20/01/2025
FLAG OF ETHIOPIA
The colours of African unity (red, green and yellow) are seen here on one of the oldest African flags
የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ
The colors of African unity (red, green and yellow) are seen here on one of the oldest African flags
ቢጫ የብርሃን፣ ቀይ የመስዋዕትነትና አረንጓዴ የተስፋምልክት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡
20/01/2025
28/07/2024
በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ የዜጎች ሕይወት በማለፉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
1000511561276 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
(የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምለሽ ፈንድ)
28/07/2024
እስከ አሁን 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት በዓይነት እንዲሁም 16 ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የተከሰተውን የመሬት መንሸራተት አደጋ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል።
አደጋው በስፍራው ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ የክልሉ መንግሥት የአፋጣኝ የነፍስ አድን ስራና የሰብዓዊ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸው በቀጣይም የክልሉ መንግስት የተጎዱ ወገኖችን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ስራን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልጸዋል።
ከዚህ በፊትም በአካባቢው የዝናብ ወቅት የጎርፍ አደጋ የመድረስ ሁኔታዎች በመኖራቸው የክልሉ መንግስት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራ ሲሰራ እንደነበር የተናገሩት ርዕሰ መስተዳድሩ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ሁለት ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በናዳ በመዋጣቸዉ እነሱን ለመታደግ በወጣው ቁጥሩ ከፍ ያለ ህዝብ ላይ ያልተጠበቀ ናዳ መጥቶ የዜጎችን ህይወት መቅጠፉን አስረድተዋል።
በደረሰው ከፍተኛ አደጋ እስከአሁን በተደረገዉ ፍለጋ የ232 ወገኖች ህይወት መጥፋቱን ገልፀው 10 ሰዎች በህይወት ተገኝተው የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው በመልካም ሁነታ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የክልሉ መንግስት በዘላቂነት ጉዳት የደረሰባቸውን ለመደገፍ ከፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጸው እስከአሁን በተደረገው ድጋፍ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና 16 ሚሊዮን በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ መደረጉን አስታውቀዋል።
ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ዕቅድ አዘጋጅቶ እየሰራ ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በተፈጠረው አደጋ ከ5 መቶ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን ገልጸዋል።
በቀጣይም ከ 6 ሺ በላይ ዜጎች የመሬት ናዳ ሊደርስ በሚችልበት ተጋላጭ ቦታ ላይ በመሆናቸው ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ አደጋ አስቀድሞ ከመከላከል አንጻር የቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋሞ በመስራት ላይ ሙኑን ተናግረዋል።
በደረሰው አደጋ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል መንግስታት፣ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የአከባቢው ማህበረሰብ፣ አርቲስቶች፣ የሚዲያ ባለሙያዎችና አለም አቀፍ መንግስታት በማድረግ ላይ ስላሉት አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።
#ርዕሰመስተዳድርጽቤት
28/07/2024
1000511561276 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
(የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምላሽ ፈንድ)
የአርባ ምንጩ ድምጻዊ ቡጁ ስታር ከአሸር ሀበሻ Asher Habesha Music እና ከድምፃዊ ምስክር ምንዳዬ ጋር በመሆን ረጅም መንገድ በእግራቸው በመጓዝ እያለቀሰች በምትገኘዋ በጎፋ ምድር በእግራቸው ረጅም ሰአት በመጓዝ ከህዝቡ ጎን ሆነው የበኩላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ።
ድምጻዊያኖቹ ጎፋ አሁንም እያለቀሰች ትገኛለች አሁንም ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን አሉና ኢትዮጵያውያን እንረባረብ ሲልሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
28/07/2024
ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ጥላሁን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል።
በአስተዳዳሪው በአቶ ጥላሁን ከበደ የተመራ የልኡካን ቡድን፣ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ቄንጮ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መደርመስ አደጋ የተጎዱ እና የተጎዱ ዜጎችን አጽናንቷል።
28/07/2024
To our people who have been affected by the landslide in Gofa zone, please send the amount you can to 8091 to support!
Gofa zone disaster prevention and preparedness in collaboration with Ethio Telecom
28/05/2024
We Are Not Only Banana Fish & Other Cash Crop Producer
we Are Also Best & Famous Football Player producer Medre Genet Arba Minch Arbaminch City Football ClubArbaminch Town Culture Tourism & Gov. Communication AffairOfficeArba Minch College of Health Sciences, SNNPRArba Minch College of Health Sciences, SNNPR
Arbaminch The Land Of the Great Rift Valley GiftArbaminch The Land Of the Great Rift Valley Giftአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር/Arbaminch City FC Supporters Associationአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር/Arbaminch City FC Supporters AssociationGamo Gofa Arba minch ጋሞ ጐፋ አርባ ምንጭArbaminch Kenema FC አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብGamo Gofa Arba minch ጋሞ ጐፋ አርባ ምንጭArba Minch Gebeya - Online Market
15/05/2024
https://youtu.be/rNWnoF0002U?si=hhoXjRAzUUCe3YLd
Arba minch Geba DORZIE.wmv Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") is a city in southern Ethiopia; less common names for this city include Ganta Garo and Minghi. Located in t...
15/05/2024
https://youtu.be/Q65q-IntXoI?si=gp8nPyh8Wy0QlO4V
Arba minch music.wmv Mekey Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") is a city in southern Ethiopia; less common names for this city include Ganta Garo and Minghi. Located in t...
15/05/2024
በ ህትመት ለይ ያለው በቅርብ ቀን ለንባብ የሚበቃው የምድረ ገነት አርባምንጭ ጋሞ ዞን ባህል ፣ የአኗኗር ስርአት ፣ የተፈጥሮ በረከቶቿ
በ መክተው ቢያድግልኝ ክፍል 2
https://youtu.be/qkWlGvgr8d0?si=a1e9wS4x4gZytvZS
The culture, lifestyle, and natural blessings of the Medre genet Arba minch Gamo Zone, which will be available for reading in the near future.
Part 2
የጉዞ ማስታወሻ 2 Gamo Gofa Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") Arba Minch {'አርባ ምንጭ'} (Amharic, "forty springs") is a city in southern Ethiopia; less common names for this city include Ganta Garo and Minghi. Located in t...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Address
Addis Ababa
ETH