Time Sport Ethiopia

Call Directions Website Contact the business

Time Sport Ethiopia Original sport clothes and equipment's store. Addis Ababa,Sumale Tera,NUDO BLDG,Ground Floor

09/06/2025

👇👇👇እነኚህን ተጫዋቾችና አሰልጣኞች ተጠቅመው የእርስዎን ምርጥ 11 እና አሰልጣኝ ይምረጡ👇👇👇

⚽️⚽️⚽️ግብ ጠባቂዎች⚽️⚽️⚽️
🏅ዶናሩማ🏅አሊሰን🏅ኩርቱዋ🏅ኤደርሰን🏅ያን ሶመር

⚽️⚽️⚽️ተከላካዮች⚽️⚽️⚽️
🏅ሀኪሚ🏅ቫንዳይክ🏅ሳሊባ🏅አርኖልድ🏅ኑኖ ሜንዴዝ🏅ማርኪኒዮስ🏅ባስቶኒ🏅ዱሙፍሪስ🏅ታህ🏅ኮናቴ🏅ባልዴ🏅አልፎንሶ ዴቪስ🏅ሩበን ዲያዝ🏅ማጋሌሽ

⚽️⚽️⚽️አማካዮች⚽️⚽️⚽️
🏅ግራቨንበርክ🏅ቪርትዝ🏅ቪቲንሃ🏅ማካሊስተር🏅ራይስ🏅ቫልቬርዴ🏅ቤሊንግሃም🏅ጆዋኦ ኔቬስ🏅ፔድሪ🏅ባሬላ🏅ሙስያላ🏅ሶቦዝላይ🏅ሮድሪ🏅ዴብሩይነ🏅ብሩኖ ፈርናንዴዝ🏅ብሩኖ ጉማሬሽ🏅ቹዋሜኒ

⚽️⚽️⚽️⚽️አጥቂዎች⚽️⚽️⚽️
🏅ሳላህ🏅ያማል🏅ምባፔ🏅ራፊንሃ🏅ዴምቤሌ🏅ቪኒሽየስ🏅አይዛክ🏅ሃላንድ🏅ሃሪ ኬን🏅ሌዋንዶውስኪ🏅ሳካ🏅ላውታሮ ማርቲኔዝ🏅ጁልያን አልቫሬዝ🏅ሮድሪጎ🏅ኒኮ ዊልያምስ🏅ማርከስ ቱራም🏅ሮናልዶ🏅ሜሲ/🏅ግዮኮረስ🏅ዴዝሪ ዱዌ🏅ዲያዝ🏅ኦሊሴ🏅ክቫራትኬልያ🏅ማርሙሽ🏅ራፋኤል ሊያኦ🏅ኩንሃ🏅ምቡዌሞ🏅ቤንጃሚን ሴስኮ🏅ባርኮላ

⚽️⚽️⚽️⚽️አሰልጣኞች⚽️⚽️⚽️⚽️
🏅ልዊስ ኢንሪኬ🏅አርነ ስሎት🏅ጉዋርዲኦላ🏅ሃንሲ ፍሊክ🏅አርቴታ🏅አሎንሶ🏅አንቼሎቲ🏅ሲሚዮኒ ኢንዛጊ🏅ዲዬጎ ሲምዮኒ🏅አሞሪም🏅ማሬስካ🏅ዴ ላፎንቴ

ኔይማርን,ሃሪ ኬን,ክሎስ እና ዝላታንን የመሳሰሉ በርካታ ተጫዋቾች ጨምሮ የብሄራዊ ቡድኖቻቸው የምንግዜም ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ቢሆኑም በአጠቃላይ የተጫዋችነት ዘመናቸው ለሀገራቸው ያስቆጠሩት የ...
05/06/2025

