ሰላም እንዴት ናችሁ ይሄው ብቅ ብለናል እናም የፊታችን እሁድ ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ ከዳባ ከ አይሳኢታ ወረዳ ምርጦች ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በዱብቲ ሜዳ ተገኝታችሁ ትከታሉ ዘንድ ጋበዘናችኋል በዛውም ቀንዎን ፈታና ዘና በማለት ያሳልፋሉ።
Aramis AFAR F.C""
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aramis AFAR F.C"", Sports Team, Addis Ababa.
08/09/2018
13/08/2018
አይሳኢታ ወረዳ ዳግም በአሰልጣኟ ና በታዳጊዎቿ ኮራች ዛሬ በቀን 07/12/2010 ሰኞ ከሰዓት 9:00 ሰዓት በተደረገው የአይሳኢታና ኮነባ u-17 ፕሮጀክት እግር ኳስ ጨዋታ የአየሳኢታ ወረዳ ታዳጊዎች በአሰልጣኛቸው አይሳ አብዱ በመመራት ከአማረ እግር ኳስ ፍሰት ጋር ኮነባን 2 ለ 0 በማሸነፍ ድል በመንሳት የወረዳቸውን ክብር አስጠብቀዋል አሰልጣኙና ታዳጊዎቹ ያሳዩት የጨዋታ ታክቲክና ቴክኒክ ለወደፊቱ ተስፋ የሚሆኑ ልጆች ስለሆኑ ልናደንቃቸውና ልናመሰግናቸው ይገባል ። የሚመለከተው ማንኛውም የወረዳው ካቢኔና የወረዳው ኗሪ እነዚህን ብርቅዬና እንቁ ልጆቻችንንና አሰልጣኙን አይሳ አብዱን ልናበረታታቸውና ልንደግፋቸው ይገባል ። ትላንትም ዛሬም በአንተና በልጆችህ ኮራን ነገም በአንተና በልጆችህ እንደምንኮራ ተስፋ አለን አብዶው እስከ ልጆችህ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን እናመሰግናችኋለን።
01/08/2018
AYSAITA wereda u-17 best 11 & thier best coch AYSA ABDU
በአይሳኢታ ወረዳ ወጣቶችን ለማበረታታት እና ተተኪ ልጆችን ለማፍራት ታስቦ በዘጠኝ ቡድኖች የተጀመረው ውድድር ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል
አራሚስ ክለብን በፊት ወደነበረበት ለመመለስ ወይም በአዲስ መልክ ለመቋቋም ከዚህ በፊት የክለቡ ተጨዋቾችና ደጋፊዎች የበኩላችሁን አስተዋፆና ድጋፍ እንዲሁም አስተያየታችሁን ለግሱን፡፡
ማሜ አራሚስ
29/09/2017
ውዱ አሰልጣኝ አቶ አብዱ እና ውዲቷ እህታችን መዲና ለዚች ቀን በመድረሳችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፡፡
ማሜ አራሚስ
ሀይ እንዴት ናችሁ ተጠፋፋን አይደል ኢንሻዓላህ በቅርቡ እንገናኛለን
የተበራችሁት የAramis fc page ተከታታዮች ላደረጋችሁልን like and ለሰጣችሁን coment ከልባችን እያመሰገን ሁልሌም ከጎናችን አትለዩን እንላለን
24/03/2017
what did u think
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa