23/07/2025
Event Postponed
Our upcoming adult pottery event with Temsalet Kitchen, originally scheduled for this Saturday, has been postponed.
We’ll announce the new date soon thank you for your understanding and continued support! 💛
09/04/2023
https://youtu.be/-hFBOWr8K8I
ተምሳሌት ካፌ ለጥበብ
በሳምራዊት ጴጥሮስ ከስምንት ዓመታት በፊት የተመሰረተው ተምሳሌት ካፌ ከካፌነት ባሻገር ኪነጥበባዊ ይዘት ያላቸው ጥበባዊ ጉዳዮች ይስተናገዱበታል፡፡
15/06/2022
የተምሳሌት ወርሃዊ ጊዜን በትዝታ የኋሊትን በመመለስ ፥ የፊትን በማስቀደም ትዝታን በሙዚቃ ፣ በስእል እና በግጥም ይዞላችሁ እነሆ ተመልሶ መጥቷል
በተምሳሌት ጓዳ በተጣለው ጠጃችን እና አዲሱን የጠጅ ኮክቴሎች ከመቅሰሶች ጋር አነሆ❕
Temsalet Monthly is back with various guests to take us on a journey through the past, present, and future with art and music.
Additionally we are presenting you a unique Tej-inspired cocktails and Ethiopian #ተምሳሌት #የኛየሁላችንምቤት
09/06/2022
Stop by for an excellent organic coffee or Tej our space is cozy and restful.
04/06/2022
The 12th Ethio-Chamber International trade fair is at the Ethiopian Exhibition Center.
This four-day trade fair is aimed to connect businesses amongst each other to establish a network of organizations. All these Organizations are striving to promote local products and job creation, which we love to see as we also are working towards that.
We have held a fantastic coffee ceremony for the opening. We will be there until Sunday with all our goodies. Come and visit us !!!!
24/04/2022
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
ተምሳሌት የኛ የሁላችንም ቤት
19/04/2022
ትናንት ምሽት ከለባውያኑ ርዕሰ መምህር ፕሮፌሰር ፓኖስ ሃዛንድሪያስ፣ ተማሪ ሜሮን አለማየሁ እና ተማሪ ሪም ኢብራሂም ጋር Social Enterprise Ethiopia MeetUp Addis ከተምሳሌት ኪችን ጋር ባዘጋጀው ዝግጅት በጣም ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ለባዊ አካዳሚ ኢትዮጵያዊ መሰረት ያለውና ከሁሉ በላይ የሰው ልጅ ክቡር ነው፣ እርሱም ለባዊ (አስተዋይ) ነው ስለዚህም ለዚህም ማንነቱ የተገባ እና የሚመጥን ትምህርትን ማቅረብ ላይ የሚሰራ ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት አሰጣጣቸውም ተማሪዎች ወደውጭ ብቻ ሳይሆን ወደራሳቸው ገብተው እንዲያስተውሉና የተሰጣቸውን ስጦታ አግኝተው እንዲያበለጽጉ ይረዳቸዋል።
'"የመጽሐፍት ብዛት ዝንጉነትን ያመጣል ነገር ግን ሃብት የሚሆነን በጽሞና ያሰብነው ሃሳብ ነው" በሚል ምሳሌና በሌሎችም ሃሳባቸውን እያዋዙ ብዙ ትምህርትን አስጨብጠውናል። ይህም ዝግጅት ተምሳሌት ኪችን በመደረጉ ደስታችንን እየገለጽን ለነበረን ቆይታ ሁሉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!