ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Adisu Bushala, Jone Juneyar Jone Juneyar, Getu DiribaLegesa, Ajiibu Birhaanu, Adimasu Ayele, Md Ng, Chernet Gashaw, Fikir New Mangade, Addisuu Namarraa, Naggasa Caala, Amanuel Goni, ፍቅር ማራኪው, Setota Tilahun, Seble Ankala Haringo, Liji Worku Mane, Boyika Man, Zinaye Zibara, Fayo Hige, Jaose Pawlos, ማርታ ብርሀኑ ወጉ
Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation
ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽንን ለማህበረሰቡ ማስተ?
12/09/2023
አንኳን አደረሳችሁ፡፡
27/02/2022
የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዉ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በዕለቱም ስልጠናውን ለተሳተፉ አባላት፣ ስልጠናውን ለሰጡ አሰልጣኞችና ለስልጠናዉ መሳካት ድጋፉ ላደረጉ አካላት እዉቅና እና ሰርተፍኬት ከአዲስ አበባ ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ተበርክቶላቸዋል፡፡ በስልጠናው ላይ ያላችሁን አስተያየት አካፍሉን፤ ገፁ ለሌሎች እንዲደርስ like ,share በማድረግ ያጋሩ፡፡
Training
26/02/2022
ከ1ኛ ዳን በላይ ሙያ ማሻሻያ ስልጠና በ4 ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል እንደቀጠለ ነዉ፡፡
26/02/2022
ሁለተኛ ቀን ስልጠና ሁሉም ዝግጁ
25/02/2022
25/02/2022
ስልጠናውን የኤሊት ኢ/ቴኳንዶ ፌደሬሽን ም/ ፕሬዝዳንት ሳቦም ኢያሱ ተፈሪ አስጀምረዋል፡፡
24/02/2022
የሙያ ማሻሻያ ስልጠና የካቲት 18-19/2014 ዓ.ም በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ስለሚሰጥ አባል ክለቦችና ባለሙያወች ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሰዓቱ እንድትገኙ፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa, 4 Kilo
Addis Ababa