25/05/2021
ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 20 ሺ በመክፈል በግራ አዝማች ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ምህረቱ ተካ ገብሩ ሁነዋል እናመሠግናለን !
ፔጁን ላይክ ያድርጉ ዩቲቭ ላይ ያገኙናል ዘና ይበሉ
25/05/2021
ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 20 ሺ በመክፈል በግራ አዝማች ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ምህረቱ ተካ ገብሩ ሁነዋል እናመሠግናለን !
21/05/2021
21/05/2021
21/05/2021
ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች
ነገ ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዋንጫ ጨዋታችን ላይ
2,000 የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች
300 የሃዋሳ ከነማ ደጋፊዎች ይታደማሉ
ከቲቪ ቀረፃ አኳያ ሁሉም ደጋፊዎች :00 በፊት ስታዲየም መግባት ከ2:00 በኋላ የሚደርሱ ደጋፊዎችን የፀጥታ ሃይል እንዳይገቡ ይከለክላል።
ሰአት ማክበር የስልጡን ደጋፊ መገለጫ እንደመሆኑ እኛም በስነምግባር ምስጉን ደጋፊ መሆናችን በድጋሚ ማረጋገጥ አለብን
ሁሉም ደጋፊ ወደ ሜዳ ሲመጣ የደጋፊነት መታወቂያ ፣ የክለባችን ጃኖ ፣ የሩጫ ፣ አሸናፊዎቹ ማሊያ እና አፍ መሸፈኛ ጭምብል መልበስ ግዴታ ነዉ❗️
ደጋፊዎች ከክለባችን ስካርፕና ባንዲራ ውጭ ሌሎች የክልል ፣ የፌደራል መንግስት የህዝብና ፓርቲ ባንዲራና ፅሁፎችን ይዘው መግባት የተከለከለ ነዉ።
በስታዲየሙ የፀጥታ አካላት ከሚያስቀምጡን ቦታ ውጭ መንቀሳቀስም ሆነ ወደ ሜዳ ለመግባት መሞከር ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።
በዝማሬ ክለባችን እየደገፍን በክለብም በደጋፊም አሸናፊ የምንሆንበት ቀን እንዲሆን ምኞታችን ነዉ።
🇦🇹 የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር 🇦🇹
መረጃው በፍጥነት ለደጋፊ እንዲደርስ ሼር ያድርጉ❗️
21/05/2021
ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 50.00 ሺ በመክፈል በፊት አውራሪ ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ያለው ጀምበር ሁነዋል አቶ ያለው ጀንበር በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 4 በማልማት የሚገኙ ባለሃብት ናቸው።
እናመሠግናለን !
21/05/2021
Breaking
ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 25000 ሺ በመክፈል በራስ ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ የሽጥላ አስፋው ወሰን ሁነዋል አቶ የሽጥላ አስፋው በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር አንድ ውሃና ጁስ ፋብሪካ በማቋቋም ላይ የሚገኙ በለሀብት ናቸው።
እናመሠግናለን!
21/05/2021
የልፋታችን ውጤት ነው
የተገኘ በስራ ነው
ለፍተናል ደክመናል
ነብስ አሲዘን ተጉዘናል
ውዱን ህይወት ሰውተናል
ዛሬ ዛሬ ዛሬ በአንተ ኮርተናል
ደማቅ ታሪክ ፅፈናል
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Fasil Kenema New Song ደማቅ ታሪክ ፅፈናል Welcome to Fasil Kenema's official YouTube channel
21/05/2021
የዚህ ደማቅ ታሪክ አንዱ አካል በመሆን ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን በተግባር ይደግፉ
የጎንደሩ ሰንደቅ ፋሲል ከነማ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ አሸናፊ በመሆን ከከተማችን አልፎ ለክልላችን እንዲሁም ለሀገራችን ከፍተኛ ኩራት መሆን የቻለ ስፖርት ክለብ ነው። ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ይዞ ጎንደር ከተማ በገባ በማግስቱ በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያን የራት ፕሮግራም ተዛግጅቷል በፕሮግራሙ ላይ የዚህ ደማቅ ታሪክ ባለቤቶች የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች ከነ ቤተሰቦቻቸው ይታደማሉ።
ይምጡ ፋሲል ከነማን እየደገፉ ከጀግኖች ልጆቻችን ጋር ታሪካዊውን ማዕድ ይጋሩ !
18/05/2021
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ከፍታውን ጠብቆ እንዲጓዝ ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከግንቦት 17 ጀምሮ በሚደረጉ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት አሻራዎትን ያስቀምጡ!
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የራሱ የሆነ ጠንካራ የፋይናስ አቅም እንዲኖረው እንዲሁም ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከራሱ አልፎ ለሀገር የሚጠቅሙ ልጆችን ለማፍራት ደረጃውን የጠበቀ የእግርኳስ አካዳሚ ለመገንባት ቆርጦ ተነስቷል። ከፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንዲሁም ከኢትዮጵያ እግርኳስ ቤተሰብ ጋር በጋራ በመሆን ፕሮጀክቱን እውን እናደርጋለን !
ኑ በጋራ የሀገራችን እግርኳስ እናሳድግ