20/08/2026
EEU- Addis Ababa Electric Sport Team
Sport is our life
20/08/2026
01/08/2026
20/05/2026
Live scenes from the Arsenal dressing room as they are confirmed Premier League champions! 🏆
All their hard work and perseverance has paid off 🙌
They'll be having one hell of a party tonight! 🕺
20/05/2026
Congratulations Arsenal fans
14/03/2026
Electric
02/02/2026
Game Analysis
02/02/2026
Electric 1 - 1 Mechal
10/07/2025
የአለማችን ውድ ተከፋይ የሚባለዉ ስፖርተኛ Christiano Ronaldo እስከ ዛሬ ድረስ ስንት ለፍቶ፣ ክለቦችን ቀያይሮ፣ ማስታወቂያዎችን ሰርቶ ያከማቸው ሀብት 1.4 ቢሊየን ዶላር ነው። በነገራችን ላይ..Christiano Ronaldo እጅግ ሀብታም ከሚባሉ ስፖርተኞች መካከል አንዱ ነው። He is the Highest paid Athlete in the world.
የአለማችን ቁጥር 1 ቢሊየነር Elon musk ግን በዚህ ወር ከ Tesla ቦርድ ቦነስ ወይም ጉርሻ ተብሎ የተለቀቀለት ገንዘብ 30 ቢሊየን ዶላር ነው። Ellon Musk የአለማችን ቁጥር 1 ሀብታም ሲሆን አጠቃላይ ሀብቱም 420 ቢሊየን ዶላር አካባቢ ይጠጋል።
ታዲያ Ellon Musk በዚህ ወር ብቻ ከ Tesla ያገኘው ቦነስ ነው እንጂ በዚህ ወር ያገኘው ገቢ አይደለም ፤ Bonus ብቻ 30 ቢሊየን ዶላር ነው ያገኘው። Christiano Ronaldo እድሜ ልኩን ለፍቶ ያገኘዉን ገንዘብ 22 እጥፍ Bonus በአንድ ወር ብቻ አገኘ ይሄ ሰውዬ እያልኳችሁ ነው 🙂
በአሁኑ ሰአት እኛ ሀገር ውስጥ የሚሰራ አንድ ዶክተር ወይም ኢንጅነር ይህንን Ellon Musk ከ Tesla የአንድ ወር ቦነስ የተለቀቀለትን ገንዘብ ብቻ ለማግኘት 3 ቢሊየን አመታት ይፈጅበታል። እና Life Fair ነው ትላላችሁ..? 🙂
25/06/2025
ተጠባቂው ጨዋታ በኤልፓ አሸናፊነት ተጠናቆዋል.
ኤልፓ 1-0 መቀሌ 70 አንደርታ
04' እዮብ ገ/ማርያም
አትዮ. ኤሌክትሪክ በደረጃ ሰንጠረዥ በ12ኛነት አጠናቆዋል::
እንኳን ደስ አላችሁ መላው የኤልፓ ደጋፊዎች ::
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa