ፍቅር ስፖርት

ፍቅር ስፖርት

Share

Sport

30/08/2026

ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በ€65m ከአርሰናል ወደ አል ሂላል ሊፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷዋል።

30/08/2026

ገብሬል ጀሱስ ወደ ባርሴሎና ለመሄድ በመርህ ስምምነት ደርሷል።‼️

30/08/2026

🚨 ሰበር ዜና፦

ማንቸስተር ሲቲ ለኮዲ ጋክፖ የ€100M ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፤ የሊቨርፑልን ምላሽ በመጠበቅ ላይ ይገኛል ‼️

ኮዲ ጋክፖ ከክለቡ ጋር ከተስማማ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ይፋዊ ጥያቄውን ዝግጁ አድርጓል ⚡️

ሊቨርፑል የተተኪ ተጫዋች ፍለጋ ላይ ሲሆን፣ ኤንዞ ማሬስካ ጋክፖን ለማንቸስተር ሲቲ ፕሮጀክት ቀጣይ ፈራሚ አድርጎ ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ነው።

እናንተስ ምን ትላላችሁ £100m አልበዛም??🤔


30/08/2026

ቸልሲ ኢሚላኖ ማርትኔዝን ማስፈረሙን ይፍ አድርጓል ‼️

Chelsea Football Club
Premier League

27/08/2026

🚨 ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን (PSG) ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ!

ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ተጨማሪ ክፍያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ እስከ €140m የሚያገኝ ሲሆን፣ የተረጋገጠው የመጀመሪያው የዝውውር ክፍያ £100m ነው።

ባርኮላ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር የረጅም ጊዜ ውል የሚፈርም ሲሆን፣ ሁለቱ ክለቦች በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ባርኮላ አይሸጥም ወይም የዝውውር ጥያቄ አይስተናገድበትም የሚሉ ዘገባዎች ቢኖሩም፣ የተጫዋቹ ፍላጎት ግልጽ ነበር — ሊቨርፑልም ብራድሌይን አጥብቆ ይፈልገው ነበር።
Fabrizio Romano Romano

26/08/2026

🔵 ቼልሲ ለአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝ በዝውውር መስኮቱ መዝጊያ አካባቢ ዘግይቶ ጥያቄ ለማቅረብ እያሰበበት ይገኛል።

የአርጀንቲናው ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ተወካዮች ማርቲኔዝን ለጃቢ አሎንሶ ቡድን ፍላጎት እንዳለው አቅርበዋል 🚨

በመጀመሪያ ጨዋታው ግብ ጠባቂው ሳንቸዝ የበርካቶች ሀሳብ ለቼልሲ ለዋንጫ አይመጥንም ትችት ክለቡ የተቀበለውም ይመስላል ::

26/08/2026

🔵የቸልሲው ተጨዋች ኮል ፓልመር የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል🔵

Premier League

26/08/2026

🔵ማንቼስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቡአዲን አስፈረመ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Stadium
Addis Ababa