Askuala Sport

Askuala Sport

Share

እንኳን ወደ አስኳላ ስፖርት በደህና መጡ!
ይህ ቻናል የእግር ኳስ እና የስፖርት ዜናዎች እንዲሁም የተጫዋች የዝውውር እና ተዛማጅ መረጃዎች ወደናንተ ያደርሳል

የሊቨርፑል አቋም መዋዠቅ ከሳዲዮ ማኔ ጋር ምን ያገናኘዋል? What does Liverpool's relegation have to do with Sadio Mane? 08/02/2023

https://youtu.be/p05FrR2nYn4

የሊቨርፑል አቋም መዋዠቅ ከሳዲዮ ማኔ ጋር ምን ያገናኘዋል? What does Liverpool's relegation have to do with Sadio Mane? የርገን ክሎፕ በአብዛኛው ከ መገንባት ተነስቶ ኳስን ለረጅም ደቂቃ ያዝ አድርጎ ግብ የሚያስቆጥር ቡድን አይደለም የሚገነቡት። ክሎፕ ከእግር ኳስ ውጪ ትልቅ ግብዓት የሆነውን Gegen pressing ን ...

06/02/2023

ፔፕ ጋርድዮላ ከሀላፊነት ይለቃሉ ?

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ በክለቡ የገንዘብ አወጣጥ ሁኔታ ላይ ከጥቂት ወራቶች በፊት ለጋዜጠኞች አስተያየታቸውን ሰጥተው ነበር።

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ግንቦት ወር ላይ በሰጡት አስተያየት " የክለቡ አመራሮች በገንዘብ አያያዛቸው ላይ እንደዋሹኝ ከደረስኩበት ክለቡን በቀጣይ ቀን እንደምልቅ ነግሬያቸዋለሁ " ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል።

Askuala Sport

05/02/2023

" አሁንም ከጎናቸው ነኝ "

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በኤቨርተን ሽንፈት ቢያስተናግድም ሁሌም ከተጨዋቾቹ ጎን እንደሚቆሙ ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአስተያየታቸው " ተጨዋቾቼን ከሳምንት ወይም ከወር በፊት ከነበረው በበለጠ እወዳቸዋለሁ ፣ አሁንም በሁሉም ተጨዋቾቼ ኩራት ይሰማኛል ይህ ይገባቸዋል።" ሲሉ ተናግረዋል።

Askuala Sport

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa