17/12/2025
የአለማችን የእግር ኳስ አፍቃሪያን አይኖች ሁሉ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ!
በእግር ኳስ ተመልካቾች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው: እጅግ አዝናኝ እና አስገራሚ ትዕይንቶችን እና አዳዲስ የእግር ኳስ ክዋክብቶችን ከማሳየት ቦዝኖ የማያውቀው የአፍሪካ እግር ኳስ ውድድር: የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2025 ) ሊጀመር ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል::
የዘንድሮው 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጅ ሀገር ሞሮኮ: ለውድድሩ 9 ስታዲየሞችን ያሰናዳች ሲሆን: 24 ሀገራት በ6 ምድብፐተደልድለው ይፋለማሉ:: ሞሮኮም ውድድሩን የማዘጋጀት ዕድል ስታገኝ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን: የ1988ቱን ካሜሮን ለ2ተኛ ጊዜ ሻምፒዮን የሆነችበትን 16ተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማስተናገዷ ይታወሳል::
ውድድሩ ከቀናት በኋላ ታሕሳስ 12/2018 ( December 21, 2025) በይፋ ይጀመራል::
የዘንድሮን የአፍሪካ ዋንጫ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡልን 👇
22/03/2025
ኤፍሬም የማነ "ፈርኦኑ ሳይጫወት አሸንፏል ።
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
22/03/2025
ስለ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሲነሳ ምን ይሰሞታል ?
ምስጋና :-
ዛሬ የምናመሠግናቸው ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ነው ::
ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ቡድንን ከ 31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ መድረክ መልሰዋል ።
አደይ አበባ ፣ ጭማድ ፣ መብራት ሀይል ፣ አግሮ ኢንዱስትሪ ፣ ጉምሩክ ፣ ሙገር ፣ ኒያላ ፣ እርሻ ሰብል ፣ ትራንስ ኢትዮጵያ ክለቦችን እና በየመንም በአሰልጣኝነት ሙያቸው ሠርተዋል ።
አሁን ላይ በግላቸው የታዳጊዎች አካዳሚ በመክፈት በተተኪዎች ላይ እየሠሩ ነው ።
የካፍ ኢንስትራክተር በመኾን ለተለያዩ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
በኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ እና የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመኾን እያገለገሉም ይገኛሉ ።
ምስጋና :- ዛሬ የምናመሠግናቸው ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ነው :: ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ቡድንን ከ 31 ዓመታት በኋ
TikTok | Make Your Day