09/03/2023
ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ
ቆይ ቆይ🙋♂️......በርበሬው ይቆይ 🙋♂️
ሰርገኛ ከሆኑማ #ይነሱ
በርበሬው ተበልቶ ይጠፋል ግን ዘመን ይሻገራል
ዘመን ተሻጋሪ ለልጆቾ ታሪክ ነጋሪ ትወስታን በ ያስቀምጡላቸው
📸
🎥
🎈
👰♀️
🤰
🧑🎓
With big
21/11/2022
ኪሊያን ምባፔ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ላይ ይገኛል።
በ 2018ቱ የራሺያ ዓለም ዋንጫ ላይ አስገራሚ ጊዜን ማሳለፍ ችሎ ነበር....በአሁኑ የዓለም ዋንጫስ ምን ተዓምር ያሳየን ይሆን ?
👑Klyian Mbappe 7
21/11/2022
የሜሲ 🇦🇷 እና የሮናልዶ 🇵🇹 የብሄራዊ ቡድን ንፅፅር 🏆
21/11/2022
ብራዚል 🇧🇷
አርጀንቲና 🇦🇷
ፖርቱጋል 🇵🇹
በዓለም ዋንጫው ከ 3ቱ ሀያል ሀገራት የትኛው ሀገር የተሻለ ዉጤት ያስመዘግብ ይሆን ???
21/11/2022
ኬዛ ስፖርት በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ወደ እናንተ የሚደረስ ይሆናል⚽️
Like🏆
Share 👑
Follow🥇
Comment💎
Subscribe💰
21/11/2022
ማንቸስተር ዩናይትድ ለዓለም ዋንጫ ያስመረጣቸዉ ከዋክብት 🏆⚽️⭐
21/11/2022
የዓለም ዋንጫው ዉድ 10 የቡድን ስብስብ 💸💰
https://youtu.be/MQtMefA9fT8
21/11/2022
ትላንት ማታ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ኤነር ቫሌንሲያ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። 🏆⭐
https://youtu.be/MQtMefA9fT8
21/11/2022
ዛሬ የሚደረጉ የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች
10:00 | እንግሊዝ ከ ኢራን
01:00 | ሴኔጋል ከ ኔዘርላንድ
04:00 | አሜሪካ ከ ዌልስ
🏆👑⚽️
https://youtu.be/MQtMefA9fT8