ኔይማርን,ሃሪ ኬን,ክሎስ እና ዝላታንን የመሳሰሉ በርካታ ተጫዋቾች ጨምሮ የብሄራዊ ቡድኖቻቸው የምንግዜም ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ቢሆኑም በአጠቃላይ የተጫዋችነት ዘመናቸው ለሀገራቸው ያስቆጠሩት የጎል ብዛት ሮናልዶ ዕድሜው 30 ከሞላ በኋላ ለፖርቹጋል ካስቆጠረው የጎል መጠን ያነሰ ነው።
ይህ የማዴራ ፈርጥ ለስፖርቱ ዓለም የፕሮፌሽናሊዝም ምልክት ነው ሲባል በብዙ ምክንያቶች ነው።

የ TAA ይህን መሠል የደስታ አገላለፅ ምናልባትም ከሰሞኑ በሊቨርፑል ለመቆየት እያሰበ ስለመሆኑ የተነገረውን ዜና እውነትነት ፍንጭ የሰጠ ይመስላል። እናንተ ምን ትላላችሁ?
20/04/2025

የ TAA ይህን መሠል የደስታ አገላለፅ ምናልባትም ከሰሞኑ በሊቨርፑል ለመቆየት እያሰበ ስለመሆኑ የተነገረውን ዜና እውነትነት ፍንጭ የሰጠ ይመስላል። እናንተ ምን ትላላችሁ?

ወደ ግማሽ ፍፃሜው የሚቀላቀሉ 4 ቡድኖችን ይገምቱ!
13/03/2025

ወደ ግማሽ ፍፃሜው የሚቀላቀሉ 4 ቡድኖችን ይገምቱ!

  ባለፉት ዓመታት ከዋክብቶች በሚመክኑበትና ተስፈኞች በሚከስሙበት በዩናይትድ ቤት ብቃቱን ጠብቆ መቆየት የቻለው ብቸኛው ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው። ይህ ፖርቹጋላዊ በማንችስተር ሲቲ አልያ...
04/11/2024


ባለፉት ዓመታት ከዋክብቶች በሚመክኑበትና ተስፈኞች በሚከስሙበት በዩናይትድ ቤት ብቃቱን ጠብቆ መቆየት የቻለው ብቸኛው ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው። ይህ ፖርቹጋላዊ በማንችስተር ሲቲ አልያም በሊቨርፑል ወይም አርሰናል የሚጫወት ቢሆን ኖሮ ስሙ ከኬቨን ዴብሮይነ፣ማካሊስተርና ማርቲን ኦዴጋርድና እኩል በተወሳ ነበር።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከ Dr. Congo ጋር አድርጎ 2 - 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በጨዋታው ዋልያዎቹ ብርቱ ፉክክር ማድረጋቸውን ቁጥራዊ...
09/09/2024

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን ሁለተኛ ጨዋታ ከ Dr. Congo ጋር አድርጎ 2 - 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በጨዋታው ዋልያዎቹ ብርቱ ፉክክር ማድረጋቸውን ቁጥራዊ መረጃዎች ጭምር ያሳያሉ። Dr. Congo ከዓለም 57ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ጠንካራ ቡድን ነው። በአንፃሩ ሀገራችን ከዓለም 142ኛ ከአፍሪካ 42ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ምናልባትም ሀገራችን ከእገዳ ነፃ ሆና ጨዋታው ኢትዮጵያ ውስጥ ተከናውኖ ቢሆን ኖሮ ያልተጠበቀ ውጤት ሊመዘገብ እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በተለይ ቡድኑ አይምሬ የሆነ ጨራሽ አጥቂ ማጣቱና በአየር ላይ ኳሶች በተጋጣሚ ቡድን ተጫዋቾች በቀላሉ የበላይነት የሚወሰድበት መሆኑ ለሽንፈት ዳርጎታል። ተጫዋቾች ዘጠና ደቂቃ በብቃት ሜዳ ውስጥ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ትንፋሽና ስታሚና ማጣታቸው ሌላኛው የቡድኑ ጉድለት እንደሆነ በጨዋታው ታይቷል። በቀጣይ ጨዋታዎች አቡበከር ናስር በሙሉ ጤና ወደ ሜዳ የሚመለስ ከሆነ የቡድኑ ፍሬያማ የማጥቃት እንቅስቃሴና የግብ ምርታማነት በውጤት ሊታጀብ የሚችልበት ዕድል ይኖራል።

