ella fitness’s post.
Best place to get some advice about fitness and diet plan!!!
03/08/2025
ስለ body building ማንኛውንም ጥያቄ ካለዎት የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ
TikTok · ella fitness Check out ella fitness’s post.
03/08/2025
የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ
TikTok · ella fitness 43 likes, 5 comments. “ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ”
17/08/2022
03/08/2021
🔥FIT 2 FAT 2 FIT
📝ይህ በምስሉ ላይ የሚታዩት ሰው Drew manning ይባለል የሰፖርት አሰልጣኝ ነው። ለሚያሰራቸው ሰልጣኞቹ መነቃቃትን ለመፍጠር ሲል ከሚገኘበት አቋም እራሱን ወደነሱ ለመቀየር ይፈልጋል።ለዚህም እንዲያመቸው ስፖርትና ዳይቱን እርግፍ አድርጎ ትቶት ያሻውን መመገብ ይጀምራል።ከዚህም በኋላ እንደ ሰልጣኞቱ ለመወፈር የፈጀበት ጊዜ 3ወር ነበር።እናም በፊት ከነበረው ኪሎ ወደ 30ኪሎ በመጨመር በፎቶ(መሀለኛው) ላይ የምንታዩትን ሊመስል ችሏል።
📝ከዚህም በኋላ ወደ በፊቱ አቋሙ ለመመለስ ከዳይት አይነቶች ውስጥ "KETO DIET"የሚባለው አመጋገብ በመከተል ስፖርት መስራትም ይጀምራል።ከዚህ በኋላ ለመቀየር የፈጀበት ጊዜ 6ወር ነበር።
✳️በግራ በኩል ያለው የመጀመሪያው ፎቶ ከመወፈሩ በፊት የተነሳው ሲሆን የፈት መጠኑ 8% ነበር።መሀከል ያለው ደሞ 26%ፋት ነበር።በቀኝ በኩል ያለው ከለውጡ በኋላ የተነሳው ነው።
❇️ሁልጊዜ አላማና ፅናት ካለክ እመነኝ የፈለክበት ቦታ ላይ ለመድረስ ምንም አያግድክም
👉 ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሬሽን
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ግሩፑን ሼር በማድረግ ስፖርትን እናሳድግ ጤንነታችንን እንጠብቅ!!!
13/07/2021
30/06/2021
ልዩ ሆኖ መገኘት ምርጫ ነው እድል አይደለም!!!
18/06/2021
እነዚህን ሶስት የተለያዩ ፕሮግራሞች እንደየአቅማችን በመጠቀም የተሻለ ለውጥን በፍጥነት ማግኘት እንችላለን!!!💪💪💪
15/06/2021
የትኛው የሰውነት አቋም የበለጠ ያምራል???