Dagu sport & Entertainment

Dagu sport & Entertainment

Share

ዳጉ ማለት የአፋሮች ባህላዊ የመረጃ መለዋወጫ መንገድ ነው፡፡በዚህም ፔጅ በዋናነት ስፖርታዊ ክስተቶች ና መዝናኛ ዜናዎች በስፋት ይቅርባል፡፡

16/05/2024

Manchester United
Kobbie Mainoo
Alejandro Garnacho
Amad Diallo

12/05/2024

Manchester United vs

07/04/2024

Good luck to Manchester United

18/01/2024
24/12/2023

Starting from scratch !

27/08/2023

Progress to Next Round

28/07/2023

" ማርያምን " ❤❤❤❤

21/07/2023

ውላቸውን ያደሱ ተጨዋቾች 👏👏👏👏

14/07/2023

👀👀 ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች እለተ አርብ የወጡ አጓጊ ዜናዎችን ለናንተ ውድ ቤተሰቦች ባማረ መልክ አቅርበንላቹሀል እናንተም አብራችሁን ቆዩ

🙏🙏 ክፍያችን የናንተ ሞራል ብቻ ስለሆነ ፔጁን ላይክ ፎሎ በማረግ ድጋፋቹን አሳዩን እናመሰግናለን ዜናውን ከማንበባቹ በፊት ፖስቱን ላይክ ኮመንት ሼር አርጉልን

👉ፒኤስጂዎች አንደኛ ግብ ጠባቂያቸውን ጂያንሉጂ ዶናሩማን በዚህ ክረምት ለመሸጥም ሆነ በውሰት ለመስጠች አላሰቡም ሲል ዘገባዎች ጠቁመዋል
ዶናሩማ ከፓርክ ዴፕሪንስ መልቀቅ ጋር በእጅጉ ስሙ እየተሳ ነው ነገር ግን ፒኤስጂ የረዥም ጊዜ እቅዱ ሲሆን በጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ በጣም ደስተኛ ናቸው ተብሏል

👉አሮን ራምሴ ወደ ልጅነት ክለቡ የመመለስ ፍላጎት እንዳለው ለካርዲፍ ተናግሯል በWalesOnline መሠረት የሕክምና ቀጠሮ ተይዟል

👉አርሰናል ብራዚላዊውን ወጣት ኮከብ ለማስፈረም እየተነጋገረ ነው በአርሰናል እና በግሬሚዮ መካከል በቢቴሎ ዙሪያ ድርድር እየተካሄደ ነው በ90min ዘገባ መሰረት መድፈኞቹ የ23 አመቱ አማካኝ ከጋብሪኤል ማርቲኔሊ ጋር ተመሳሳይ ነገር ያለው አድርገው ይመለከቱታል ግሬሚዮ ቢቴሎን ለመሸጥ እስከ £8.5m ይፈልጋሉ የአርሰናሉ ስፖርት ዳይሬክተር ኤዱ ስምምነቱን ለመጨረስ እየመራው ነው ተብሏል

👉ፉልሃም የቼልሲውን ሁድሰን-ኦዶይን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል ዊሊያምን ከለቀቁ በኋላ አዲስ የክንፍ ተጫዋች ፍለጋ ላይ ናቸው
እንደ ኢቨኒንግ ስታንዳርድ ዘገባ ከሆነ ኦዶይ በማርኮ ሲልቫ እጩ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል
እንግሊዛዊው በሰማያዊዎቹ ቤት ያለው ውል አንድ አመት ብቻ ቀርቷል ነገር ግን በዚህ ክረምት መልቀቅ እንደሚፈልግ ተነግሯል የ22 አመቱ ወጣት በፕሪሚየር ሊጉ ለመቆየት ሲል የሌላ ሊግ ጥያቄዎችን ውድቅ አርጓል ኖቲንግሃም ፎረስት እና ክሪስታል ፓላስ እንዲሁ የክንፍ ተጨዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው

👉ዊሊያን በፕሪምየር ሊግ ለመቆየት ተዘጋጅቷል ዊሊያን የፉልሃም ኮንትራቱ ካለቀ በኋላ በእንግሊዝ ውስጥ የሚቆይ ይመስላል ኖቲንግሃም ፎረስት በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ውድድሩን እየመሩ ይገኛሉ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ፉልሃም ዊሊያንን በአዲስ ኮንትራት የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተናግሯል
ነገር ግን ፎረስቶች ለብራዚላዊው ትልቅ ገንዘብ ካቀረቡ በኋላ ዊሊያንን ለማስፈረም ተመራጭች ናቸው

👉ኬራን ቲየርኒ ወደ ሴልቲክ ዳግም የመቀላቀል ፍላጎት አለው እናም ስምምነቱ እንዲሳካ ከፍተኛ የሆነ የደመወዝ ቅነሳ ለማድረግ ፈቃደኛ ነው ተብሏል ከኒውካስትል ጋር በተደጋጋሚ ስሙ ተያይዟል ነገር ግን ሚረር ሴልቲክ አሁንም ለተጨዋቹ ተወዳጆች እንደሆኑ እና ተጨዋቹም ወደዛ መመለስ ብቻ ይፈልጋል ብሏል

👉ቶተንሃም ከዎልፍስበርጉ ተከላካይ ሚኪ ቫን ደ ቬን ጋር በግል ውል መስማማቱን Football Insider ዘግቧል ዘገባው እንደሚያመለክተው ከሆነ ስፐርስ የ22 አመቱ ተጨዋች ማስፈረም እንደሚችሉ እርግጠኞች ሲሆኑ የመሀል ተከላካዩ በስፐርስ እስከ 2028 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል ሆኖም የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከዎልፍስበርግ ጋር እስካሁን አልተስማሙም ስፐርስ €25m ብቻ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆኑ ሲሆን ይህም የጀርመኑ ክለብ ከሚፈልገው €30m ዋጋ ያነሰ ነው

👉አስቶን ቪላ የጁቬንቱሱን የክንፍ ተጫዋች ፌዴሪኮ ቺሳን ማስፈረም ይፈልጋሉ ሲል ካልሲዮመርካቶ አስነብቧል ነገር ግን የ25 አመቱ ተጨዋች የአንድ ትልቅ ቡድን አካል መሆን ስለሚፈልግ የፕሪሚየር ሊጉን ቡድን የመቀላቀል ፍላጎት የለውም።

Photos from Dagu sport & Entertainment's post 13/07/2023

Kobbie Mainoo
What a player !

Manchester United

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa