ያኪኒ ዲሽ

ያኪኒ ዲሽ

Share

main purpose of my page is upgrad
the satelit instalation work in Addis Ababa

07/08/2023
29/03/2023

ነሲሓ ተቪ ወደ ኢቲዬሳት ተመልሷል

✔ frequency 11545 H/V 30000

26/01/2023

እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰኑትን ለመስማት ጓጉተናል።አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር፣አንድ ፓትርያርክ ፣አንዲት ቤተክርስቲያን።

24/01/2023

ናሁ ቲቪ ወደ ኢቲዩ ሳት ገብቷል።
NAHOO TV __ frequency 11605 H 45000

29/11/2022

ኢቲዬ ሳት አንደተለመደው ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ዛሬም አመሻሽ ላይ አብዛኞቹ ቻናሎች ተቋርጠዋል ተስተካክሎ እስኪመለስ በትእግስት ከመጠበቅ ውጪ አማራጭ የለም።

Photos from ያኪኒ ዲሽ's post 21/11/2022

የ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ እነሆ ተጀምሯል etv መዝናኛ የታሰበውን ያክል ያለመቆራረጥ እና መሉውን አያሳየን አይደለምና እንደአማራጭ ለyahsat ተጠቃሚወች ማለትም varzish ላላችሁ ሁለት አለም ዋንጫን እያሳዩ ያሉ ቻናሎች አሉ ATN & PERSIANA SPORTS

ATN _ 12015 H 27500
PERSIANA SPORTS _ 12595 V 27500

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Ledeta Kefle Ketema
Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00