Genet

Genet

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Genet, Martial Arts School, addis ktema werda 7, Addis Ababa.

14/01/2020
14/10/2019

እውነት ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ማንን እንደሚያመሰግን አይታወቅም ይቅር ይበለው ሌላ ምን ይባላል

ዶ/ር አብይ ምንም አልሰራም ነው ያልኸኝ ?
ለውጥ የለም እያልኸኝ ነው?
👇👇👇👇👇👇👇👇
✍️ በጀቷ ተመናምኖ ለመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ መክፈል እያቃታት የነበረች፤ እርቃኗን የቀረች ሐገር ተረክቦ ገና ከመሾሙ አቡዳቢ ሄዶ ለበጀቱ የሚበቃ ብር መቀበሉ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ ሳዑዲ ድረስ ሄዶ በአረብ ሐገር የሚማቅቁ ኢትዮጵያውያን እስረኞችን በግል አውሮፕላን ይዞ መምጣቱ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ ብልታቸው ላይ ሃይላንድ ሲንጠለጠል ጥፍራቸው ሲነቀል የነበሩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሳሪዎችን መፍታቱ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ከእስር የተፈቱ ተሰደውና ተገለው የኖሩ የኢትዮጵያ ልጆችን አስመጥቶ ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታ ላይ ማስቀመጡ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ የኢትዮ-ኤርትራ ብሶታችንን በጥበብ ፈቶ አንድነታችንን ስላስመለሰ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲኖዶስ ለአመታት የነበረውን ክፍፍል ሽማግሌ ሆኖ መፍታቱ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ ድምፃችን ይሰማ እያለ ሲደበደብ የነበረውን ሙስሊም በሚወዳቸው ኡስታዞቹ እንዲመራ ማድረጉ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ የተቃዋሚ ፓርቲ ወታደሮች ጫካ ለጫካ አትንከራተቱ ኑ ሐገራችሁ ግቡና በሰላም ታገሉ ብሎ ማስገባቱ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረኮች ያላትን ገፅታ በወራት ውስጥ መቀየሩ ማንም ያላሰበውን አማርኛን የአፍሪካ ቋንቋ ማድረጉ ነው ምንም ያልሰራው?
✍️ እንደነ ሜቴክ ያሉ ሐገር በዝባዦችን በመረጃ አስደግፎ ማሰሩና እውነታውን ማጋለጡ ነው ምንም ያልሰራው?...

በዚህች ጥቂት ወራት የሰራውን ስንቱን ልዘርዝርልህ... ኧረ ተው አንተ ሰው በአንድ ጥፋት ብዙ ውለታን አትርሳ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይሄን ብርቅዬ ልጅህን አታስቀይም።

አሁንም ከዶ/ር አብይ ጎን ነኝ የሚል # ሼር

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ktema Werda 7
Addis Ababa