11/08/2023
👉 የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን የ2016 ዓ.ም የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ዛሬ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል።
👉 በአሰልጣኝ ካቫዞቪች ኒኮላ የሚመራው ዘጠኝ የአሰልጣኝ ቡድን እና ሃያ ዘጠኝ ተጫዋቾችን በመያዝ ትላንት ተጠቃሎ ወደ ሆቴል የገባው የኢትዮጵያ ቡና ቡድን በቀን ሁለት ጊዜ ልምምዱን ያደርጋል።
👉 በብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት አንበሉ #አማኑኤል ዮሐንስ ዕረፍት የተሰጠው ሲሆን፤ ሰኞ ቡድኑን ይቀላቀላል።
👉 በነገው ዕለት የክለባችን እና የደጋፊ ማህበሩ አመራሮች ቡድኑን ልምምዱን ለመመልከት እና ለማበረታታት አዳማ ይገኛሉ።
12/07/2023
ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪን ይመለከታል
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ሃምሌ 9/ 2015 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባኤ ያካሂዳል
ስለሆነም አባላት በጉባኤ እንድትገኙ እያሳወቅን ጠቅላላ ጉባኤው የሚደረግበት የመሰብሰቢያ ቦታ በቡና ሻይ መስብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይካሄዳል በመሆኑም በዚህ ስብሰባ ላይ መላው ደጋፊዎቻችን በሰዓቱና በስፍራው በመገኝት እንድትሳተፋ ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Via የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር
13/08/2022
?
ለበለጠ መረጃ 0115-314125/ 0911760096 ይደውሉ
04/08/2022
ፈር ቀዳጁ ኢትዮጵያ ቡና አሁን ደሞ አዲስ ያስፈረማቸው ተጫዋቾች ልክ እንደውጪዎቹ ከደጋፊው ጋ ልክ የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል።
#ቀን ቅዳሜ
#ቦታ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
#ሰአት ከ3:00-5:00 ሰአት
ትሪቡን 500
ጥላ ፎቅ 300
ከማን አንሼ 200
ሌሎች ቦታዎች 100 ብር
18/07/2022
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ፈፀመ።
አሰልጣኝ ተመስገን፦
👉ሐዋሳ ተስፋ ቡድን ዋና አሰልጣኝ (2005-2009)
👉 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን U-17 ዋና አሰልጣኝ (2010)
👉 ሐዋሳ ከተማ ም/አሰልጣኝ (2011)
👉 ደቡብ ፖሊስ ዋና አሰልጣኝ(2012)
👉 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን U-20 ዋና አሰልጣኝ (2013)
👉 ወልቂጤ ከተማ (2014) 18 ጨዋታዎች
📒 የትምህርት ዝግጅት
👉በስፖርት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
👉 የ CAF B ላይሰንስ
🏆በእግር ኳስ ያደረጋቸው ስኬቶች
👉 በሐዋሳ ተስፋ ቡድን በአራት ዓመት ቆይታ ስምንት ዋንጫዎች
👉 ሴካፋ የኢትዮጵያ ብሔራዊ U-17 የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ
👉 የኢትዮጵያ ወጣት ኮከብ አሰልጣኝ ሁለት ጊዜ
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በደህና መጣህ‼
16/07/2022
🟤የኛ ኢትዮጵያ ቡና በዚህ የዝውውር መስኮት እስካሁን ያስፈረማቸው ተጫዋቾች!
✅ ኃይለሚካኤል አደፍርስ
✅ አብዱልአዚዝ ቶፊቅ
✅ መስፍን ታፈሰ
✅ ጫላ ተሺታ
✅ ብሩክ በየነ
✅ አብዱልከሪም ወርቁ
✅ ራምኬል ጀሚስት
✍ውላቸውን ያራዘሙ ተጫዋቾች!
✅ሮቤል ተ/ሚካኤል
✅እስራኤል መስፍን (ግብ ጠባቂ)
👉ክለባችን ተጨማሪ ወሳኝ ተጫዋቾችም ለማስፈረም እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል!
☑️ትክክለኛና የተረጋገጠ ይፋዊ አዲስ መረጃ ሲኖር በቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል!
👍መረጃውን ለሁሉም የክለባችን ደጋፊዎች እንዲደርስ ሼር እናድርግ!
13/07/2022
ሮቤል ተ/ሚካኤል ለሁለት ዓመት ለኢትዮጵያ ቡና በመፈረም ውሉን አድሷል።
#ስም ፦ ሮቤል ተ/ሚካኤል
፦
👉 ገጅረት (2014-15 እ.ኤ.አ)
👉 ቀይ ባህር (2016-2020)
👉 የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን U-20 (2017-18)
👉 የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን (2019-22)
👉 የኢትዮጵያ ቡና ከ2013 አጋማሽ እስከ አሁን
🏆 በጨዋታ ያሳካቸው ክብሮች
👉 ሴካፋ 2019 የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች
👉 ቀይ ባህር ከ 2017-20 ሻምፒዮን
፦ አማካኝ
#ቁመት፦ 1.85m
#ኪሎ፦ 73kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
‼
13/07/2022
#ስም ፦ ብሩክ በየነ
፦
👉 ወልቂጤ (2009-10)
👉 ሐዋሳ (2011-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2012)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-23 (2013)
👉 ዋናው ብሔራዊ ቡድን (2014)
፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.73m
#ኪሎ፦ 65kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
13/07/2022
#ስም ፦ ጫላ ተሺታ
፦
👉 ሻሸመኔ (2010)
👉 ሲዳማ (2011)
👉ወልቂጤ (2012-14)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2010)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-17 (2009)
፦ የመስመር አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
13/07/2022
#ስም ፦ አብዱልከሪም ወርቁ
፦
👉 መድን (2009-11)
👉 ወልቂጤ (2012-2014)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-20 (2011)
👉 ብሔራዊ ቡድን U-23 (2012)
፦ አማካኝ
#ቁመት፦ 1.70m
#ኪሎ፦ 60kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