Wolaita Dicha sport club

Directions

Wolaita Dicha sport club Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolaita Dicha sport club, Sports Team, Addis Ababa.

Congra !! ጆን ልጃችን                ጆን ወንድማችን ።
24/07/2023

Congra !! ጆን ልጃችን
ጆን ወንድማችን ።

ጆን እንኳን ደስ አለህ !!   ከእናቶች
24/07/2023

ጆን እንኳን ደስ አለህ !!
ከእናቶች

19/03/2022

ዎላይታ በክልል መደራጀት የመኖር ዋስትና፣ የማንነት ህልውና፣ የሰብዓዊነት ግዴታ፣ የጀግንነት መገለጫ፣ የዜግነት መተማመኛ ነው

በፍጥነት ወደ ተግባር ግቡ!!
11/03/2022

በፍጥነት ወደ ተግባር ግቡ!!

💚የደጋፊዎች ጉዳይ ለምን ዝም ተባለ?🤔

❗በዚህች አጭር የእረፍት ጊዜ የደጋፊዎች ስብሰባ ሊኖር ይገባል!

✅ሁለተኛው ዙር ውድድር ሳይጀመር ነባሩን የደጋፊ ማህበር በማሻሻልም ሆነ አፍርሶ እንደ አዲስ በማዋቀር ካልተቻለም ጊዚያዊ የደጋፊ ማህበር እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ በማቋቋም በሁለተኛው ዙር ለተጓዥ ደጋፊዎች ህጋዊ መታወቂያ በመስጠት ወይም በማደስ ደጋፊው በጋራ ቡድኑን እንዲደግፍ ማድረግ ይገባል!

🔴በተለይ አዳማ ላይ በርካታ ደጋፊዎች ክለቡን ሜዳ በመገኘት ለመደገፍ ያላቸውን ተነሳሽነት በመመልከት የክለቡ አመራሮች ህጋዊ እና ተጓዥ ደጋፊዎችን ኋላፊነት ወስዶ ሊያንቀሳቅሱ ይገባል!

💚ይሄ ደጋፊ ለክለቡ ብዙ ዋጋ የከፈለ በመሆኑ ችላ ሊባል አይገባም ክለቡን እዚህ ያደረሰውም ሀቁን ለመናገር ይሄ ደጋፊ ነው!
🔴ወላይታ ዲቻን ያለ ደጋፊ ማሰብ ፈፅሞ የማይቻል ነገር ነው!

✅በዚህ የእረፍት ጊዜ ደጋፊውን ሰብስቦ በቅርበት የሚያናግር ሜዳ ላይ መደረግ ስለሌለባቸው ነገሮች / ስለ ስፖርታዊ ጨዋነት እና ስነምግባር ግንዛቤ ማስጨበጫ የሚሰጥ አካል ሊኖር ይገባል:: ይሄን በማመቻቸት እረገት ከክለቡ አመራሮች ብዙ እንጠብቃለን!

✅በመጀመሪያው ዙር ክለቡን ለቅጣት የዳረጉ ነገሮች ድጋሚ እንዳይከሰቱ የክለቡ አመራሮች በሁለተኛውም ዙር ህጋዊ ደጋፊዎች የሉኝም በሚል ደጋፊውንም ከማስቀየም እና ማለያ ሳይለብሱ ብሎም በተበታተነ መንገድ ክለቡን እንዲደግፉ የማድረግ አማራጭን ባይጠቀሙ መልካም ነው::
✅ለዚህ ደግሞ መፍትሄው ያልተመዘገበውን ደጋፊ በመመዝገብ ህጋዊ አድርጎ የጎዞ እና ስታድየም በጋራ የመግባትን ዕድል ማመቻቸት ነው:: የስፖርታዊ ጨዋነት ህጎችን ተምሮ ተመዝግቦ ህጋዊ ሆኖ ኋላፊነትም ወስዶም ወደ ሜዳ የሚገባ ደጋፊ ክለቡን የሚያስቀጣ ነገር የማድረግ ዕድሉ የጠበበ ይሆናል::

✅ሁለተኛው ዙር ለወላይታ ዲቻ እያንዳንዱ ጨዋታ የፍጻሜ ያህል የሚታይ በመሆኑ ደጋፊው ለቡድኑ ተጨማሪ ጉልበት ነውና ደጋፊውን መዝግቦ ወደ ሜዳ በማስገባት ወጥ የሆነ የድጋፍ አሰጣጥ ሜዳ ውስጥ እንዲታይ ሊደረግ ይገባል::

💌በዚህ ጉዳይ ሀሳብ እና አስተያየቶን ያጋሩን!💚

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Dicha sport club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category