Faysel Hassen

Faysel  Hassen

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Faysel Hassen, School Sports Team, Addis Ababa.

06/05/2024
29/11/2022

የዚህ ሰው ንግግር በጣም ተመችቶኛል እንዴ ለሎች አድር ባይ ወይም ነጌ ስልጣን አገኛለው ብሎ የማስመሰል ንግግር አላየሁበትም ለሀገሪቱ ለህዝብና ለመንግስት የሚጠቅም ንግግር ነው ,በንግግር ብቻ ሳይሆን ግብጽ እሱ ድርድሩ ላይ ካሌ እንደራደርም እስከ ማለትና ለማስገደል ሙከራ አድርገው እንዳልተሳካላቸውም ይነገራል ዳሩ ምን ያደርጋል በትፎዞና በዓድር ባይ የምትመራ ሀገር

28/11/2022

በጣም Inspire የሚያረግ ንግግር
,አንድ ሀገር ሀብትም ስላላት አይደለም ሀብታም የምትሆነው በዓለም ላይ እንዴ Congo በተፈጥሮ ማዕድን ሀብታም የለም,ነገር ግን በአሁን ሰዓት 27 million ህዝብ በረሀብና በቸነፈር ውስጥ ይገኛል ምክንያቱም
ጠንካራ መሪና ጠንካራ መንግስት የለውም

10/05/2022

ይድረስ ለ እስቀል ጋቢሳ

ስተድዬም ሙሉ የነቀምቴ ህዝብ ይታይሀል, እጃቹን አንሱ ከዝህ ከጨዋ ህዝብ, ይህ ህዝብ ያጣው ነገር ብኖር እንደ አቶ አወሉ አብዲ ቀሪቦ ምንድነው ችግራቹ የምል ባለስልጣን ነበር የጠፋው
ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ እንዴ አንቴ አይነቱ ሰው ሀገር ችግር ሲያጋጥማት የምፈረጥጥ ሳይሆን ለችግሮች መፋትሄ የምፈልግ ሰው ነው ሀገሪቱ የምትፈልገው,እንዴ ኦሮምያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዴ አቶ አወሎ አብዲ አይነቱን ያብዛልን

ክብር ለሚገባ ክብርን እንስጥ!!

05/03/2022

የህዳሰ ግድብ የውሃ አስተዳደርና አማካሪ
አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ
ግብጽ ና ሱዳን ETHIOPIA 86 % ዉሃዉን የምታመነጨው እንደ ሀገር መኖሯን ክደዋል

Photos from Faysel  Hassen's post 23/12/2021

" ሀገር ለባለ ሀገሩ መብት ለባ መብቱ ይመለስ !

" ሸዋ ራሱን በክልልነት ካደራጀ 1500 አመታት በላይ ሆኖታል።"
"" ጥያቄው ታሪካዊና የሚሊዮኖች ነው!"
🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲
" የወርጂና የሸዋ ነባር ማህበረሰቦች ላለፉት 30 አመታት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲያቀርቡት የነበረ ጥያቄ ነው።
ይህ ታሪካዊ መብት እንዲከበር ፣ሸዋ በህጋዊ መንገድ ራሱን ችሎ በክልልነት እንዲዋቀር ነው! ጥያቄያችንም ይህ ነው! " ጋፊን ኬኛ ከኑማ "
ሸዋ- የወርጂ ፣ የአርጎባ፣ የዛይ ፣ የቱለማ፣ የገላን፣ የመንዝ ፣የቡልጋ ፣ የጉራጌ የሲልጢ ፣ እና ሌሎችም ነባር ማህበረሰቦች ጥንታዊ መገኛ መልክዐ ምድር ነው።
" ሸዋ ህብረ ብሄራዊነትን ቀድሞ የተገበረ ነው"

Photos from Faysel  Hassen's post 22/12/2021

" አጉማ የወርጂን ህዝብ የሚጠላው ሙስሊም ወርጂ የሸዋ መሬት ታሪካዊ ባለመብት ስለሆነ ነው።"
ኻላስ " ዱቢን ተኑማ!!
👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳
ይህንን ወርቃማ ታሪክ መንጠቅ/ኬኛ ማድረግ/ ባለመቻሉ ነው እንግዲህ አጉማ ህዝቡን በዲኑ ሰበብ የሚሰድበው!
የአጉማ ድንፋታ የኦሮሞ ሁሉ መገለጫ ባይሆንም እብሪቱ ግን "የባለጊዜነት ሜንታሊቲ "የፈጠረው ነው እንለዋለን!
ፅንፈኛው አጉማ እንደሚለው "ወርጂንና እስልምና እምነቱን ወደ አረብ ከመመለስ ይልቅ አይቻልም እንጅ እሱንና ፅንፈኛ መሰሎቹን " ባለቤት አልባ መሬት እንዲፈልጉ"በኬንያ በኩል ወደመጡበት መሸኘቱ ይቀላል!!! ምክንያቱም ወርጂ ከየትም ያልመጣ ከጥንታዊ የሀበሻ ህዝቦች ውስጥ አንዱ ስለሆነ።

