Ethiopian Boxing Federation

Ethiopian Boxing Federation

Share

Ethiopian Boxing Federation is an organization governing Ethiopian Boxing Sport. Founded 1954

Photos from Ethiopian Boxing Federation's post 15/08/2026

ፕሬዝዳንት – አቶ እያሱ ወሶን
አቶ አብዱልሰመድ መሀመድ
አቶ ሙስጠፋ መሀመድ
አቶ ሰለሞን ጋሻው
አቶ ፋንቱ ፍቃዱ
ወ/ሮ ተገስት አበበ
ወ/ሮ መንያህሌ ኢምራን
ሽመልስ ታምሬ – ተጠባባቂ

Photos from Ethiopian Boxing Federation's post 14/08/2026

የኢትዪዺያ ቦክስ ፌደሬሽን ኘሬዝዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን በስራ ቦታቸዉ የእንኴን ደስ አለህ አቀባበል ተደረገላቸው።

Photos from Ethiopian Boxing Federation's post 13/08/2026
13/08/2026

አቶ እያሱ ወሰን በድጋሚ ተመረጡ !

ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ !

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በሀርመኒ ሆቴል አድርጎ አቶ እያሱ ወሰን ብርሀኑ ከደቡብ ኢትዮጵያ በሙሉ ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ መርጧል። ድምፅ መስጠት ካለባቸው 12 ድምፆች የተገኙት 9ኙ ድምፆች አቶ እያሱን መርጠዋል።

የኦሞቲክ ግሩፕ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ባለሀብቱ አቶ እያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን በተጨማሪ በፕሬዝዳንትነት እየመሩ ነው ።

ቦክስ ፌዴሬሽኑ ምርጫውን እንዳያደርግ ከኦሎምፒክ ኮሚቴ ደብዳቤ ቢደርሰውም ፤ ምርጫው መካሄድ እንደሚችል ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ማረጋገጫ ያገኘው ፌዴሬሽኑ ምርጫውን አከናውኗል ።

አቶ እያሱ በቀጣይ 4 አመታት የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለግላሉ።
Via Balageru TV
Eyassu Wossen

Photos from Ethiopian Boxing Federation's post 13/08/2026

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሃርሞኒ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፌዴሬሽኑ ዓመታዊ እንቅስቃሴና አፈጻጸም ይገመገማል፤ በተጨማሪም አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ምርጫ ይካሄዳል።

10/08/2026

ኢትዮጵያ፣ የworld boxing አባል ሆነች። በኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች!

ነሐሴ 04፣ 2028

የዓለም ቦክሲንግ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ በቻድ፣ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ በኢትዮጵያ፣ በላይቤሪያ፣ ኩዌት እና የመን ለቦክስ ውድድር ከብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ስድስት አዳዲስ የአባልነት ማመልከቻዎችን አጽድቋል። የአስፈፃሚ ቦርዱን ድጋፍ ለማግኘት፣ ስድስቱም ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ጥብቅ የማመልከቻ ሂደትን አጠናቀው እና በጥሩ አቋም ላይ እንደሆኑ ተረጋግጦና፣ እና በሕጎቻቸው እና በአሠራር ሂደቶቻቸው አማካኝነት ለቢሮ ኃላፊነት ቦታ ለመሾም ግልጽ እና ክፍት የምርጫ ሂደት በማሳየት፤ በWADA የታወቁ የፀረ-ዶፒንግ ፖሊሲዎች እና ሂደቶች እና አሠራር መሰረት ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ወይም ከውጭ ግብዓት ተገዢ የሆነ የተዋቀረ፣ የክርክር አፈታት እና የይግባኝ ሂደት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ወደ ወርልድ ቦክሲንግ ፌዴሬሽን የተቀላቀሉ አዳዲስ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች አባላት 6 ሲሆኑ ቻድ ፣ የኮንጎ ፣ የላይቤሪያ ፣ የኩዌት ፣ የመንና ፣ የኢትዮጵያ ቦክሲንግ ፌዴሬሽኖች ናቸው።

11/12/2025

ዱከም ዱባይ ይለያል! ሰለሰጣችሁን ፍቅር እና መሰተንግዶ እናመሰግናለን!

10/12/2025

ይህ ምርጥ ቦክሰኛችን ሰᎀ ማነው?

06/12/2025

እንኳን ደስ አላችሁ።
በ60 ኪሎ ግራም የአይቢኤ የወንዶች የአለም ቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ሀይማኖት ደሳለኝ ፊጂያዊዉን ቦክሰኛ ራቫላቻ ሚካኤላን በነጥብ አሸንፏል።

Photos from Ethiopian Boxing Federation's post 06/12/2025

እንኳን ደስ አላችሁ።
በ60 ኪሎ ግራም የአይቢኤ የወንዶች የአለም ቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ሀይማኖት ደሳለኝ ፊጂያዊዉን ቦክሰኛ ራቫላቻ ሚካኤላን በነጥብ አሸንፏል።

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00