አዲሱን ሲዝን በአዳዲስ ውብ ማልያዎችእርሶ የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ አዲሱ ማልያ እቤትዎ አለ የሚወዱትን ክለብ ማልያ በመልበስ ለቡድኖ ያሎትን ፍቅር ይግለፁ የ2024/25 የክለቦች ...
27/08/2024

አዲሱን ሲዝን በአዳዲስ ውብ ማልያዎች

እርሶ የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ አዲሱ ማልያ እቤትዎ አለ የሚወዱትን ክለብ ማልያ በመልበስ ለቡድኖ ያሎትን ፍቅር ይግለፁ የ2024/25 የክለቦች ሁሉንም ማልያ አስገብተን ሽያጭ ጀምረናል እና ምን እየጠበቁ ነው በቶሎ በመግዛት አዲሱን ሲዝን ይመልከቱበት

በ0937075819 ወይም 0717743606 ይደውሉ ከቻሉ በቴሌግራም የሚፈልጉትን ቡድን ከሳይዝ ጋር ይዘዙን ምትፈልጉትንም ማልያ በቴሌግራም እዘዙን በፍጥነት ከእጆ እናስገባለን

ውድድሮች ሊመለሱ ነው በአዳዲስ ውብ ማልያዎችእርሶ የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ አዲሱ ማልያ እቤትዎ አለ የሚወዱትን ክለብ ማልያ በመልበስ ለቡድኖ ያሎትን ፍቅር ይግለፁ የ2024/25 የ...
12/08/2024

ውድድሮች ሊመለሱ ነው በአዳዲስ ውብ ማልያዎች

እርሶ የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ አዲሱ ማልያ እቤትዎ አለ የሚወዱትን ክለብ ማልያ በመልበስ ለቡድኖ ያሎትን ፍቅር ይግለፁ የ2024/25 የክለቦች ሁሉንም ማልያ አስገብተን ሽያጭ ጀምረናል እና ምን እየጠበቁ ነው በቶሎ በመግዛት ውድድሮችን በጉጉት ይጠብቁ

በ0937075819 ወይም 0717743606 ይደውሉ ይዘዙን ምትፈልጉትንም ማልያ በቴሌግራም እዘዙን በፍጥነት ከእጆ እናስገባለን

የእርስዎን ምርጥ 11 ይስሩ!For me: G.K [BAKER]DEFENDERS [ARNOLD,VVD,SALIBA,ROBERTSON]MIDFIELDERS [KDB,RODRI,BERNANDO]FORWARDS [SA...
25/07/2024

የእርስዎን ምርጥ 11 ይስሩ!
For me: G.K [BAKER]
DEFENDERS [ARNOLD,VVD,SALIBA,ROBERTSON]
MIDFIELDERS [KDB,RODRI,BERNANDO]
FORWARDS [SALAH,HAALAND,FODEN]

GOAL.COM የ 2024 የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ ከሆኑት የስፔን እና የኢንግላንድ ብሄራዊ ቡድኖች የተውጣጡ ምርጥ 11 (BEST XI) ተጫዋቾችን ሲያሳውቅ ጁድ ቤሊንግሃም እና ዴክላን...
14/07/2024

GOAL.COM የ 2024 የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ ከሆኑት የስፔን እና የኢንግላንድ ብሄራዊ ቡድኖች የተውጣጡ ምርጥ 11 (BEST XI) ተጫዋቾችን ሲያሳውቅ ጁድ ቤሊንግሃም እና ዴክላን ራይስ ሳይካተቱ ቀርተዋል። እናንተስ በ GOAL.COM ምርጫ ትስማማላችሁ? እስቲ የሁለቱን ብሄራዊ ቡድኖች ተጫዋቾች በመጠቀም ብቻ የራሳችሁን ምርጥ 11 ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።
https://t.me/time_sport_ethiopia

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 18:00
Sunday 09:00 - 15:00

Telephone

+251910633929

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Time Sport Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Time Sport Ethiopia:

Shortcuts

Share