Contemporary Research & Communications Services Ethiopia

Contemporary Research & Communications Services Ethiopia

Share

CRCS Ethiopia is a solo entity under establishment. It aims to provide demand-based research and com

29/04/2026

"become a creator in the world of erasers."

Photos from Buzena Alkedir's post 21/04/2026
03/04/2026
Photos from Buzena Alkedir's post 01/04/2026

"የመጋቢት ፍሬ፥ የለውጡ መንግስት ቁርጠኝነት ውጤት"- Buzena Alkedir

01/04/2026

የውጭ ምንዛሬ ተመን ሊበራላይዜሽን፣ እና የባንክና ቴሌኮም ዘርፎችን ለንግድ ማህበረሰቡ ክፍት ማድረግ የመሳሰሉ ቆራጥ እርምጃዎች ግልጽና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠራቸውን በተጨባጭ ያረጋግጣል። ይህም በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ምቹ መዳረሻን ፈጥሯል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በInvest in Ethiopia 2026 ፎረም፤ ከቻይና፣ ፖላንድ፣ ህንድ፣ ሲንጋፖር እና ኬንያ ከመጡ አጋሮች ጋር የ13.1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል። በታዳሽ ኃይል፣ በማዕድንና በአረንጓዴ አሞኒያ ዘርፎች ላይ ያተኮሩት እነዚህ ስምምነቶች የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳችን ተጨባጭ ውጤት እያመጣ መሆኑን ጉልህ ማሳያ ናቸው። የውጭ ምንዛሬ ተመን ሊበራላይዜሽን፣ እና የባንክና ቴሌኮም ዘርፎችን ለንግድ ማህበረሰቡ ክፍት ማድረግ የመሳሰሉ ቆራጥ እርምጃዎች ግልጽና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠራቸውን በተጨባጭ ያረጋግጣል። ይህም በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ምቹ መዳረሻን ፈጥሯል።

‎ይህ ዕድገት በሁሉም ስትራቴጂካዊ ዘርፎች በግልጽ እየታየ የሚገኝ ሲሆን፤ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተንተራሰው የሀገራችንን የታዳሽ ኃይል ሀብትን በመጠቀም በሶላር ምርት እና በሃይድሮጅን ፕሮጀክቶች ላይ የተገኘው እመርታ፤ በሌላ በኩል ደግሞ የማዕድን ዘርፍ ምርታማነት በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራበት ይገኛል። የኢንዱስትሪ ዕድገታችን አዲስ በሚገነቡት ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እየተፋጠነ ሲሆን፣ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉም በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በልህቀት እየተመራ ይገኛል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ትስስር እና በባህላዊ ቅርሶቻችን የታጀበችው ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ንግድና ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች።

ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን ለላቀ አጋርነት እንጋብዛለን፤ ኢትዮጵያ ከነበረው እጅጉን በተሻለ ለንግድ ዝግጁ ናት!

The Government of Ethiopia has secured a historic $13.1 billion in investment agreements at the Invest in Ethiopia 2026 forum, marking a milestone achievement with partners from China, Poland, India, Singapore, and Kenya. Spanning renewable energy, mining, and green ammonia, these agreements prove that our Homegrown Economic Reform Agenda is delivering tangible results. Through decisive reforms including currency liberalisation and opening the banking and telecom sectors, among others, we have established a transparent, investor-friendly ecosystem backed by modern Special Economic Zones and seamless access to global markets via the African Continental Free Trade Area .

This momentum is visible across all strategic sectors. By leveraging our renewable energy resources anchored by the GERD, we are advancing solar manufacturing and hydrogen projects while simultaneously scaling mining sector productivity. Industrial growth is accelerating through Special Economic Zones, while our ICT sector drives a rapid digital transformation. Combined with the world-class connectivity of Ethiopian Airlines and our rich cultural heritage, Ethiopia is firmly positioned as a premier destination for global trade and tourism. The Government of Ethiopia is driving a new era of ex*****on. We invite the global community to partner with us; Ethiopia is ready for business like never before.


06/08/2025

የጥናታችሁን gap አታስፉ፤ ይሰጣችኋል😎

24/07/2025

"Neither the donkey knows what it's pulling, nor does the camel knows where it is going. This is the state of the Middle East today."-

15/06/2025

።።20 ምርጥ ምርጥ አባሎች።።።
1-ምንም እንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
2-ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
3-ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ
ነው።
4-ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
5-የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም።
6-ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም።
7-ምንም እንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም ጥቁር ነው።
8-ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
9-ያየውን ሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል።
10-ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
1-የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ነው።
12-የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
13-ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ መሸጥ
ትችላለህ።
14-ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት ይፈልጋል?
15-ብር ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የማይበቅል ከሆነ ባንክ ቤቶች ለምን
ቅርንጫፍ ይከፍታሉ?
16-በሀገራችን የማውራት ነፃነት አለ እያልን ለምን በስልክ አውርተን
ለቴሌ እንከፍላለን?
17-ድመት ገዳም ብትገባም ድመትነቷን አትለውጥም።
18-ወይኑ ጣፋጭ ቢሆንም ክፍያው ግን መራራ ነው።
19-በአጭር ጊዜ ውስጥ ብርህን በእጥፍ መጨመር ከፈለግህ ብርህን
ከኪስህ አውጣና አጥፈህ መልሰህ አስቀምጠው። ከዚህ ውጭ ሌላ
አማራጭ አይኖርህምና!



,
20ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ናቸው ።
ቁጥር ስንትን ወደዳችሁ በኮሜንት።።።።።

Photos from Buzena Alkedir's post 11/06/2025

ሐቅ ነው የተከበሩ አፈ ጉባኤ Buzena Alkedir፡፡ እንደዚህ ዓይነት የገበያ ማዕከላት ግዙፍ በመሆናቸው በርካታ ነጋዴዎች የመሸጫ ቦታ እንዲያገኙ፣ በቦታ እጥረት ምክንያት ቁጥ ቁጥ ምርት ሳይሆን በገፍ እንዲስገቡና የችርቻሮ ሻጮችና ሱቆች ከነዚህ ማዕከላት ወስደው እንዲያከፋፍሉ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል፡፡

22/04/2025

Come across this post while scrolling and felt astonished ...
Show love to this iron man in memory of -TDDP🥰

LinkedIn

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


ADDIS ABABA
Addis Ababa