29/01/2021

2ኛው ክፍል
**
በወርጂ ህዝብ ላይ በብልፅግና ዘመን ምን አይነት ሸፍጥ እየተኻሄደበት ነው?

በወርጂ ህዝብ ላይ በብልግና ዘመን ምን አይነት ሸፍጥ እየተኻሄደ ነው?????
"" ሁሉም ኢ/ያዊ ለምስክርነት ይወቀው"

"የወርጂ ህዝብ በታሪኩ "ኢማም እንጂ አባገዳ አልነበረውም ከህዝብ ፍላጎት ውጭ ወደፊትም አይኖረውም"ኢንሽ አላህ
*************,,,,,*****,,*,*******,,,,********
"ወርቃማውን ታሪኬን ለማጥፋት ማንነቴን አትካዱ"
አደራ ዋቃ አደራ Hadha አባይ!!

ከዚህ ቀደም እንዳደረጋችሁት አሁንም በእኔ ና በቤተሰቤ ላይ እርምጃ እንወስዳለን በሚል ማስፈራራት እውነቱን ከመፃፍና ከመናገር ለአፍታም የማልቆም መሆኑን እንድታውቁ በዚህ አጋጣሚ አሳውቃለሁ።
**********
እስልምና እምነት እንደሚያዘን ከሆነ በሀይማኖት ማስገደድም ሆነ መገደድ የለም ይለናል። ከዚህ አንፃር እርስዎ በግል የፈለጉትን እምነት የመከተል መብትዎን አከብራለሁ ለእምነትዎም አክብሮት ይኖረኛል።
ይሁን እንጅ የአንድን ነፃ ህዝብ ስምና ማንነት ለግል ጥቅምና ለፖለቲካ ሴራ ሲባል ህዝቡ ከዚህ በፊት ፈፅሞ የማያውቀውን እምነትና አመለካከት በግድ በመጫን ለፖለቲካ ሴራ መጠቀምዎን አሁንም ወደፊትም የማንቀበልዎ መሆኑን እንዲሁም ለእርስዎና ለቲምዎ ያለን ተቃውሞ ከዚህ አንፃር መሆኑን በተለይ በስሙ እየተነገደ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብ ተቃውሞአችንን ከዚህ አንፃር መሆኑን እንዲረዳልን እንፈልጋለን።
****,,,****,,,,
ወርጂ ተቀጥላ ማንነት አይፈልግም
ለዘመናት ለዲን ሲል ሰለባ ከሆነው ወርጂ ላይ እጃችሁን አንሱ።
***,,,*******
እኔ ሙስሊም ወርጂ ነኝ። ተጨማሪ ማንነት " አበደን አበደን። ',አልቀበልም ።
" ሙስሊሙን ወርጂ ልታጠፉት የምትችሉት በአንድ መንገድ ብቻ ነው። እሱም :
" ገድላችሁ ስትጨርሱት ""ብቻ ነው።

********,********,,,,,********,,**
የቁጩ" አባገዳ "( ኑር ሁሴን )የክህደት ስራ የቀጠለው የወርጂ ህዝብ በህጋዊ መንገድ ትግል አድርጎ ለድል በተቃረበበት 2006 ማግስት መሆኑን
*****
ከ2011አል ጀምሮ ደግሞ የአዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጥያቄ ትግል በተጧጧፈበት ወቅት ("ወርጂ በግድ ኦሮሞ ነው )የሚል ትርክት እንዴት በዘመቻ መልክ ሊነሳ ቻለ???

*****,,,በቀጣይ ፅሁፌ "

የወርጂ ህዝብ መሰረታዊ ፍላጎት ምን ነበር ??
የወርጂ ህዝ ራስን በራስ ለማስተዳደር ጥያቄ ያቀረበበት ምክንያት ምንድነው?

የሚሉና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን አላህ ካለ በቀጣይ እናነሳለን!!!!!!ኢንሸ አላህ
""ሴራውን እናጋልጥ ሙስሊሙን ወርጂ እናሻግር"

28/01/2021

በብልፅግና ዘመን?? በወርጂ ህዝብ ላይ የሚካሄደውን ሸፍጥ የምናጋልጥበት
"""""" ጊዜው አሁን ነው""

1ኛው ክፍል
**
በወርጂ ህዝብ ላይ በብልፅግና ዘመን ምን አይነት ሸፍጥ እየተኻሄደበት ነው?????

"" ሁሉም ኢ/ያዊ ለምስክርነት ይወቀው"

"የወርጂ ህዝብ በታሪኩ "ኢማም እንጂ አባገዳ አልነበረውም ወደፊትም ከህዝብ ፍላጎት ውጭ አይኖረውም"ኢንሽ አላህ
*************,,,,,*****,,*,*******,,,,*********

በርግጥ በወቅቱ ከዚህ አጥፊ ተግባራችሁ እንደማትመለሱ በተለያየ መንገድ ተረድተነው የነበረ ቢሆንም በበርካታ ምክንያቶች ግን ይህን ሴራችሁን በግልፅ ለማክሸፍ ሙከራ አላደረግንም። ይህን ያላደረግንበት ምክንያት ነበረን((((((((((())))))
**,,,,************,,,,*******,
ከላይ የጠቀስናቸውና ያልጠቀስናቸው የጥፋት ሙከራዎች የጀመሩት ደግሞ
**,,****,,,,
የወርጂ ህዝብ ላለፉት 26 አመታት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶቹን ለማሰጠበቅ እንዲረዳው በሚል ራስን በራስ ለማስተዳደር ያደረገው ትግል ፍሬ ለማፍራት በተቃረበበት ወቅት ነው የህዝቡን ትግል ለማጨናገፍ "ባንዳዎቹ "የሴራ ስራቸውን የጀመሩት።

***********,*****,,,,,*********************
(((((()))))))) በወቅቱ ጉዳዩን አስመልቶ ለህዝባችን ያላሳወቅነውና ወደሚዲያ እንዳንወስደው ካደረገን ምክንያቶች ውስጥ
1: ሀገራችን ባልተረጋጋ የለውጥ ጉዞ ላይ የነበረችበት ወቅት መሆኑ የተለያየ መልክና ይዘት የነበራቸው ግጪቶች እዚህም እዚያ መከሰታቸው እጅግ ያሳስበን የነበረ በመሆኑ የወርጂም ጉዳይ በፀረ ሰላም ሀይሎች ተጠልፎ በአጀንዳነት ተይዞ በወርጂና በኦሮሞ ወንድሞቻችን መሀል አላስፈላጊ መቃቃርና ግጭት ተፈጥሮ የክልላችን ሰላም እንዳይደፈርስ በመስጋት እንዲሁም ወቅቱ በመንጋ የሚታሰብበት ህዝብ በመንጋ ለአደጋ የሚጋለጥበት ወቅት በመሆኑ ህዝባችን ለመሰል አደጋ እንዳይጋለጥብን በመስጋት ነበር።
*************** ***,,,,****
እነ ኑር ሁሴን ሀጂ ሀሰን ኢማሙ ና ግብረ አበሮችዎ
************,,,,,********
ለወርጂ ህዝብ ህልውና ማጣት ለርስዎ ሆነ ለቤተሰብዎ ስም ጥቁር ታሪክ ከማስቀመጥና የታሪክ ተወቃሽነት ከማስከተል ውጪ እንዲሁም ሁሉን አቅፎ በአንድነትና በእኩልነት ሀገር እያስተዳደረ ነው ተብሎ እምነት የተጣለበትን ኦሮሞንና መሪው ፓርቲ ODPን የሚያሳጣ የደፍጣጭነት ስሜትን ለሌሎች የሚያስተላልፍ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር አለመተማመንን የሚያስከትል ተግባር ከመሆኑም ባለፈ "ህብረ ብሄራዊነትንና እኩልነትን በማስጠበቅ ኢትዮጵያን አበለፅጋለሁ" እያለ የሚነግረንን EPPን ከግምት ላይ የሚጥል መሆኑን አውቃችሁ ("Oromoo-Warjii) ብላችሁ ከኦሮሞ አባገዳዎች ከወርጂ ሽማግሌዎችና ህዝብ እውቅናና ይሁንታ ውጪ የጀመራችሁትን እንቅስቃሴ በአፋጣኝ አቁማችሁ ለህትመትና ለስርጭት ያዘጋጃችሁትን መፅሀፍ ታተትሞም ከሆነ ከማሰራጨት እንድትቆጠቡ ተሰራጭቶም ከሆነ በአስቸኳይ መፅሀፉን እንድትሰበስቡ በህዝባችን ስም እንጠይቃለን።

ይህን ማሳሰቢያ በወርጂ-ላንድ ፔጅ ላይ ካሳወቅንዎ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይህን ህገወጥ እንቅስቃሴዎን የማያቆሙ ከሆነ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በህዝባችን ላይ የሰሩትን ሸፍጥ በድምፅ ና በምስል አስደግፈፈን የያዝነው ስለሆነ ሴራውን ለህዝባችንንና ለኦሮሞ ህዝብ የምናሳውቅ መሆኑን ይህንንም ተከትሎ ለሚፈጠረው ችግር ሁሉ ሀላፊነቱን እንደምትወስዱና ጉዳዩም ወደህግ የምንወስደው መሆኑንም ቀድ

26/01/2021

" """ የአዋታ ጉዳይ ይመከተኛል"""
************,****************,,,,,,,,***********
የወርጂ ህዝብ ተወካዮች በ1987 አል ለኢትዮጵያ የብሄረሰብ ጥናት ኢንስቲትዩት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ኢንስቲቲዩቱ የተለያዩ ጥናት ባለሞያዎችን በማካተት ብሄረሰቡን በሚመለከት ባደረገው ጥናት እንዲሁም የብሄረሰቡ ሽማግሌዎች ስለብሄረሰቡ የሰጡትን መረጃ በመያዝ ወርጂን በሚመለከት የቀረቡትን የታሪክ መረጃዎችና ማስረጃዎችን በማገናዘብ ህዝቡ በተወካዩ በኩል ያቀረበውን ጥያቄ ኢንስቲቲዩቱ ተቀብሎ በማፅደቅ ወርጂ ራሱን የቻለ ህዝብ መሆኑን አረጋግጧል።
**,,,,,**************
ይህንን መረጃ በወቅቱ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤ ለእስታቲክስ ባለስልጣን ና ለህዝብና ቤቶች ቆጠራ መ/ቤት አሳውቋል።
በዚህም መሰረት በ1987 በተደረገው 2ኛ ሀገር አቀፍ ህዝብና ቤቶች ቆጠራ ወቅት ወርጂ በሚል ራሱን ችሎ ተቆጥሯል።።
*****,,,*******,,*
ዛሬ የወርጂ ህዝብ እየጠየቀ ያለው ፍትሀዊ ውክልና እንጅ እውቅና አይደለም። በህጋዊ መንገድማ እውቅና ያገኘው ልክ የዛሬ 26 አመት ነው።
**********************
ወርጂ በተመዘገበ ታሪኩ የታወቀው ደግሞ የዛሬ 1120 አመት ጀምሮ ነው። በዚያን ወቅትማ ወርጂ መሬትም አስተዳደርም የአስተዳደር ወሰንም ነበረው።
አሁን በወርጂ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለው ነገር
"ሚሊ መታ ሆቃ" "እግር ፀጉርን ያክካል" ነው ነገሩ ባለመብቱ ተቀምጦ ደባል ያዝበታል። !!
***,,,,,***
ወርጂ በታሪኩ በሸዋ ላይ በነበረውና አሁንም ባለው መብት "እውቅና ሰጪ እንጂ እውቅና ተቀባይ መሆን አልነበረበትም። ይህን ጉዳይ የዛሬዎቹ እውቅና ሰጪና ከልካዮቹም የሚያውቁት ሀቅቅቅቅ ነው። ህገመንግስታዊ መብቶቹን ለመደፍጠጥ እና በልሙጥ ማንነት ስም ማንነቱን ለመቅበር መሬቱን ለመንጠቅ አይቻልም። ቢዒዝኒላህ አይቻልም።
ይህማ ባለፉት 800 አመታት ተሞክሮ አልተሳካም።
****,,,*****************,,,,
እነዚህ አልተማሩም ያልናቸው አባቶቻችን ማንነታቸውን ጠብቀው ለነገ ልጅ ልጆቻቸው የሚሆነውን አስበው ሰርተው ለእኛ አስረክበው አልፈዋል።
******,,
እኛስ አባቶቻችን ያስረከቡንን እስላማዊ ና ታሪካዊ ማንነት ጠብቆ ለማቆየት ብሎም ወደ ሚቀጥለው ትውልድ ለማሻገር ዛሬ ምን እያሰብን ነው ምን እየሰራን ነው??? ኢንሽ አላህ አፋጣኝ
የልጆቻችኝ : የወጣቶቻችን እና የማህበረሰባችንን ጉዳይ ሊያሳስበን ይገባል።
መልስ ይፈልጋል!!
****,,,,,,,"""""""""""
እኛ አለን የምንለው ዋነኛው ማንነት "ዲናዊውን "እንጅ ባህላዊውን አይደለም።"

በሞት ለተለዩን አባት እናቶቻችን እና ሙስሊሞች ሁሉ አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቃቸው። አሚን

26/01/2021

" ወርጂ በ2,ሚሊዮን ብር መብቱን እንዲገዛ ተጠይቆ ነበር "
****************************************
2,000000 (ሁለት ሚሊዮን ) ብር ረገጥ አድርገው የጠየቁት የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ሰውዬ ዛሬ ደግሞ "Oromoo -Warjii" (ኦሮሞ-ወርጂ) የሚል መፅሀፍ በኦሮምኛ ቋንቋ ሊያሳትሙ ነው ተባለ።
********,,*******,,
አጥማቂዎቹ ይህን ይሞክሩ እንጁ
" በአዲሱ የዩንቨርሲቲ ታሪክ መማሪያ መፅሀፍ ላይ "" ወርጂ የሀገሪቱ ነባር ህዝብ ብሎ " ለአለም አሰራጭቷል።ምንም ማድረግ አይቻልም።
***********
"ትግሬ ወደ ስልጣን ስለመጣ ትግሬ ነን አላችሁ " እየተባለ ወርጂ ምሁራንን ከፖለቲካው ና ከመንግስት ስራ ሳይቀር ሲባረር ነበር።
****************,,
አሁን ደግሞ ወያኔ ስትወገድ" ተረኞቹ "በግድ እኛን ምሰሉ ብለው በወርጂ ህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ቁማር ለመጫወት ይፈልጋሉ።
እንዲረዱት የምንሻው ነገር ይሄ ጉዳይ ብዙ እንደማያስኬዳቸው ይታወቃል። ይህን ህዝብ ማጥፋት በህግም በታሪክም ያስጠይቃል።
***********************,,**********
ትናንትናም ሆነ ዛሬ "አባገዳዎች" የማያውቁትንና የማይቀበሉትን የወርጂ-ኦሮሞነት ዛሬ ጥቂት ቁማርተኞች ተነስተው "ወርጂ-ኦሮሞ" ነው ለማለት መሞከራቸው እንደ አጠቃላይ" ኦሮሞ ደፈጣጭ ነው "ብለው ለሚከሱ ወገኖች ማስረጃ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ የለውም።
***********************,**********,,,,*****
የአሁኑ"ልብ ወለድ ተራኪ ግለሰብ "በ2006 አል የወርጂ ህዝብ ያቀረበውን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄን ለመታዘብ ጨፌ ኦሮሚያ ባዋቀረው ኮሚቴ ውስጥ አባል ነበሩ። እኛም ታዳሚ ነበርን።
ሪፈረንደሙን ለማካሄድ ጨፌ ያወጣውን የአፈፃፀም መመሪያን የኦሮምኛውንና የአማርኛውን ትርጉም "በእጄ ይገኛል። ለታሪክ እንዲሆን አቀርበዋለሁ።
*******,,,**************
ለዚህ እርባና ቢስ ስራ እነማን ተዋናይ ነበሩ?
በቀጣይ እንመለከታለን።ኢንሽ አላህ
መፅሀፉ ቢታተም ለተራኪው "ትንሽ ያሸቅላቸው ይሆናል።
ልብ ወለዱ በወርጂ ማንነት ላይ አንዳች የሚጨምረውም ሆነ የሚቀንሰው ነገር የለም። ወርጂን ከታሪክ ልታጠፉት አትችሉም። ምክንያቱም። ወርጂ እናንተ እዚህ ሸዋ ለመኖራችሁ "ማስረጃው ወርጂ ነው እንጂ "እናንተ ወርጂ በሸዋ ባለሀገርና ባለመብት እንደሆነ ማስረጃ ሆነ መረጃ ማቅረብ አትችሉም።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa