Arbaminch Kenema FC አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

Arbaminch Kenema FC አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

Share

Well come to Arbaminch Kenema Football Club on Facebook. if you love Ethiopian football and arbaminc

this is the official arbaminch kenema FCs fans page.here you can support our club,post and update the latest news's about our club..........were ever u r we r ready to feed u with latest news's..hit the like button and join us
LONG LIVE ARBAMINCH
VIVA AMK............

08/12/2023

አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ !!!

06/11/2022

ሀሳባችሁን አካፍሉን እስኪ
ተጠናቀቀ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 አርባምንጭ ከተማ

30' አማኑኤል ገብረሚካኤል | 84' ኤሪክ ካፓይቶ (ፍ)

27/10/2022

2-0 እየተመራን ወደ መልበሻ ክፍል ገብተናል 45ደቂቃዎች አሉን ተስፍ መቁረጥ የለም💪💪

27/10/2022

⚽️የጨዋታ ቀን
💪የድል ቀን

✅ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ

📂ዛሬ ጥቅምት 17/02/2015
⏰10:00 ሰዐት
🍵 ኢትዮጲያ ቡና ከ አርባምንጭ ከነማ
🏟ባህርዳር ስታድየም

🎙ጨዋታው በቀጥታ ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ በDstv በቀጥታ ይተላለፋል!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን አርባምንጭ ከተማ❤💛🖤

19/10/2022

የ07:00 ጨዋታ ውጤት
አንድ ነጥብ አግኝተናል አሷንስ ማን አየ😂😂

19/10/2022

የጨዋታ ቀን አዞዞዞ ይበላሀል
አርባምንጭ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
09-02-2015 ቀን 7:00 ሰዓት
ድል ለውዱ ክለባችን አርባምንጭ ከተማ

12/10/2022

እስኪ በጨዋታው ላይ የታዘባችሁትን አጋሩን
መቻል1-2 አርባምንጭ ከተማ

30' ምንይሉ ወንድሙ | 24' አሸናፊ ኤልያስ
44' ተመስገን ደረሰ

05/10/2022

የሙሉ ሰዓት ውጤት
ደስ የሚል ጨዋታ ተመልክተናል ነገር ግን ትኩረት ያስፈልጋል መልካም አዳር አዞዞዞ ይቀጥላል ገና ብዙ ጨዋታዎች ከፊታችን አሉ

05/10/2022

ትዝብት ነው ትርፉ ትዝብት ነው.....
87' ኢዮብ ገብረማርያም

(አርባምንጭ ከተማ 3-4 ኢትዮጵያ መድን)

05/10/2022

ጎልልልልልልልል !

77' ተመስገን ደረሰ

(አርባምንጭ ከተማ 3-2 ኢትዮጵያ መድን

05/10/2022

ዕረፍት!

አርባምንጭ ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ መድን

5' አሸናፊ ፊዳ 13' ብሩክ ሙሉጌታ
23' ተመስገን ደረሰ 22' ኪቲካ ጅማ

05/10/2022

ጎል !

5' አሸናፊ ፊዳ

(አርባምንጭ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን)

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
2552