Akotet Training center

Akotet Training center

Share

EOTC spiritual musical Instruments training center, Abinet and Amharic Courses, Worldwide shipping.

27/03/2026
11/02/2025

ልዩ የምርቃት ጉባኤ!

አኮቴት ማዕከል በተለያዩ አህጉራት ሲያሰለጥናቸው የነበረውን ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ያስመርቃል:: በመርሐግብሩም ብፁዕ አባታችን አቡነ ሕርያቆስ በትምህርት እና በቡራኬ እንዲሁም ዘማሪያን እና የአኮቴት ተመራቂዎች ዝማሬ ያቀርባሉ።

ቀን ፡ March 01,2025
ሰዓት፡ CET → 4:00 PM (16:00)
GMT→ 3:00 PM (15:00)
EST→10:00 AM (10:00)
PST→7:00 AM (07:00)

መርሐግብሩን ለመከታተል የAkotet tubeን Youtube channel Subscribe ያድርጉ !

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa