13/02/2026
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦
የተለያዩ እግርኳሳዊ መረጃዎች ትንታኔዎች ታሪኮች ዝዉዉሮችና ዉጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ላይክ ያድርጉንና በየእለቱ የስፖርት ዜናዎችን ያግኙ፡፡
Telegram https://t.me/berhansports
የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገራት የእግርኳስ መረጃዎች በትኩሱ የሚቀርቡበት ተወዳጅ ገጽ! አሁኑኑ ላይክ ያድርጉንና የስፖርት ዜናዎችን በየእለቱ ያግኙ፡፡
13/02/2026
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦
10/02/2026
ምንም ማድረግ አይቻልም!!
08/02/2026
እስከ 10ኛ ደረጃ ድረስ የፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠሰዥ
08/02/2026
ድራማዊ ክስተት በተሞላበት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ወደ አንፊልድ ተጉዞ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በማሸነፍ አሁንም የዋንጫው ፉክክር ውስጥ እንዳለ ለአርሰናል መልዕክት አስተልፏል።
74’ Liverpool 1-0 Manchester City
🔥 84’ Liverpool 1-1 Manchester City
🔥 90+3’ Liverpool 1-2 Manchester City
07/02/2026
ማንችስተር ዩናይትድ በብሪያን እምቡሞ እና በብሩኖ ፈርናንዴዝ ጎሎች ታግዞ ቶተንሃምን 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። 😎😎😎
07/02/2026
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰአት አቆጣጠር።
የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ግምታችሁን አስቀምጡልን።
- የቴሌግራም ቻናላችንን Join ያድርጉን፦
https://t.me/berhansports
04/02/2026
''ማንችስተር ዩናይትድ በኤምሬትስ አርሰናልን ካሸነፈ እኛ ደግሞ በሚገባ እናደርገዋለን'' - አሌሄንድሮ ጋርናቾ
ቱ*ሪ*ና*ፋ 😤😤
03/02/2026
እናንተ ከየትኛው ወገን ናችሁ? ⚽
03/02/2026
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦
28/01/2026
ፖል ስኮልስ
_
''አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የሚያሸነፍ ከሆነ ሊጉን ያሸነፈ አስቀያሚው ክለብ ይሆናል''
28/01/2026
የቀድሞው የሊቨርፑል አፈቀላጤ ተጨዋች ጀሚ ካራገር ''ዲክላን ራይስ ከአርሰናል ይልቅ ሊቨርፑልን እንዲቀላቀል ምኞቱ እንደነበር'' ተኔግሯል።የአዲሱ ዘመን ሮይ ኪን እሱ ነው በማለትም ገልፆታል።
27/01/2026
ራፋኤል ቫራን ከሪያል ማድሪድ ጋር ካሰካው የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ይልቅ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያነሳው የበለጠ እንዳስደሰተው ተናግሯል።
_
''ከቻምፒየንስ ሊግ ይልቅ ከዩናይትድ ጋር ያነሳሁት ካራባዎ ካፕ አሊያም ኤፍ ኤ ካፕ የበለጠ አስደስቶኛል'።
_
በእንግሊዝ በተለይም በማንችስተር የእግርኳስን እውነተኛ ስሜት ትረዳለህ፤ በየቀኑ ትኖረዋለህ።
_
አሁን ያ ጊዜ አልፏል፤ ማንቸስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ አልቆጭም። አስደናቂ ጊዜ ነበር።
_
ሪያል ማድሪድን በ2018 ለምን ለቀቅኩ? ቻምፒየንስ ሊጉን በ2018 ካሳካን በኃላ በትንሹ ተደሰትን
_
እንደ ኖርማል ነገር ተመለከትኩት፤ ልክ እንደ ቀጣዩ እርምጃ እናም ሃሳባችን ቀጣዩን ቻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ ላይ ሆነ።
-
ከዚያም በተመሳሳይ አመት የአለም ዋንጫን አሸነፍኩ እናም አዲስ ፈተናን መጋፈጥ ፈለኩ።''